@yuti947: ከፊት ለፊት ለሸሸ ፀጉር አሪፍ ለውጥ አይቼበታለሁ በወር ውስጥ ሞክሩት 🌹🌹🤗

Yuti ♥️
Yuti ♥️
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 13 June 2021 20:40:53 GMT
250753
1759
288
360

Music

Download

Comments

kedilove20
ķêdį Løvę :
አጠቃቀሙስ ጥጥት ነው የማረገው እዴ😟
2021-06-18 19:11:23
11
9999gdhdhbdjd
ك :
ተግባር ለሸሸ ፀጉር የሚበቅል ተጠቅሜ ፉቴ ሁሉ ፀጉር ሆነ 😢😢😢😢😢😢😢ምን ላርግው
2021-06-14 20:11:31
10
hayusha13
HAYUSH bleh tragn💓 :
ቫዝሊኑ በጣም ጥሩ ነዉ 1 አመት በለጠኝ እየተጠቀምኩ ነዉ
2021-06-14 00:30:36
6
aa12349317
ሉሉሻዬ ካአርጎባ ሥፈር 🐝🐝💖 :
ሁለቱንም አመት ሆነኝ ምርጥ ወላሂ❤❤❤🙏🙏🙏
2025-01-06 05:18:20
3
musslimua
susuسوسو👑📚🇸🇦 :
አረ ቱርክዋዬ 🥰😂😂😂ጥሪኝ።ማነውደኔ።የሚወደት🥰
2021-06-13 23:24:00
10
tsiwen.044
waas :
እኔ herbolene እጠቀመዋለሁ በጣም በጣም ምርጥ ነው ከፊት ፀጉር ለሸሸ 🥰በ15ቀን ልዩነት አይቻለው
2021-06-14 12:19:39
4
hawa4523
✅ሥማርቷ ✅የአባቷ ብቻ🇧🇴🇨🇬 :
አጠቃቀሙ እደትነው
2021-06-13 21:24:19
3
astres01
አስቱ የሬማ ልጂ🖤♥️ :
ባዝሊኑ ማሽ አላህ ነዉ እየተጠቀምኩት ነዉ በጣም ለዉጥ አለዉ
2021-06-14 15:12:07
3
habibaliked
habiba :
እኔ እጠቀመዋለሁ ከተፈጥሮው ለየት ያለ ፅጉር ያደርግላችኃል ተጠቀሙት ሀባይብ
2021-06-14 06:55:12
0
sosi219
ወለየዋ🇪🇹 Haik🥰 :
እኔ ዘይቱ ምንም አልሆነኝ🥺🥺 ደህና ነዉ ብለዉኝ ሁለት እሽግ አስገረመኝ አለኝ ልጥለዉ ነዉ😏 ፀጉሬን ብዙ አደረገዉ ምንም ለዉጥ የለም
2021-06-14 09:52:14
1
samira_saeed22
ሠሙ ነኝ ወለየዋ :
ትንሺ ቆይታችሁ ጂብናካሥ ጡሩ ነው ትላላችሁ እርወዳ ተውኝ
2021-06-13 23:40:38
7
user6664750188013
مهيب سعيد القحم :
እንየሁለቱን እጠቀመዉ ኣሎህ ባዝሉኑ16ብነዉ ምትገዙት ያነኛዉ10ብር ነዉ ባዝሉኑ ተጨማር ኣላዉ በጃምላነዉእምትገዝዉ በዝሉኒ
2021-06-14 14:16:19
3
eyerayawa1
E ነኝ የራያዋ💕 :
ቫዝሊኑ ቆንጆ ነው እኔም እጠቀመዋለሁ
2021-06-14 11:02:44
3
ahlamfooz
FFF :
በጣም አሪፍ ነዉ ለፀጉር
2021-06-13 22:09:24
3
hawehawe064
ابوعلی نعیمی :
የትኛው ነው አሪፊ አድ ብቻ አይሆንም በዛኛው በኩል ያለሁ ከሆን እየጠቀምኩት ነው ግን ሽታው አልቻልኩም
2021-06-14 21:11:23
2
genet198
ፂዮን የድግል ልጅ :
😂😂😂😂😂😂😂 ባልጠቀመዉ አልስቅም ነበር
2021-06-14 17:16:37
2
userdwl3s73vhy
@Žãd Rãyã :
አጠቃቀሚ ንገርኝ
2021-06-13 23:13:32
2
t7asd
الحمدلله :
ፀጉሬ እየተነቃቀለብኝ ነዉ መላ ካለሽ መላ በይኝ
2021-07-29 19:17:07
2
user8263736699700
❤️ኡሙ ካሊድ ነኝ❤የልጄ ናፋቂ ❤ሀላሌን ናፋቂ❤ :
ለሚነቀል መድሃኒት አለሽ😏
2021-06-14 14:43:18
2
user9904608616059
user9904608616059 :
አጠቃቀሙን ንገሪኛ ሁለቱም ከኔ ጋ አለ ኮከናዉን ልታጠብ ሰል ነዉ የምጠቀመዉ ባልዚኑን ግን እጂና ፊቴን እጠቀመዎለሁ አሪፍ ነዉ
2021-06-13 23:03:08
2
jurijuri704
juri welloye :
እባክሽ እህቴ አይተሽ እንዳታልፊኝ ፊቴ ላይ ማዳት ጀምሮኛል መደሀኒት ካወቅሽ please 🙏🙏🙏
2021-06-25 15:35:41
3
user8205541816492
የመሀመድ ልጅ ነኝ :
🥺🥺🥺 የኔ ፀጉር ወጥ ብቻ ነው መለቅለቅ የቀረኝ ያልሞከርኩት የለም የእቃ ማጠቢያ ሽቦ ሆኖ ቁጭ አለልኝ አይ እድሌ
2021-06-14 12:57:15
3
genet198
ፂዮን የድግል ልጅ :
ሸቃሎች አልተቻላችሁም በትርፍ፣ጊዜአችሁ ማስታወቄ😅😅😏😏
2021-06-14 17:17:33
2
masho53
ማsho :
እንዴት ነው እምንጠቀመው ባክሽ ንገርኝ የፊቴ ፀጉር በጣም ሸሸ😳😳😳
2021-09-07 14:49:41
2
seid441
ለፍቅር ዘማቹ :
አጠቃቀሙ እዴት ነው
2021-06-13 21:53:02
2
To see more videos from user @yuti947, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About