@husu215: Reply to @behradin5

Husu
Husu
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 02 November 2021 16:26:11 GMT
311013
17437
1446
1075

Music

Download

Comments

aebel_dese
aebel_ :
አቦ እንደዚህ አዛኝ አክባሪ ባል ይስጣቹ አሚን በሉ ሴቶች 😅😅
2021-11-02 18:51:09
486
user967kiya
200856 :
ታድላ ማነሽ ደመቁየ የእድል ሎተሪ ከአላህ ወቶልሻል
2021-11-02 16:45:04
180
user283795852
ሀይከል ጁሀር :
ወላሂ በሂወቴ ገናዛሪ ቀናሁ 😁😁😁😁😁😁😁
2021-11-02 21:41:39
49
seadah4
የደሴዋ ቀበጥ :
ኧረ የሀበሻ ወንድ እንዲህ አይነት አዛኝ አለ እዴ ማሻ አላህ😅
2021-11-02 18:47:31
39
rewebintseid
ሚጡዬ ❤ :
ይሄኔ ቶሎ እንድትጨርስለት ይሆናል 😅
2021-11-02 17:12:00
58
dyk28vvzz2fj
R.ነኝ የአላህ ባሪያ❤ :
ሁሴን እንዳተ አይነት ባል ይወፍቀኝ🥰😁
2021-11-02 18:47:25
38
omuyusra.ss8
واصبر وما صبرك إلا بالله 🤍❣️ :
ማሻ አላህ ታድላ ወላ 🥰 ያረቢይ ወፍቀን
2021-11-02 17:05:27
27
ramospsg2
user7872080782561 :
ሁስዬ እኔና አንተ መችነው ምንጋባው😥
2021-11-10 12:10:25
3
user9571936661081
imoid_rzzAJd8ZJO :
ኧሠላሙ አለይኩም ቁርዐን ማስቀራት ፈልጌ ነበር
2025-02-24 20:16:17
1
user2843344683926
ነኝየድሬሮቃዉ :
አተግን ለጥያቄ ሠዉትመርጣለህ ስትቀን ጠየኩህ. እናቴ አሟት ነበር. በረመዷንወር ከዛም ቀዷዋን ሳታዋጣ/ወደማይመለሰዉ አገር ሂደች ምንማድረግ አለብኝ
2021-11-16 14:10:29
7
mubarik.shejalal
mu /s :
ሁሱ ጥያቄ አለኝ Livi አስገበኝ
2025-05-04 09:52:47
2
semir413
ٖሱሱ ነኝ የኮበልሻዋ :
እሰይ እሰይ አቦ ይመችህ በልልኝ አይ ና አንዳንድ ሙክ ማፊወቹን ፍቅር አስተምርልን🥰🥰🥰🥰
2021-11-02 17:07:55
11
userergh60822048
ansar ansar :
በጣም ደስ ትለኛለህ ወንድሜ ዱዋ አርግልኝ እስቲ
2022-01-14 20:56:53
4
dyup3l20hbmp3
ማም ቲቶክ :
አቤት ኮሜት እደዛይነት ፍቅር እንዴት ደስ ይላል😂😂
2021-11-03 10:16:40
5
umumubarek30
🇪🇹بنت عبدالله 🇸🇦✅ :
አሚን ያረብ 🤲 እኛንም ወፍቀንንንን🥺
2021-11-03 15:47:10
6
sabsayd
F ነኝ የእማዬ ናፋቂ 🇪🇹🌹 :
ወላሂ ኮሜታተሮች ሥታሥቁ 😅😅😅
2021-11-02 19:02:08
9
user6318726716873
ገኒ ጀማል :
ዋው ባል ማለት ይሄ ነው
2025-05-04 08:14:50
2
fafii2748
ትዝታ ነዉ ስቄ የአቀስታዋ ነኝ :
ማሻአላህ አላህ ይዎፍቀን እደዚህ አይነት ፍቅር ያረብ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2021-11-02 21:09:51
5
kalkidan.kalkidan32
ጌታን ጴንጤ ነኝ🤓❤❤❤❤ :
ስንት ሚስት ነው ወንድ የሚያገባው አረ የባሌ ሚስቶች እየበዙብኝ ነው ?? 🥺😭😭 አረ ለልጆቼ እንኳን ጊዜ እየሰጠ አይደለም ለኔም 🙄🙄
2024-09-29 23:15:02
0
2729w9w7e
💞 𝑧𝑒𝑑 𝑤𝑜𝑙𝑙𝑜𝑦𝑒𝑤𝑎😘 :
ማሻ አላህ ፍቅር ይልካል ይህ ነው🥺🥰🥰🥰🥰
2021-11-03 12:28:38
2
hayatseid979
ሀዩየጂዳዋ❤️ :
ማሻአል😂🥰
2021-12-30 07:12:10
2
h.y7q
user7384847437188 :
as wr wb ወድሜ ጥየቄ መልሲንኝ እኔ በአንክ 80 ሺህ ነበርኝ ግን በሱ ዘከ ይወጀበል ወይ
2021-12-29 19:35:58
2
zamzam.bakeriz
. :
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ወላሂ የታደለይ ሁና ነው ወላሂ
2025-03-10 18:06:29
1
user3434827233030
ፊዳከ :
ኧረ እደዚህ ያለም አለወይ ለኛም ይሹፈን
2025-02-07 21:37:06
1
fiyamii1
🦋𝓯𝓲𝔂𝓪𝓶𝓲𝓲🦋 :
ebkhen atelfegn wendeme be resulu sallal allah weselam lay selewat endet new menawerdew ebak melselgn ballah
2022-01-29 12:26:21
1
To see more videos from user @husu215, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About