Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@bamibamu: እሠይ ስለቴ ሠመረ ለእመቤቴ ማርያም ነግርያት ነበረ ሀገሬ ሁሌም ደስታሽን ያሠማኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ኢትዮጵያዬ የጠላሽ ይጠላ
bami
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 28 November 2020 18:38:31 GMT
473752
51739
2858
1828
Music
Download
No Watermark .mp4 (
12.34MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
8.49MB
)
Watermark .mp4 (
12.48MB
)
Music .mp3
Comments
የወሎዋ ቀበጥ ከዱባይ :
ሙስሊም ነኝ ግን ለሀገርሽ ተስለሽ እድህ ሁነሽ ሳይሽ 😭😭😭😭😭
2020-11-29 03:40:52
820
Welela Y. Abata Lij :
10 ጊዜ ነዉ ያየሀት ወላሂ ንዝረት የሆነ ቢድዬ አላህ ሁሌም ዱአችንን ይቀበለን በነገራችን ላይ እሄን መዝሙር በጣም ነው ምወደው🥰🥰🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
2020-11-29 05:47:21
554
user140713673950 :
ወላሂ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ለሀገርሽ ተስለሽ እንድህ ስትሁና በጣም ደስ አለኝ አልህምዱላሂ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2020-11-29 05:52:45
428
ሀዩ ነኝ ሥደተኛዋ366614140754 :
ሙስሊም ነኝ ግን አችን ሣላደንቅ ማለፍ አልፈልግም🥰🥰🥰🥰 የሀገር ፍቅር የማይገባችሁ ኑ ወደዚህ ቤት ጎራ በሉ ፍቅር ተማሩ
2020-11-29 05:04:16
418
ተሠማ አሉ :
አላህ አገራችንን ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አንች ደሞ ሁሉም ነገርሽ ደስ ነው እሚለኝ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ
2020-11-29 05:19:54
212
ኤልዳና :
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ታድለሺ በእዉነት😭
2020-11-29 08:01:31
156
rawda mmmmmmm :
ያአላህ እንደት ደስ እንደሚል የተመኙትን እንደማግኘት ደስ የሚል ነገር የለም ፈጣሪ ይጨምርልሽ ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ቆንጆ አላህ አገራችንን ይጠብቅልን ሁሌም ደስታዋን ያሰማን
2020-11-29 08:22:57
49
ማያ ነኝ :
ወላሂ እንዴት ሳላቀው ነው ያለቀስኩት የትም ቦታ ስለኢትዮጵያ ሲወራ እንባ ነው ሚተናነቀኝ ሀገር ክፉሽን አይሰማን😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2020-11-29 06:11:01
83
ኑኑሻ &ኑኑሻ♥️🔗 :
ወላሂ ደስ ስትይ ኢትዮጵያ ለዘላም ትኑውር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 አማራየ ዘራችሁ ይብዛ እየሞትንም እንበረክታለን
2020-11-29 14:16:09
19
ኢትዮጵያ ለዘለአለም🇪🇹ትኑር :
ድብልቅልቅ ያለደስታ እንባየንም መቆጣጠር አቃተኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2020-11-29 06:09:26
55
user3535136259734 :
መቼም አትወድቅም አገሬ ማን ያቀናውን ይጠለዋል ጀግኖቹ ናቸው ያቀኑልን እጠሌያን አድዋን ድል ያረገ ጀግና ለአበጣ በይ መቼም አይወድቅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2020-11-29 08:47:44
11
ያረቢ እዝነትህ አይለየኝ❤❤❤❤ :
ሙስልም ነኝ ደገግሜ ነዉ የያሁሽ ንፁህ እቶጲየዌ ነሽ ወለሂ ሰይሽ እንበዬ ማጠ 😭
2020-11-29 14:33:02
55
user3950319608023 :
እኔ ሙሰሊም ነኝ እንዲት ለአገራችን የተጨነቅን ብዙ ነን የኔ ማር 😭😭😭 ethopya ymnt ager nat alhmdelilhi
2020-11-29 05:53:20
216
መዲ የውላዳው አብሳሪ💕💕💕💕💕💕💕 :
ወላሒ አንች ልጂ ስወድሽ 💋💋💋💋ላገርሽ ያለሽ ፍቅር ድስ ይላል❤❤❤❤ አሏሕ አገራችንን ሠላሞን ይመልሥልን ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የጠላሽ ይጠላ አገሬ
2020-11-29 07:15:11
57
ዲና የጨርቆስ ልጅ :
በእውነት10 ጊዜ ነው ያየሀት በእውነት
2020-11-29 06:58:54
133
ወይኩን ፍቃድከ⛪️✝️❤️🙏 :
ኡፍፍፍ በስማም እደት ደስ እዳለኝ 😭😭😭የኔውድ
2020-11-29 08:08:37
27
ሙና ሀሰን :
አክስቴ ክርስቲያን ናት ይሄን መዝሙር ከፍታ ስታለቅ እኔም አብራት ሳለቅስ ነበር ግን ዛሬም መልሼ አለቀሰኩኝ 😭😭😭
2020-11-29 06:30:10
267
user4216143854964 :
ደስ ስትይ የፀሎት ቤት አለሽ 🥰
2020-11-28 20:10:56
124
ቃል የተዋህዶ ተማሪ ነኝ 💒💒💚💛❤ :
ማርያምን እንባየ ነዉ የመጣዉ 😭😭😭😭 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ድንግል ማርያም አገራችን ትጠብቅልን 💚💛❤🙏
2020-11-29 11:24:14
12
ሂዱ ነኝ የአላህ ባርያ :
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ለሀገርሽ ስለት ጊቢ እስቲ ሠላሙን እዱወረደልን ማማዬ🥰🥰🥰🥰
2020-11-29 05:25:53
90
ነኝ የቦረናዋ🇪🇹❤🇦🇪 :
አሚን አሚን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🕋❤⛪ሙስሊም ነኝ ኦርተዶክሶች ውስጤ ናችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2020-11-29 10:14:37
139
🥀ኢክሩ🥀 :
🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰የኔ ማር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
2020-11-29 10:09:16
36
Leila Awel :
ወሏሂ እንባየ መጣ😥😥😥 አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
2020-11-29 05:53:13
145
user7910398104973ወሎየ።ነኝ :
ሙስሊም ነኝ ግን ለሀገርሽ ያለሽ ክብር በጣም ደስስስ ይለኛል ። በማያልቀው ውድድድድድድ አረግሻለሁ😘😘😘😘😘😘
2020-11-29 04:56:30
73
Bilal :
እመቤቴ ሆይ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ከደስታዬ ብዛት😭😭
2020-11-29 09:05:56
11
To see more videos from user @bamibamu, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#duet with @sonnyhoor786
My baby 🤎
Klaus and Hayley had too much potential || #thevampirediaries #klausmikaelson #hayleymarshall #tvd #fyp || The Vampire Diaries edit , Klaus Mikaelson and Hayley Marshall TVD edit
My no fail baked salmon is ready in 20 minutes! #creatorsearchinsights #dinner #salmon #fyp
J.M.Y.C.เจลไลน์เนอร์ที่สาวๆ ควรมี เส้นเล็ก กรีดง่ายไม่เลอะหนังตามันแค่ไหนก็เอาอยู่ กันน้ำกันเหงื่อสุดๆ#เจลไลน์เนอร์ #อายไลน์เนอร์ #เจลไลน์เนอร์กันน้ำ #เผื่อใครถามว่าซื้อที่ใหน #รีวิวบิวตี้
#xuhuongaexadoan #xuhuongtiktok #xedap
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy