@zeharaaliali0: ቂቤው በጣም ነው የገረመኝ እውነተኛ የሀገራችን ቂቤ ሽታው ብቻ በቂ ነው!!❤

انت حقي براي😍♥️
انت حقي براي😍♥️
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 10 January 2021 09:05:42 GMT
110866
1258
120
522

Music

Download

Comments

maimuna_12345678
🇪🇹🇪🇹 እኔ ኢትዮጲያዊ ነኝ🇪🇹🇪🇹 :
ተመስገን የክሎሮክስ ሙድ ተረስቶ የቅቤ ተራ መጣ ክክክ አይከፋም መልክ ስጠኝጅ ሙያ ከጎረቤቴ ነውና ተረቱ ቀጥሉበት
2021-01-11 06:28:25
12
zizz226
z♥a :
ግን ወተት አይደለም ክሬማ ነዉ አይደል
2021-01-10 11:59:03
7
haymonet5
Haymonet :
ውሀ ብቻ ነው የሚጨመርው ማንኛውም ወተት ይሆናል ወይስ ይሄ ብቻ ነው ለስት ደቂቃ ከማሽኑ መቆየት አለበት በናትሽ ንገሪኝ🤗🤗🤗🤗🤗🤗
2021-01-10 10:31:40
7
semiraseid10
Semira Seid :
ወላሂ አሁን ሞክሪው ምንም ቅቤ የሚባል የለ ግን መዳሜ ሣታየኝ ኪሪሙን ደፍሁት ወላሂ ሀራም ቅቤ ይወጣል ብየ አከሠረኩት
2021-01-11 09:46:42
1
abhanan33
hanan :
ቆንጆ መሻ አላህ ተሳካልኝ አመሰግናለሁ
2021-01-12 17:16:52
1
genet200_0
genet :
እስኪ የወተቱን እቃ ልየው
2021-03-17 04:56:19
0
maranathamaranatha
ዘ ቅዱስ 22💖 :
አልቻልሽበትም እንጂ ምርጥ ነዉ እኔ እራሴ እስከዛሬ አለመስራቴ እያልኩ ቆጭቶኛል😁😁
2021-03-01 19:37:02
0
iamadiamond76
አልማዝ ነኝ ወሎየ :
እኔአላምን ም😳😳😳😳
2021-03-31 15:16:51
0
user272588445
user1089147216747 :
የተቀቡት ጻጉር ይበጣጥሣል ይላሉ
2021-03-21 12:48:06
0
user3370695217535
user3370695217535 :
እኔ ሞክሬው ቅቤ ወቶልኛል ግን እንዴ ኢትዮጵያ አይደለም
2021-03-21 16:07:48
0
zeynbayalew
የወሎ ልጅ ነኝ :
ውሀ ክሬም ብቻ ነው ሌላ አይጨመረም ሲቀጥል ወዝ አለው ወይስ ደረቅ ነው መልሽልኝ እድሞክረው መቸም።ያወቁትን ማሳወቅ አይከፋም
2021-01-10 20:05:00
1
hayat09066
የማሚ ናፋቂ :
በጣም ነው እሚሸተው😤
2021-03-01 18:19:37
0
user3995338964677
user3995338964677 :
ጎበዝ ነሽ
2021-01-10 10:09:24
0
marta.615
Marta Haile :
ወተት በጁስ መፍጫ ነው አሰራሩ ?
2021-03-17 07:34:48
0
user357819020
user2183375679632 :
ምድን ምድን ነው የሚጨመርው
2021-04-09 05:50:08
0
ghyujikop
ሳአዳ ሙሀመድ ሀሰን :
ወላሂ እኔ ሞክሬው ማሻአላ ተባረከላ ወጣልኝ ተቀባሁት አይሸትም ሽታው ይጣፍጣል
2021-03-20 02:31:47
0
dykge4rr4kwa
koko :
ለስት ደቂቃ እሚፈጨው
2026-01-10 16:31:13
0
hawi860
Zinet 777 :
እህ ሽታው ባለፈው ጓደኛየ ሰርታው ነበር ሽታው አቅለሸለሸኝ😂
2021-01-10 13:33:18
0
rturyu3
Rtu ryu :
ene tekebchew samnt alhedem
2021-02-24 19:46:34
0
ybldy4
@🌺🌺🌷🌹 :
እኔምትናትተቀባሁ ሺታውግን ተሳቅቄልሞትነው
2021-02-07 17:22:20
0
user2863843157915
yarebi :
ወላ የኔም ወጣልኝ ምርጥ ነው ተቀባሁት እያዞረኝ ነበር እማዳም ስራ ጋ🥰🥰🥰
2026-01-30 22:01:27
0
jina.jina123
Jina Jina :
እኔእምለውይሄንተቀብታችሁእንዴትስራትሰራላችሁ🥺🥺
2021-02-25 20:02:32
0
kkiethiopyawietetioyawo1
bati konjo :
የወተቱን ሰምንነገን
2021-02-18 17:39:40
0
samri942
use samrii :
ስንት ዳቂቃ እፋጃል እምቢ አለንይ እኮ ኡሃ ሆነብንይ 😭😭
2021-03-04 16:49:30
0
user3995338964677
user3995338964677 :
የኔ ማር
2021-01-10 10:09:34
0
To see more videos from user @zeharaaliali0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About