@husu215:

Husu
Husu
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 09 September 2021 21:53:14 GMT
380678
44367
3528
3020

Music

Download

Comments

zeynzayn12
Zayn 🍎 :
ሐቢቢ ሁሴን አህመድ ማለት አንተ ነህ እንዴ?? ይህ ልጅ አንተ ነበርክ እንዴ በአላህ???? እኔኮ ድምፅህን ስለምወደው ከኢንተርኔት አውርጄ Still Now እየሰማሁክ ነው🥺🥺
2021-09-10 04:38:42
860
ekram9091
ኢክራም ነኝ ወሎየዋ :
ማሻአላህ ሀፊዝ ነህ አይደል
2021-09-10 02:45:35
236
withshellys
Shellys | Make Money :
ሁሱ በማርያም ትክክለኛ አካውትህ ነው 😥🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰መስለም እፈልጋለሁ😥😥😥
2025-03-29 02:38:26
60
77sumsum
يا سمسم، سوف نصبح بشرًا يومًا :
አንተ አልመሰልከኝም ነበር የአላህ ዛሬ ደሞ አንተ መሆንህን ሳውቅ የበለጠ ውስጤ ተደሰተ. የአላህ ! አላህ ጀነትን ይወፍቅህ ከረሱልም ጎረቤት ያድርግህ ያርብ. ለኔም ዱአ አድርግልኝ.በኒቃቤ ጠንካራ እንድሆን አላህ እውቀትን እንድጨምርልኝ
2021-09-10 20:51:19
156
ismailsalih3
Agaro Beloket & Terazo ✅ :
ሁሱዬ አላህ ይውደድህ ለአላህ ብዬ እወደሀለው በአላህ ከየህ እንዳታልፈኝ ዱአ አድርግልኝ ካንተ በላይ ለዲኔ እንድሰራ ከወንጀል አላህ እንዲጠብቀኝ በአላህ ሁሱኮ ወለሂ እቀናባሀለው ማሻአላህ
2021-10-17 19:53:01
117
feti_yekelelawa1
💕𝐅𝐞𝐭𝐢-የከለላዋ💕 :
ሲገርም ሱረቱል ኒሣእ ያለሁበት ቦታ ነው የቀራከው ኢንሻ አሏህ በቅርቡ ለማኽተም ቸኩያለሁ
2021-09-12 22:51:05
38
ku.....a3
لاإله إلا انت سبحانك :
ሁሲ አላህ ይጠብቅህ ወንድም ግን ሰሞኑን ሴቱ ካንተ ጋር ሁኗል ውሎና አዳራችን እና አንድ በልልኝ የሚመኙት ሀፊዝ የሚውሉት ሽሻ ቤት ነው 😂😂
2021-09-10 09:35:30
37
susuadis3
Susu :
ግንኮ አሻጉሊት መጠቀም አይፈቀድም ሀራም ነው በተረፈ ማሻአላህ ብያለሁ ወድማችን
2021-09-10 13:04:33
13
neimaseid21
የሸጋ ሠይድ ልጂ🌂 :
ለምን አታቀራንም ወድም እደዚህ እየቻልክ🥺
2021-09-10 19:16:49
13
user3445336576
ፍልቅልቋ ወሎየ :
ታድለህ ያረብ አተን ያገባች ሚስት ምንኛ እድለኛናት
2021-09-16 17:23:45
18
nagiba40
NAGIBA___MKIE🎧 :
ማሻ አላህ
2021-09-10 07:24:36
21
toyba...love
toyba...love :
ከስር ነው ማሻላ ታንፀህ ያደከው
2021-09-10 04:23:51
45
juhaarmuhammad2
user3272226482778 :
አደራህን ወንድሜ ፊትና እነዳይመጣብህ ማለት ጓበዝ ነዉ ይሉኛል ስሜት እንዳይሰማህ አላህ ይጠብቅህ
2021-09-10 08:22:59
19
meriem3654
M ነኝ የዴሴዋ :
መሸአላ ያረብ እንዴት ደስ ትላለህ ያአላህ እኛንም ቁረአን ሀፉዝ አርገን
2021-09-12 14:09:48
8
lula_s1sweet
s@_sweet :
ማሸአለህ ወንድሜ አለህ ይጨምርልክ መሸአለህ
2021-09-09 23:16:20
9
ilovemybaba78
ماى🌗✨ :
ማሻ አላህ አላህ የምትጠቀምበት ያድርግህ ወንድሜ🙏
2021-09-10 05:27:40
5
kimmeru
FIBERMART TRADING COMPANY :
r u marred?
2021-09-10 13:01:13
8
fadilagobana
💟Fናኝ 💌ያአበቴ ❤ልጅ💘 :
ማሻ አላህ
2021-09-12 19:20:19
9
sartt681mereyam
መርየም የረሱል ወዳጂ 📚📖 :
ተሳዳቢወች እንተጋ እንወያይ ሲሉ ሞራላቸዉ ነዉ የገረመኝ
2025-02-11 17:16:22
6
mamilaa70864
Mamila :
አስታውሳለሁ ይህን ውድድር ስትወዳደር የFb ላይ ስንወደው የነበረው ሁሴን አይ ቲክቶክ
2025-02-14 12:52:17
6
user501295625394
Z ነኝ የማሜ ታላቅ🇪🇹💋 :
ይቅርታና አኺ ዩቲብ የለህምዴ በዩቲብ ፈልጊ ነው?
2021-09-09 22:20:03
8
husena96
husena :
😳😳😳😳😳😳mashallah
2025-02-26 03:32:36
10
sabrin9834
✨sabrin🌸 :
ሁሱ suratu nissa aya 23 abraralign be allah🙏
2025-03-05 18:36:37
5
animuslimalhmadulillaah1
B.A.U :
ማሻ አላህ🥰🥰🥰
2026-05-17 05:50:25
1
To see more videos from user @husu215, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About