@hitanyazuzu: #ጁምአ ሙባረክ #መንዙማ

Hitanya ፋሽን🛍
Hitanya ፋሽን🛍
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 11 December 2020 13:51:27 GMT
347556
6829
318
2609

Music

Download

Comments

rozababushe
ሮዛ🍯💞👸💫 :
እዉነት እኔ ክርሥቲያን ነኝ አገርቤት ሥሠማዉ ደሥ ይለኝ ነበር🥰🥰
2020-12-12 21:17:05
32
theraisinsmells
H.love :
ያረብ ያአላህ አላህ የልቦናችንን አሳክቶልን 🥰🥰🥰ለሀገራችን 🥰🥰🥰ያብቃንና 🥰🥰🥰እንዲዚህ ፍርሽ እድርገን 🥰🥰🥰አህለል ቤተሰቦቻችን ገር ነው ያማረኝ 🥰🥰አላህ የሁላችነንም እስክቶ በሰላም በደስታ የምንገባ ያድርገን አቦ
2020-12-12 14:23:17
20
fikeryewebetsalon
ፍቅር የውበት ሳሎን💄👄 :
በጌታ እናቴ አስታወስሽኝ በጣም ነው የምወደው😭😭😭😭😭😭😭
2020-12-12 03:44:38
17
nhorgheimami
ሒዊ ነኝ ጉራጌዋ ❤👍🇪🇹 :
የአላህ የባቴ ማስታወሻ ነው ሰወደው የረብ ቀልብ ሰጠን😘😘😘
2020-12-14 12:08:59
3
zedzed861
zad zad :
ማሻ አላህ ተባረካላህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭
2020-12-12 10:11:11
4
hakimaabi3
Hakima Abi🌹🌹💞💓 :
Masha Aallah Rakbootoo yeta new yemgegnwu
2020-12-11 23:53:51
1
who_cares_061
💜🇪🇹who cares 💜 :
ኢትዬ ይገኛል ግን ረከቦቱ
2020-12-12 15:00:12
1
asyamohamed687
Hadiyaa Muhammadi🫶🇪🇹🧘🇸🇦 :
ውዴበአላህ፡ይህንነሽዳሙሉዉካለሽ፡ልቀቂልኝ፡ባሌላኪልኝእያለኝ፡እኔደሞየለኝም፡እባክሽውዴ🙏🙏🙏ፕሊስፕሊስ
2025-11-23 19:02:32
0
elaman2443
🥀 :
ልቤ በጣም ያዛናል ስንሰማው። 🥰🥰🥰
2020-12-14 20:51:38
4
tahayemekya
Amazon Sha zhn :
እረ ተው እህቶቼ አላህን እንፍራ ጁምአ ሙባረክ እያልን ቢድአን አናራምድ ይህ በጣም ብዙ ጊዜ ፈታዋ ተሰጦበታል አትበሉ ቢድአ ነው ተብሏል!!!!!
2020-12-13 22:11:10
6
mqribhk
user8895542769521 :
እኔ ክርስቲያን ነኝ ማንዙማ ስወድ በተለይ ሞሀመድ አወልን እሁ ምስጥ ነውምለው
2020-12-12 21:01:49
5
rewd49
ኢስላም ሰላም አልሀምዱሊላህ☝👌💚💛❤ :
ቤቴሺ ይምራል መንዙማው ግን አባቴን አስታወሺኚ 😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2020-12-12 12:25:51
1
fatuma280
A.قلبي ❤️🌹 :
ማሻአላህ ተባረክአላህ 🥰🥰🥰🥰እናቴ እናአባቴ የኔዉድ ትዝአሉኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2020-12-12 09:24:51
1
memikasaye
Memi Kasaye :
እንዲህ አይነት ነገር ስወድ
2020-12-18 13:29:24
2
zahra8493
user5368863027181 :
እህቴሰትገዛሸው
2020-12-12 01:01:27
0
user054301757
Rami Ahmed :
ማሺ አላህ እናቴን አስታወስሽኚ🥰🥰🥰
2020-12-12 15:05:30
2
user7312250633659
ሉቤ የውጫሌዋ :
ሥት ገዛሽው እናት
2020-12-12 18:42:47
1
nesriakedir
Nesri :
mashaallah welahi endet yamral hulunm neger jumea mubarek
2020-12-15 08:08:09
2
sualihanurahmed
መሬማ🍋🍋🍋 :
ውይ አባቴና እናቴን አሳታወሽኝ ሁሌ እንድህ ነበር አየ ስደት😭😭😭
2020-12-12 10:00:47
2
roza6418
ሮዝ ነኝ ፍቅር :
ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም ደስ ይላልል ማር
2020-12-12 04:18:57
3
user9928027278598
user9928027278598 :
ይሄ ቀንናፈቀኝ
2021-01-06 15:05:52
1
user298837014473777
ethiopia ♥ethiopia :
ዋው ወላ ደስ የሚል አጀላለስ
2020-12-12 09:12:06
1
lubababa1
Lubaba Ba :
ዋው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2020-12-13 22:11:14
1
hananseidkojo
hananseidkojo :
masha allah
2020-12-12 19:26:57
1
rewda14
♡ውድ ነገር ያለ ቦታው♤ እርካሽነው◇®️💜 :
ማሻአላህ እኔምለው ይሄን አይነት እረከቡቱን የነው የማገኘው ንገሪኝ እህት ፕላስቲክ ከሆነ ማለት የብርጭቆ ከሆነ ተይው ለሀገር ፈልጌ ነው እና ብርጭቆው ይሰበራል በስ ይሄ ሳየው የፕላሰቲክ ዘር መሰለኝ
2020-12-27 12:18:21
0
To see more videos from user @hitanyazuzu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About