Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@esmael_nasir: #ዲሽታጊና #ዲሽታ #Dishta
Esmael (is na we)
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 07 November 2021 09:16:33 GMT
245112
4285
642
424
Music
Download
No Watermark .mp4 (
16.94MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
16.94MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
sofia :
የልቤን ነው የተናገረው የሁለቱም ወገን ነኝ ጦርነት አልፈልግም
2021-11-07 13:22:38
1
kt :
እኔ ጦርነት መሮኛል እናተስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2021-11-07 14:42:44
250
meski@23 :
እውነት ነው የሚዘፈንበት ጊዜ አይደለም ታዋቂ ሰዎች እንደዚህ ቢናገሩ ጥሩ ነበር
2021-11-07 11:39:20
201
FANUEL :
የክርስቶስ ልጅ እንዲ ነው
2021-11-07 12:44:04
189
ኢትዮጲያ እናቴ ናት :
ተባረክ ለሰላም ሲባል 10 ጊዜ እርቅ ቢጠየቅስ ስው እየሞተ እየተፈናቀለ ይበቃል
2021-11-07 13:18:01
114
fenan :
ሽምግልና ተሞክሮ እናቶች አልቅስው ለመኑ ደብረፅዎን አሳፍሮ መለሳቸው
2021-11-07 10:12:56
109
🤙 :
ይሄ ነው አምበሳ
2021-11-07 11:49:16
73
eyutii63 :
መሆንም ያለበት ይህ ነው
2021-11-07 10:07:44
69
rita :
ጀግና ወንድ ምርጥ ሀበሻ ዘርህ ይባረክ
2021-11-07 12:09:10
61
sun2121 :
ያመነበትን የተሰማውን ነው ያለው ወታደር ነበራ ያውቀዋል ስቃዩን
2021-11-07 14:35:11
59
ቦኤዝ (ባቢ) :
እንስማማ ምንም ቢሆን ወንድማማቾች ነን ነው ያለው እንታረቅ የሚል ሰው አይጠላም
2021-11-07 13:52:42
57
Boss :
የአስተዳደግ ልእልና
2021-11-07 13:27:35
53
ያልታዩትን Video አሳሹ 😋😁✌ :
ወንድሜ እኔ ካንተ አይነት ጋር ነው ኢትዮጵያዊ ስባል ምስማማው አንደበትህን መድሃንያለም ይባርከው!!!
2021-11-07 17:16:26
47
derartutulu610 :
አውነት ንው ይበቃል
2021-11-07 12:36:31
38
adonchres :
አሁን አንዲ የሚባልበት ጊዚ አይደለም እንዲየሚባልበት ጊዜ አልፏል
2021-11-07 10:12:12
38
marda :
ይሄ ነው ጀግና
2021-11-07 11:57:08
36
Getish_Habeshawi :
ከኢትዮጵያ አንድ አስተዋይ ሰው ተገኘ👏
2021-11-07 16:42:13
34
papilo :
This is the reality if we Ethiopian have 👂 ear wake up people killing each other will not take us anywhere
2021-11-07 11:35:24
34
user988110817781 :
ጀግና
2021-11-07 10:13:45
33
robin hazard :
ወንድ ነው👊💪
2021-11-07 11:59:08
32
Yoas W :
አንዳንድ ሰው ጥጋብ አይችልም። ገና 6 ወር ሳይበላ ጠገበ።
2021-11-07 11:49:27
25
Silent is no piece !!! :
ይቼ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም
2021-11-07 11:24:46
19
user64236067301 :
ቴዲ አፍሮ የሚባለው አዋቂ መሣይ ከንቱ እዚህ ጀግና ልጅ ስር ቁጭ ብሎ መማር አለበት
2021-11-07 14:40:50
19
mojiyab :
የ Ethiopia ማርቲን ሉተርኪንግ
2021-11-07 17:10:01
17
user 98064201 :
ድሮ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥሎ ማልቅስ አለችን እናቴ
2021-11-07 10:18:44
15
Mesfin :
ትክክለኛ ንግግር ነው እናስተውል
2021-11-07 15:10:35
15
famidad123 :
ሁሉን ነገር ትተውት አንድ ብንሆን እላለው
2021-11-07 14:44:36
13
melak :
እግዚአብሔር ይባርከው. ጀግና ሰው ነው
2021-11-07 14:37:29
13
Melli🦍 :
for real betam jegna respect blenal 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
2021-11-07 12:15:45
12
ቀዳማዎት እመቤት :
አሁንማ ሽምግልና አይሰራም አፈር ልሰው ሥለሚነሱ ድራሻቸውን ማጥፋት ነው ከምድር ላይ ለቀጣዮም ትውልድ አይበጁም
2021-11-07 10:18:08
12
Promise :
ሰው በጠፋ ሰአት ሰው የሆነ
2021-11-07 13:21:28
10
yomanhabesha :
ትክክለኛ ሀሳብ ነው ምንም ውሸት የሌለበት
2021-11-08 07:31:20
10
user1696614794202 :
ተባረክ ብዬ ዋለሁ
2021-11-08 09:30:20
10
Princess Saliah Hass🇪🇹🇪🇹 :
የቅርታ ብላል ወላሂ ሚስክን ነው ተዉት🥺
2021-11-07 23:32:58
10
Asmeret💊⁷ :
እውነቱን ነው መሮናል
2021-11-07 14:49:56
9
yehana :
አወቀች አወቀች ስትባል የባሏን መፀሀፍ አጠበች..... አሉ😂😂😂
2021-11-07 13:24:27
9
ኢየሱሰ የዘላለም ካህኔ ነው። :
ዲሽታ ጊና ትልቅ ሰው ስለእውነት
2021-11-07 12:13:51
9
Khalid Nigussu :
እንዳያውም አዳም አባቴ እንጂ ወንድሜ አይደለም ወደ እርሻህ ተመለስ ስንፈልግ እንጠራሀለን #
2021-11-07 12:14:54
9
Fasiga19 :
ከጦርነቱ በፋት የሀገር ሽማግሌ፣ የእምነት አባቶች ሽምግልና አልሄዱም ? አንተ ምን እያልክ ነው ምታወራው?
2021-11-07 11:48:04
8
China ፒፕል ኣር smart :
እንደሱ አይነት ሰው ነው የጠፋው
2021-11-07 15:04:24
7
Million' :
ከመምህሩ አዝማሪው ተሻለ !!! respect ዲሽታጊና !!
2021-11-08 05:09:37
7
emran habesha :
Lek belewal
2021-11-07 16:05:14
7
bird :
ጀግና ነው እውነቱን ነው የተናገረው
2021-11-07 13:20:43
7
Tez Abebe :
እርቅ ጥሩ ነው በእርቅ ለሚያምን ብቻ ለወያኔ ይህ አይሰራም
2021-11-07 13:25:25
7
waero :
ከማንም እና ከምንም በላይ አከብረዋለሁ
2021-11-07 15:37:13
6
my love🦋 :
ጥፋቱ አልዘፍንም ብሎ መዝፈኑ ነው 😂
2021-11-07 14:19:04
6
ኢየሱስዬ :
ልክ ብልሃል
2021-11-07 15:53:44
6
abdulkrimredwan :
saw malet esu new
2021-11-07 12:12:31
5
Helen 21 :
ምን ያህል ትሁት እንደሆነ ተረድጨቻለሁ
2021-11-07 15:08:09
5
OZIL LOVE ★♥★ 🇵🇰✈️ :
በጣም ቸኮለ ገና ሁለት አመት ሳይሞላው
2021-11-07 11:58:03
4
Habibti1278 :
ትክክል
2021-11-07 12:06:11
4
To see more videos from user @esmael_nasir, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
crazy skills📌#footballtiktok #fyt #vira
#viral #outfitinspo #fashion #dress #tennis
10 10 10 💙❤️💙❤️
Cuộc trò chuyện thật bùng nổ Đừng bỏ lỡ phiên phát tới của tôi nhé #tiktoklive #livehighlights
🥂🍾 #pourtoi #pacs #amour @Matthieu udave
🥰 #jkt48 #lilyjkt48
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy