@santy.munnich: #fypシ #Pindre#👏🤣🤣 #fypage #píčimorevole.

Santy95
Santy95
Open In TikTok:
Region: CZ
Friday 15 April 2022 12:57:24 GMT
2205
167
3
3

Music

Download

Comments

ta_s0_m0re
Ta_S0_M0re :
řekl tak 100x vole
2022-04-15 18:20:55
1
martasbrooo
Martasbro :
Píči more vole 😂😂😂😂😂
2022-04-15 20:11:55
1
To see more videos from user @santy.munnich, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በ2024 የዓለም ኦሎምፒክ ስፓርታዊ ውድድር መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ የተካሄደውን አስነዋሪ ትዕይንት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል፡፡  የ2024 የዓለም ኦሎምፒክ ስፓርታዊ ውድድርን በማስመልከት ባለፈው ዓርብ በአውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር ሐምሌ 26 በፈረንሳይ ፓሪስ ከተማ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት በተካሄደበት ወቅት በመላው ክርስቲያኖች ዘንድ ከፍተኛ ክብር የሚሠጠውን ምስጢረ ቊርባንን ያቀለለ፣ የተመሳስይ ጾታ ጋብቻን፣  የግብረ ሰዶማውያንን እኩይ ተግባር በወገንተኛነት የተደገፈ ትርኢት ማሳየታቸውን በዓለም ዜና ሲሰራጭ ተመልክተናል፡፡.       በየአራት ዓመቱ በሚከናወነው የዓለም ኦሎምፒክ ስፖርታዊ ውድድር የመክፈቻ ሥነሥርዓት ላይ የቀረበው የረከሰ ድርጊት ሲታይ  የሃይማኖትን ነጻነት የሚጋፋ፣ ጾታ የሚለውጡ ሰዎችን የሚያበረታታና በአጠቃላይ በክርስትና ሃይማኖትና በክርስቲያኖች ላይ የተፈጸመ ቀጥተኛ ጥቃት ስለሆነና ከሰለጠነው ዓለም የማይጠበቅ፣ የሌሎችን የእምነት የባህልና የማኅበራዊ ዕሴት ማክበር ልዩ ቦታ በሚሰጠው የኦሎምፒክ ስፖርታዊ ጨዋነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ የሚፈጥር፣ በቅዱሳት መጻሕፍት፣ በሰው ልጅ ሰብዓዊ አኗኗር ፈጽሞ ተቀባይነት የሌለው ተግባር ነው፡፡       በመሆኑም አንዱ የሌላውን የእምነትና የአምልኮ ነጻነት በማክበር እንዲኖር በሃይማኖት ቀኖናት ብቻ ሳይሆን በዓለማችን ላይ ባሉት ሀገራት የሰብአዊ መብትና የእምነት ሕግጋት የተደነገገ ሆኖ ሳለ ከኦሎምፒክ ስፖርት ጋር በማይገናኝ ሁኔታ በውድድሩ መክፈቻ ትዕይንት የተፈጸመው አስነዋሪ ተግባር ሃይማኖታችንን የሚጋፋ፣ መንፈሳዊ እሴቶቻችንን የሚያጠፋ ክብረ ነክና ሊወገዝ የሚገባው ሰይጣናዊ ድርጊት በመሆኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በጽኑ አውግዞታል፡፡ የዓለም አቀፍ የኦሎምፒክ ኮሚቴና ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸው አካላትም ይህንን በመላው ክርስቲያኖች ዘንድ ከፍተኛ ቁጣ የቀሰቀሰውን ጸረ-ሃይማኖት የሆነ አስነዋሪ ድርጊት በመኮነን የአምኮልን መብትና ነጻነት እንዲያስከብሩ፣ ድርጊቱን በግልጽ እንዲቃወሙ ቋሚ ሲኖዶስ መንፈሳዊ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡ ዘገባው የ/ኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ  #orthopedics #orthodoxy #ethiopianorthodox #ortho

About