@vit.care: GG🙏💯 #GG #ejigayehu_shibabaw #musician #brilliantmind #amongthebest #ethiopian #longlive ❣️❣️❣️

VCC
VCC
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 14 October 2021 16:22:31 GMT
356643
18998
268
945

Music

Download

Comments

tigist689
tigist❤ :
ምን ታይቷት ነበር ይህን ዘፈን የዘፈነችው የአሁን ጊዜ መሆን ነበረበት
2021-10-15 11:27:02
326
nurahmad170
Nur Nur :
እውነት ነው የኢትዮ ቅርስ ናት መንግስት ሊፈልጋት ይገባል
2021-10-15 05:32:09
201
sadaadam16
sada adam :
አሁን የሚቀረን ያለማንም ጣልቃ ገብ ህዝብ ለህዝብ መታረቅ አለብን🥰🥰🥰🥰
2021-10-15 16:45:31
136
user8429980012541dagi
Đâğĩ ¥♒️ :
አሁን ነው ፍቅር የራበን ድሮማ ሁሉም ፍቅር ነበር
2021-10-16 05:17:30
38
menge23242324
user3101455940722 :
ምን ታድርግ ቤተሰቦቿ በፒፒ ፍቅር ወድቀው አስቀይመዋት ይሆናል
2021-10-16 10:33:59
7
flinex77ffx
FlineX77 :
ጂጂዬ ምን ሆና ጠፈች ትፈለግ የኢትዮጵያ ቅርስ
2021-10-15 02:43:40
88
userrodas2
user Asero :
አማራ ማለት ይሄ ነው
2021-10-20 17:24:25
5
makichu3
Maki online hair shopping :
ደቡብን አልጠራችም ልበለ😳😳😳😳??? ትተዋ እኛ ፍቅር እሪቦን አያውቅም b/c ሁለም ፍቅር ብቻ
2021-11-06 09:55:03
2
mametapisery
Mame jr 𓃵 :
እኔን የራበኝ ፍቅር ነው ጂጂ
2021-10-16 18:58:44
46
tigestmelku
Tigest Melku :
ንገሪል ትዳርን በብሔር ሊያረጉት ነው ፍቅር የልብ ጉዳይ ምን እንደሚጥል አይታወቅም
2021-10-24 20:47:15
19
asnibekele0
pomi :
ይሄ ዘፈን ሳይሆን መዝሙር ነው።
2021-10-16 06:08:17
18
semal1221
Apostolic Answers (አኬ) fan :
ጂጂዬ እኛን ደግሞ እሷም ርባናለች ጠፍታብን🥺
2021-10-19 16:47:57
20
.065893
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው :
ጂጂዬ አንች ማለት እንቁ ነሽ ምን እየታየሽ ነበረ የምታቀነቅኝው ስለ አባይ ዘፈንሽ መንግሥት ነቃ የገደብ አሉ አቶ መለስ ስለቤሄር ጥላቻ ሳናቅ አንች ስለፍቅር አቀነቀንሽ እኛም አሁን ላይ የራበን ፍቅር ነው አብይ ተብየው መስማት አለበት
2021-10-17 08:06:40
15
user3938581280716
Addis Aneba :
ጦርነት አይበጀንም
2021-10-16 00:20:06
9
ehiopianism
ኢትዮጵያ ነው ስሜ 🇪🇹 :
አረ የምር ነው ማርያምን ፍቅር በጣም ነው የናፈቀን ግን እንዴት ምን አረግን ወደ ድሮ እንደምንመለስ አናቀውም 😭🇪🇹ኢትዮጵያን ፈጣሪ አንድ አርገን
2021-11-04 20:30:56
8
zcool2127
zekarias :
እምባ እምባ ኣለኝ!!
2021-10-18 05:02:47
7
navlischu
Chuna Navlis mom :
የኔ ምርጥ ከረ ከየት ጠፍተሽ ነው ለዛሬ ድምፃዊ መጫወቻ የሆንነው ጂጂ🥰🥰🥰🥰🥰
2021-10-16 11:11:51
4
.065893
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው :
አንች ነበርሽ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆን የነበረብሽ አይይ ጂጂዬ እወድሻለሁ 🥰🥰🥰
2021-10-17 15:09:17
3
betidempl
@beti-dempl :
ልብ አውቃ የሆነች እኮናት 😍😍😍 አቦ ክፉ አይካብን
2021-10-16 19:06:13
3
nahoocarmarcket
ናሁ Car Market :
true true...
2021-10-15 04:30:11
3
ethiopia0830
Barok 1924 :
ንፁ ኢትዮጲያዊ
2021-11-11 16:22:50
2
sadoryo
sadoryo :
የምንግዜም ተወዳጅ ዜማ
2021-12-04 17:10:32
2
selom95
selom95 :
Ere ጂጂ የት ነው ያለሽው???
2021-10-16 23:22:42
1
user94986431
TS D :
Statue is on my heart, ma queen🙏🙏🙏🙏🙏
2021-10-14 20:24:57
3
caesarmamme
Caesar 💚💚💚 :
እሷ አሁን ፕሮቴስታንት ሆናለች ዘፈን አትዘፍንልህም!!!!!!!💛💛💛💛💛
2021-11-13 09:17:22
1
To see more videos from user @vit.care, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About