@eline.angeline: DC : @j.phillipe

Angeline
Angeline
Open In TikTok:
Region: ID
Saturday 10 October 2020 14:06:57 GMT
33351
2284
12
101

Music

Download

Comments

williammmpaul
williammmpaul :
🥰🥰
2020-10-10 14:16:45
2
estarorebuss_
𝕵𝖆𝖙𝖙⚡️ :
udh cepet tidurr😌
2020-10-10 14:14:42
2
ellnathannn
el nathannn :
cantikkk angelll🥰
2020-10-10 14:23:41
2
monaqueens
Mc :
jago dance bgt ci
2020-10-10 14:56:33
2
guess.ma.nam3
kenzei :
pertamaxxx
2020-10-10 14:09:39
1
fernandakks
Galing Ok :
keduee ni gw
2020-10-10 14:10:57
1
putulabu1966
putulabu :
sapa dong kak😁
2020-10-10 14:23:52
1
yebnuts
babla :
pinggang gw menangis melihat ini
2020-10-10 14:35:17
1
arh.store
ARHexperiments :
apakah dia sudah memiliki pasangan ??
2020-10-10 16:47:43
1
njel326
pncintakfc :
badanku insecuree😌
2020-10-10 14:26:54
0
ajiiii088
JII :
@efkahfajar
2020-10-13 07:23:10
0
_fitrifidia99
_fitrifidia99 :
org mana kak🥰
2020-10-18 07:04:57
0
To see more videos from user @eline.angeline, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አንዳንዶች ይህ ጄኔራል ሐምዳን ዲገሉ (ሄሜቲ) የሚባል ሰውዬ
አንዳንዶች ይህ ጄኔራል ሐምዳን ዲገሉ (ሄሜቲ) የሚባል ሰውዬ "ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም አስፈላጊ ነው" እያሉ ይከራከራሉ። አልተገናኝቶም! ይህ ሰው በምንም መልኩ አስፈላጊያችን አይደለም። ---- ይህ ግለሰብ የዛሬ ሃያ አምስት ዓመት ተራ የግመል ነጋዴ ነበር። በ2003 GC የአልበሺር መንግሥት መልምሎት ጃንጃዊድ የተባለውን ሚሊሻ እየመራ በጥቁሮቹ የፉር ጎሳዎች ላይ የጅምላ ፍጅት እንዲያካሄድ ካደረገው በኋላ ነው ዓለም ስሙን ያወቀው። በዳርፉር የዘር ማጥፋት ዘመቻ ውስጥ በነበረው ሚና በዓለም ፍርድ ቤት ይፈለጋል። አልበሺር በዳርፉር በሰጠው አገልግሎት ተደስቶ ወደ ካርቱም አስመጣውና Rapid Support Force (RSF) የሚባል ልዩ ሃይል መሪ እንዲሆን አደረገው። ዓላማው በካርቱምና በኦምዱርማን የሚነሱ ተቃውሞዎችን ጸጥ እንዲያደርግ ነበር። ነገር ግን የሱዳን አብዮት ሲለኮስ ጄኔራል ሐዳን ዲገሉ ከጦር ሃይሉ ጋር ተባበረና አልበሺርን ገለበጠው። በ2019 በተቋቋመው የሽግግር መንግሥት ውስጥ ሁለተኛ ሰው ሆኖ ተሾመ። ከዚያ በኋላ ሰውዬው ወደ ህገ-ወጥ የወርቅ ንግድና money laundering ነው የገባው። በዚህም ባካበተው ሀብት በጣም ስክሯል። ጄኔራል ዐብዱልፈታሕ አል-ቡርሃን እርሱ የሚመራው ፈጥኖ ደራሽ ልዩ ኃይል ወደ ዋናው military እንዲቀላቀል ሲጠይቅ ነው የአሁኑ ጦርነት የፈነዳው። ይህ መሃይምና ጨፍጫፊ ግለሰብ በመላው ዓለም የተወገዘ ነው። ከጀርባው UAE የምትባለው ሀገር ስላለች ነው እስከ አሁን የቆየው እንጂ የዛሬ አራት ዓመት ያልቅለት ነው። እርሱ የሚመራው ጦር በአብዛኛው ከጃንጃዊድ ጎሳ የተመለመለ ነው። ይህ ጦር አንድ አካባቢ ሲደርስ በአካባቢው ሕዝብ ላይ ከባድ የጅምላ ፍጅት ያካሂዳል። ሰሞኑን የሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ የሆነችውን አልፈሺርን ሲይዝ ከሶስት ሺህ ያላነሰ ሕዝብ "ከአልቡርሃን ጋር ተባብራችኋል" በማለት ጨፍጭፏል። ------- ይህንን ግለሰብ ከሚረዱት ኃይሎች አንዱ የኢትዮጵያ መንግሥት ነው ይባላል። ይህ ውሸት ነው። ሰውዬው ከአልቡርሃን ጋር ከተጣላ በኋላ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት የለውም። ስለሕዳሴው ግድብ መጠናቀቅ የሰጠው መግለጫ የእርሱ ጠላት የሆነችውን ግብጽን ለማብሸቅ የተናገረው ነው እንጂ ለኢትዮጵያ የሚጨነቅ ስለሆነ አይደለም። በዚህ ጊዜ RSF በአል-ፈሺር ከተማ በፈጸመው ጭፍጨፋ ሳቢያ ዓለም በሙሉ እያወገዘው ነው። አንተም የተሟላ መረጃ ሳትይዝ ይህንን ጨፍጫፊ እና በዓለም ፍርድ ቤት የሚፈለግ መሃይም ግለሰብ "ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ያስፈልጋል" እያልክ አትካበው። ብሄራዊ ጥቅም በፌስቡክ የሚቦካ የሽልጦና የእንጀራ መጋገሪያ ሊጥ አይደለም።

About