@amalbahrini1: A spring day #belgium #spring #sunnyday #Love #couplelove #loveofmylife❤️

Amal Bahrini
Amal Bahrini
Open In TikTok:
Region: BE
Sunday 17 April 2022 23:16:42 GMT
660
22
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @amalbahrini1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

እንቁጣጣሽ፤ አዲስ ሰው የምንሆንበት ጥሪ በዓለም ላይ ብዙ ሕዝቦች አዲስ ዓመትን ያከብራሉ። ግን ጥቂቶች ብቻ ናቸው ተፈጥሮ ራሷ በዓሉን የምታውጅላቸው። ኢትዮጵያ ከእነዚያ ጥቂት ሀገራት መካከል አንዷ ናት። መስከረም ሲገባ የሚቀየረው የቀን መቁጠሪያ ብቻ አይደለም፤ ሰማዩ ይጠራል፣ ምድሩ ያብባል፣ ወንዞች ይረጋጋሉ፣ አደይ አበባ ምድርን በወርቃማ ቀለም ትሸፍናለች። ተፈጥሮ እንደምትነግረን አንድ መልዕክት አለ፦
እንቁጣጣሽ፤ አዲስ ሰው የምንሆንበት ጥሪ በዓለም ላይ ብዙ ሕዝቦች አዲስ ዓመትን ያከብራሉ። ግን ጥቂቶች ብቻ ናቸው ተፈጥሮ ራሷ በዓሉን የምታውጅላቸው። ኢትዮጵያ ከእነዚያ ጥቂት ሀገራት መካከል አንዷ ናት። መስከረም ሲገባ የሚቀየረው የቀን መቁጠሪያ ብቻ አይደለም፤ ሰማዩ ይጠራል፣ ምድሩ ያብባል፣ ወንዞች ይረጋጋሉ፣ አደይ አበባ ምድርን በወርቃማ ቀለም ትሸፍናለች። ተፈጥሮ እንደምትነግረን አንድ መልዕክት አለ፦ "ከረጅም ክረምት በኋላም ማበብ ይቻላል።" ምናልባት የእንቁጣጣሽ ትልቁ ምስጢር ይሄ ነው። በዓሉ በአዲስ ልብስ፣ በማዕድ፣ በእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቶች ብቻ አይለካም። ዛፎች ያረጁ ቅጠሎቻቸውን እንደሚጥሉት ሁሉ፣ እኛስ የቆዩ ቂሞቻችንን ጥለናል? ሰማይ ከደመና እንደሚጸዳው ሁሉ፣ ልባችንን ከጥላቻ አጽድተናል? አደይ አበባ ከዝናብ በኋላ እንደምታብበው ሁሉ፣ እኛስ ከፈተናችን በኋላ በተስፋ እንደገና አብበናል? እንቁጣጣሽ እንዲህ የሚል ጥያቄም አላት! "ዓመቱ ስንት ቀን አለፈ?" ሳይሆን፣ "በእነዚያ ቀናት አንተ/ች ምን አደረክበት/ሽበት?" የሰው ዘመን በዓመታት ብቻ አይለካም፤ በእሴቶች ይለካል። የተኖረ ጊዜ በቁጥር ብቻ አይቆጠርም፤ በተዉት አሻራም ጭምር እንጂ። ለዚህም ነው እንቁጣጣሽ የተስፋ በዓል ከመሆኗ በፊት የኃላፊነት በዓል የምትሆነው። እውነተኛው አዲስ ዓመት የሚጀምረው አዲስ ልብስ ስንለብስ አይደለም፤ አዲስ አስተሳሰብ ስንለብስ ነው። ቤታችንን ብቻ ስናጸዳ አይደለም፤ ልባችንን ከጥላቻ፣ ከቅሬታ፣ ከተስፋ መቁረጥ ስናጸዳ ነው። ምናልባት በዚህ መስከረም የምንለው "መልካም አዲስ ዓመት" ብቻ መሆን የለበትም። "መልካም አዲስ ልብ፣ መልካም አዲስ አስተሳሰብ፣ መልካም አዲስ ኢትዮጵያ" ማለትም ይገባናል። ምክንያቱም አገር የምትታደሰው ቀን ሲቀየር ብቻ አይደለም፤ ሰዎች ሲታደሱም እንጂ። እናም የእንቁጣጣሽ ትልቁ ስጦታ አዲስ ዓመት ሳይሆን፣ አዲስ ሰው የመሆን ዕድል ነው። መልካም በዓል #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About