@tewodros.b: መድኃኔዓለም ት/ቤት ~ የእኔም ትዝታ!#ወንድሙ_ጅራ #Wendium_Jira #Yene_Tezeta #Tezeta #ethiopian_tik_tok #Music

Tewodros
Tewodros
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 26 March 2021 18:48:33 GMT
69895
5488
135
266

Music

Download

Comments

user135589831
ኢትዮጵያ 1ኛ :
እርግጠኛ ነኝ እሡ ሲዘፍን ሁላችንም ትት ቤታችን እና ወንበራችን ጓደኞቻችንን እያሰብን ነው🥰🥰🥰
2021-03-27 06:03:12
178
capukai77
capuka :
ኦ ትምህርት ቤታችን ተዘፈነለት እኔንም እምባዬን አመጣህብኝ
2021-03-27 06:05:06
67
ftmart3
FT :
😊 ትዝታ ውስጥ ገባው
2021-03-26 22:14:51
53
hiwotkedus
hiwotkedus :
እንዳንተ ድምፅ ቢኖረኝ ለኒውኤራ ትምህርት ቤቴ እዘፍን ነበር እጅግ በጣም እምናፍቀው ት/ቤቴ ስለሆነ መቼም እማልረሳው ጓደኝነትን መምህራኖቹ ምኑ ተወርቶ ተባረክ በናትህ ወደኋላ መለስከኝ አስለቀስከኝ
2021-03-26 21:34:30
32
evan_edris12
EVAN EDRIS💊 :
ኦው መድሽ ያልተማሩ 😊😊አሣዘኑኝ
2021-03-29 05:06:32
15
123tt420
Tady Jimmy :
youtube ላይ አጣሁት እስቲ ጠቁሙኝ
2021-03-26 21:14:56
5
missleli21
Leli :
ውይ አለማልቀስ አይቻልም ስንቱን አስታወስኩ
2021-03-26 21:46:25
36
setrading20140
SE Aluminum , stainless steel :
ወንድሙ ጅራ እጅግ የሚገርም ድምጽ ባለቤት ነው እስካሁን ብቃቱን የሚያሳይበት ግጥምና ዜማ አላገኘም ባይ ነኝ
2021-03-26 21:39:45
23
To see more videos from user @tewodros.b, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About