@talysethecreator: #ColorCustomizer #GameTok #bounce #biggirl #biggirlhype #biggirltiktok #fyp #foryou

talysethecreator
talysethecreator
Open In TikTok:
Region: US
Friday 01 April 2022 04:09:05 GMT
775
75
2
0

Music

Download

Comments

loyaltyandrespect8
Loyalty and Respect :
good vibes sweetie 😘😘😘😘😘
2022-04-01 09:42:38
0
dionysosbrown
Blackskullking4 :
Show off sexy
2022-04-02 00:14:30
0
To see more videos from user @talysethecreator, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሰበር ዜና Breaking News ኢትዮጵያ እና ቱርክ በ1 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ሁለት ዘመናዊ የጦር መርከቦችን (TCG İzmir እና TCG İçel) ለመግዛት ታሪካዊ ስምምነት መፈራረማቸው ተገለጸ።  ይህ ግዙፍ የጦር መርከቦች ግዥ ስምምነት ይፋ የሆነው ቱርክ እያዘጋጀችው ባለው 31ኛው የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (COP31) ጎን ለጎን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋን ጋር ባካሄዱት ውጤታማ ውይይት እንደሆነ ታውቋል። ኢትዮጵያ ወደ ጉባኤው ከመጓዟ አስቀድሞ መርከቦቹን ለመግዛት የውል ጥያቄ (Proposal) አቅርባ የነበረ ሲሆን፣ በሁለቱ መሪዎች መካከል በተደረገው ከፍተኛ ውይይት ስምምነቱ በይፋ ፍጻሜ አግኝቷል። ይህ ስምምነት የኢትዮጵያን የባህር ኃይል አቅም በከፍተኛ ደረጃ ለመገንባትና ለማጠናከር የሚደረገውን ጥረት አዲስ ምዕራፍ ላይ የሚያሸጋግር ሲሆን፣ በተለይም ሀገሪቱ በቀይ ባህር (Red Sea) እና በዙሪያው ባሉ ስትራቴጂካዊ የባህር ክልሎች ላይ አሰልፋ የምታሰማራቸውን የባህር ኃይል ሰራዊትና የመከላከል አቅሟን ለማደራጀት ትልቅ እገዛ ያደርጋል።  በቱርክ አገር በቀል የጦር መርከብ ግንባታ ፕሮግራም (MİLGEM) የተገነቡት እነዚህ የ I-Class (İstif-class) ፍሪጌቶች 113 ሜትር ርዝመትና 3,150 ቶን ክብደት ያላቸው ሲሆን፣ ዘመናዊውን MİDLAS የአየር መከላከያ ሚሳኤል ማስወንጨፊያ፣ የረጅም ርቀት ATMACA ሚሳኤሎችን፣ CENK-S 3D ራዳር፣ ADVENT የውጊያ መቆጣጠሪያ ሲስተም እንዲሁም የጦር ሄሊኮፕተሮችንና ድሮኖችን ማሳረፍ የሚያስችል መድረክ የታጠቁ ናቸው።#breakingnews #newsupdate #fypage #ሰበር_ዜና #ethiopia #turkey

About