Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ye_lij_magna: Reply to @temesgenmolla5 ለኢትዮጵያውያን ችግሮቻችን ኢትዮጵያዊ መፍትሄ ...እስቲ ባለሙያዋች አጥኑት ይሄንን ጉዳይ🇪🇹
ye_lij_magna
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 June 2021 07:03:37 GMT
1455504
50104
1054
1999
Music
Download
No Watermark .mp4 (
12.2MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
12.2MB
)
Watermark .mp4 (
17.17MB
)
Music .mp3
Comments
Hailat H/m :
በእናታችሁ የቡዳመድሃኒት ምታውቁ ልጄ ከሰው ተራወጦብኛል በናታችሁ
2025-10-14 02:45:28
11
Feruti :
አረ ለአስም የሚሆን እናቴ ተሰቃየችብኝ😭
2021-09-01 13:53:38
42
Adonay :
ኧረ ባካችሁ የፎረፎር ማጥፊያ ንገሩኝ🙏🙏🙏
2025-08-28 05:13:23
5
user7535836138331 :
አማማዬ ስወዶት ለደም ግፊት የሚሆን ነገር ንገሩኝ ለእናቴ ነው
2021-06-26 10:28:39
99
BantamLak Amer :
እረጅም እድሜ ከጤናጋር
2021-06-26 07:51:32
237
Hana gebremariam :
እኔ ለልጄ ለጭንቅላቱ ለ2ወር ተጠቀምኩለት ምንም ለውጥ የለም እባክሽ ሌላ መፍትሄ ካለ ንገሪኝ
2025-07-10 02:58:47
5
rita kidus 🥰 :
አረ 😂😂 ህዝቡ መጦዙ ነው
2021-06-26 08:53:39
69
jose :
እር እህቴ ተቸገሪልኝ ቡጉር በጣም አስቸገረኝ
2021-06-26 19:12:41
12
አብነት ግርማ :
እውነት ነው እኛ ቤት ተከራይተው የነበሩ አባት ለእህቴ እማማ እንዳሉት አድርገውላት ከጥርስ ህመም አድነዋታል እማማ ተባረኩ
2024-05-24 07:44:36
10
Nati Azu :
Dr. ለምኔ mother 🥰🥰
2021-06-26 18:18:10
31
spaghetti :
Our country needs more people like her. Live long yene eat 🥰🙏❤
2021-06-26 07:30:53
42
eyuayuand20000others :
እናትዬ አስተናግር በእውቀት ካልሆነ መርዝ ነው
2021-06-26 08:31:10
9
Nebayot Nebayot :
ኢትዮጵያ ስገባ በቃ ማዘር ጋር ነው ምሄደው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ሳሚልኝ በናትሽ አያትሽን እድሜ ጤና ይስጦት በይልኝ
2021-06-26 07:07:10
5
Aman :
ማዘር ምን አስበው ነው ሊያጀዝቡት ነው ህዝቡን😂
2021-06-26 18:05:42
5
Beziti34 :
የተባረክሽ ነሽ እዉነት!
2021-06-26 07:47:33
7
yad :
በነካ እጅሽ እስኪ የባህል ህክምና ነክ የሆነ መጽሐፍ ፈልገሽ ወዲህ በይ 😉🙏
2021-06-26 07:59:50
7
እገሌ :
እፀ-ፋሪስ 👍
2021-06-26 07:46:16
6
ማስቲ ገበያ :
እናመሰገናለን አያቴ🥰 በተጨማር ያስተናገር ቅጠል በእጃችን አሽተን ቁስል ላይ መቀባት ተሎ እንድን ይርዳናል እና ፀጉራቸውን ህፃናት ከተላጩ በኋላ የራስ ቅልን መቀበት በጥም ጥሩ ነው🥰ከአያቴ ያየሁት ነው
2021-06-30 16:28:22
5
maklit :
በጣም ልክ ናቸው
2024-08-26 10:25:15
14
yafie🇪🇹 👨👩👧❤️🇨🇳 :
እኔ ድሮ ፀጉሬን ተመልጨ ነበረ ጭንቅላቴን የምትቀባኝ እናቴ
2021-06-26 17:55:55
6
Dj Jusu j :
ይሄ ዕፅ ደብተራዎች ለእውቀት እየተባለ በ ሰውነት ቆዳ ውስጥ እየተቀበረ ትውልዱን በአጋንንት ያሽመደመደ ስውሩ ዕፅ ነው🥺
2021-06-27 21:57:36
5
N-Mobile Screen 🖥️ :
እኔ እንዴት እንደምኖር ባያቹልኝ🙏,በቀን የአንድ ሚሊዮን income generate business plan በልቤ ይዜ😎🙃🙂😁ኢትዮጵያዬ ደርሼልሻለው መጣሁ ትንሽ ታገሽኝ
2024-05-10 21:44:05
0
-.. .. -.-. .... .- 👍👍 :
lemn neber ene ena godegnaye mntekemew😳😳😳
2021-06-26 10:52:21
1
susu :
ለእንቅርት አሪፍ ነው ግን በአረብኛ ምን ይባላል እባካቹን
2024-10-30 17:24:45
1
📚🧕صبرينا 🕋🤌ሰብሪና💵 🙌 :
ልክነው እኔ ወቶልኛል ማመን ያቅታል ከው ጥርስ ኢሄ ይወጣል ብዬ😭
2025-11-06 17:01:45
0
To see more videos from user @ye_lij_magna, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
what are we DOING apex #apex #apexlegends #apexlegendsclips #twitchstreamer #fyp
A❤️ #A #Nipal #atoz #Love
M4r1lyn M4n50n- Mechanical Animals-1998 #cassettetape #marilynmanson #marilynmansonfan #marilynmansonmexico #marilynmansonlive2026
Lâu rồi mới thấy hoàng hôn Đà Lạt #dalat #chill
Masya Allah Adem Banget Dengerin Baba Arya Ini🥹❤️🔥 #filmmunafik #munafikmelawaniblis #munafiknyaindo #bahayajadimunafik #aryasaloka #ustad #rekomendasifilm #filmbioskop #acting #ruqyah
Nigerian songs that hits different #thematterbymaleekberryftwizkid#throwbacktracks #oldsongthrowback #wizkidfc
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy