@bitacoradejoe: #vuelo #volaris #viaja

Joe Morales
Joe Morales
Open In TikTok:
Region: MX
Thursday 26 August 2021 04:40:22 GMT
84
5
1
0

Music

Download

Comments

matching.melania
matching.melania :
Que paz este post 💯🤩
2021-08-28 00:03:50
0
To see more videos from user @bitacoradejoe, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በ12ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገበው ተማሪ ሮቤል ጌታቸው  ከአካባቢው ምሁራን የገንዘብ ማበረታቻ ተበረከተለት ሆሳዕና 03/01/2018 (ሀድያ ቴሌቪዥን) በሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ600/590 በማስመዝገብ በሀገር ደረጃ ሁለተኛ ለወጣው ተማሪ ሮቤል ጌታቸው፣ በትውልድ አካባቢው ተወላጅ ምሁራን የ420 ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶለታል። በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የመካኒካል ምህንድስና መምህር እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ዶክተር ሙላቱ ጫኬ እንደገለጹት፤ ሽልማቱ የተዘጋጀው ተማሪው ያሳየው ትጋት ለሌሎች አርአያ የሚሆን በመሆኑና ወጣቶች መደበኛ ያልሆነ ስደትን አማራጭ ከማድረግ ይልቅ በትምህርታቸው እንዲበረቱ ለማነሳሳት ነው። በስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የጊቤ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሀላፊ ኃላፊ እና ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ ግርማ አሰፋ በበኩላቸው፣ የትምህርት ጥራት ስብራት በተስተዋለበት በዚህ ወቅት የተመዘገበው ውጤት የሚበረታታና ለሌሎች ተማሪዎችም ትልቅ መነሳሳት የሚፈጥር መሆኑን ተናግረዋል። ሽልማቱን የተረከበው ተማሪ ሮቤል ጌታቸው ለተደረገለት እውቅና ምስጋና አቅርቦ፣ የተሰጠው ማበረታቻ የበለጠ ኃላፊነት እንዲሰማው እንዳደረገው ገልጿል። በቀጣይም ትምህርቱን በትጋት በመከታተል ሀገሩን የሚያስጠራ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ እንደሚሰራ ተናግሮ፣ ታናናሾቹም ጠንክረው እንዲያነቡ መክሯል። የተማሪው አባት አቶ ጌታቸው ገብሬ ሁለቱም ወላጆች ለልጃቸው ስኬት አስፈላጊውን ድጋፍ ሲያደርጉ መቆየታቸውን ገልጸው፣ ለልጃቸው የተደረገው ሽልማት ለአካባቢው ተማሪዎች ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ በመሆኑ ድጋፍ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል። ቤተልሄም ደመቀ

About