@azyrius: Only for Female! #xyzbca #fyp #habeshatiktok #ethiopian #habesha_tiktok #addisababa #addisababa #tiktokindia #foryoupage

@Lotus
@Lotus
Open In TikTok:
Region: US
Friday 19 February 2021 20:05:27 GMT
10432
255
84
6

Music

Download

Comments

mimilove229819
Mimi love :
ልጅ ያላት ሴት when she date ልጅ የሌለው ወንድ
2021-02-19 21:44:35
18
itssamrig
SamriG🌱 :
1 , ሴት ልጅ ቆይታም አገባች ቶሎ ምርጫዋ እንዲከበር 2, ሴት ቤት ትቀመጥ ባል ካገባች በሁላ ሚባለውን ነገር 3, ሀበሻ ወንዶች ሚስታቸውን ወይ ጉአደኛቸውን ሲመቱ ሰው እያየ ዝም ሚለው እርምጃ ማይወሰድበት ነገር......
2021-02-20 10:08:34
15
1621abi
abi :
ወንድ የበላይ ሆኖ በሴት ልጅ ነፍስ ሚጫወተው ሶፋላይ ሪሞት ይዞ ተቀምጦ ሚስቱ ምግብ ሰርታ እጁን አስታጥባ አቅርባ ወጥ እንክዋን አያረግም እስዋን ይጠብቃል የሀበሻወንድ ደግሞ 😏😏😏😏😏😏😏😏😏ስንቱ የኔ ቆንጆ 😏
2021-02-20 12:55:33
11
chef_misha
Chef Misha cooking and fun :
ስት ልጅ እራሳን ስትጠብቅ ወንድ ፍለጋ ብቻ እንደሆነ ተደርጎ ይገመታል
2021-02-21 19:52:49
10
meandyou2030l
Bluesky🟦🟦🟦 :
ሁሌ ከታችመሆን🥰
2021-02-20 09:31:30
10
tefera2
የ ሺ አለቃ ልጅ :
ላላገባች ወይም ላልወለደች ሴት የሚሠጠው ትርጉም በጣም ልቤን ከሚነኩት ጎጂ ባህሎቻችን አንዱ ነው በብዙ ነገር ስኬታማ ሆና እነዚ ነገሮች ከሌልዋት ቆማ እንደቀረች እና ብዙ ተቀጥላ ስሞች ይወጡላታል በዚ ላይ አንድ ነገር በይ
2021-02-20 06:50:57
9
nerayah3
nerayah💕 :
በናት ምኑ ተወርቶ ምኑ ይቀራል እምነት በሀል ሀይማኖት ብለዉ ለይተዉ እንኳን አላሳደጉንም ጥልፍልፍ አርገዉ ሰጡን ሁሉ ነገር ስታረጊ ብልግና ወይም አይባልም ብዙ ተፅኖ አለ እኔ ከእምነቴ ዉጪ ሁሉም ያስጠላኛል ብዙ ብዙ መቅረት ያለበት አለ
2021-02-20 12:39:07
8
wub_afro
wub_afro :
1) in our society inorder to be worthy, women have to be shy, quite and very reserved from expressing feelings. 2) Men should stop disrespecting
2021-02-20 07:06:00
5
kokobe425
Kokobe :
ሳታገባ ትንሽ ከቆየች ቁሞቀር ትባላለች
2021-02-21 00:52:33
5
sarahq479
Tisyon Mimi :
መገረዝ
2021-02-20 08:26:44
4
helendayan2017
helendayan2017 :
ሁሉም ምንስ ጥሩ ነገር አለ
2021-02-20 08:53:44
4
aster16162
user9092009078578 :
ባለመውለዷ የሚደርስባት ጫና ልቤን ነው የሚነኩት ልክ እሷ ሰርታ የምታመጣው ይመስል ያለው ስድብ ከባለቤቷ ቤተሰቦች ጀምሮ እስከ ማህበረሰብ ውይ በጣም ይጎዳታል ለዚህ ጉዳይ እሷ መሆን አለባት ተጠያቂ ?ወንዱ ላይ ብዙም አልታይም
2021-02-20 10:31:27
4
haliabdu
Hali@ abdu444🦋🦋 :
ባል ውይም ቦይ ፍሬንድ ከሆኑ ምግብ የሚይስሩት ነገር እና ማድቤት ለሴት ብቻ ነው ይሚመስልቸው. እሱ ነገር ይደብራል.
2021-02-20 19:19:19
4
itssamrig
SamriG🌱 :
ብዙ ነው ምኑን ትቼ ምኑን😀 በብዛት በሴት ላይ ያሉት መጥፎ ተፅእኖዋች አልወዳቸውም
2021-02-20 10:10:38
3
absalat4
absalat :
Mengeliy atbelam.. lol 😂 😂
2021-02-20 12:35:22
2
kaliiiioi
kali :
Speak up your mind without disrespecting your husband! I have been married for the last 15 years and It helped me be happy
2021-02-20 05:52:58
2
starr07
user4398886398019 :
እኔ ሴት አይደለሁም ይቅርታ ግርዛት
2021-02-20 12:24:10
2
itiswhatitis_19
Yougotthis :
not using my voice
2021-02-21 03:18:01
1
hayatahmed074
semir woliso 😛 :
ketechale hulum bahl nek negeroch biserezu arif new mekneyatum menem yemitekim bahel yelem habesha gar beras metemamen endainoresh new miyaregut
2021-02-24 16:55:58
1
hamihabeshawit
Hamihabeshawit🇪🇹🇪🇷🇦🇹? :
ወንድ ባጠገባችን ሲያልፍ መፎገር በግድ አናግረኝ ምናምን ሚለው እንዲጨመርልን😂 ከቻልንም አስገድደን😂😂😂
2021-02-20 22:43:07
1
lydis21
Lydia :
Hi Konjye . Bene bekul meenm yelem🤞
2021-02-19 20:09:28
1
belnbilu1
Zzzzzz :
Habesha wend magbat biker
2021-02-20 08:25:09
1
19delinaa
Delina :
የቤት ዉስጥ ስራ በተለይ በአላት ሲመጣ ኡፍፍፍፍፍ
2021-02-20 08:58:35
1
To see more videos from user @azyrius, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About