@avocadoontoes: Jeans was too tight

wei yee
wei yee
Open In TikTok:
Region: MY
Wednesday 27 April 2022 07:32:27 GMT
11158
377
4
16

Music

Download

Comments

wwertyuu14
中华人民共和国🇨🇳 :
是华人吗
2022-05-11 04:36:43
0
yong_rapie
Ruffy :
i likee greeen
2022-04-27 08:31:50
0
karlll333
karl :
😍❤️
2022-04-27 12:19:24
0
To see more videos from user @avocadoontoes, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#እናንተ በልጅቷ ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ?🙄 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን✝️    #አንድ ገጠመኝ ላካፍላችሁ ተማሩበት ግን እናተ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር እንደ አንድ ክርስቲያን #አንድት እህታችን ከአንድ ወንድማችን ጋር ተዋወቀች ከተዋወቁ ብኋላ ተስማምተው በቅዱስ ስጋውና በክቡር ደሙ ለመጋባት ወሰኑ/ ተስማሙ  እህታችን በንጽሕና እራሷን የጠበቀች ናት ወንድማችን ግን እራሱን የጠበቀ አልነበረም ማለትም በስርዓተ ተክሊል ማግባት አይችልም ነገር ግን ሁለቱም ኮርስ ወሰደው ከንስሐ አባታቸው ጋር አወረተው  ንስሐ ገብተው ቅኖናቸውን ተቀብለው ከፈጸሙ ብኋላ እንደ አሰፈላጊነቱ ድግሳቸውን ደገሱ ዘመድ አስማዳቸውንም ጠሩ ነገር ግን የወንድማችን አክስት ብዙ ጉዞ ከተጓዙ ብኋላ ወንድማችነን እንደት ቅዱስ ስጋውና በክቡር ደሙ ታገባለህ ትቀሰፋለህ አንተ ገና ወጣት ነህ በዚያ ላይ የኖርከበት አኗኗር እንደት በቅዱስ ስጋውና በክብር ደሞ እንድታገባ ያደርግሃን ተው ተቀሰፋለህ አለችው የቅዱስ ስጋውና የክብር ደሞን #ክብርን አለማወቅ እንድህ ግን ስንቶቻችን ነን  ወደ ቅዱስ ስጋውና ወደ ክብር ደሞ ለመቅረብ ሲያስቡ ስንሰማ እረ አንችኮ ወጣት ነሽ ገና ትንሽ ቆይ አንተኮ ወጣት ነህ ትንሽ ቆይ የምንለው ወደ ቀርሞ ነገሪ ለመለስና አክስትዮዋ አሁንም ተያይዛዋለይ ተቀሰፋለህ ብዙ ነገሮችን በአንተ ውስጥ አውቃለሁ ስለዚያ አሁን አተቀበልም በዚህ ስርዓት አታገባም  ብላ እቢ አለች ወንድማችነም የአክስቱን ምክር እየሰማ እያመናት መጣና ወጣትነቱን ከመጠቀም ይልቅ እንደ ገና ወደ ኋላ ማሰብ ጀመረ አክስቱም ምክር አይሉት ----ብቻ አጠናክራ ስነግረው ወንድማችን ይበልጥ ፍርሃቱ እየጨመረ መጣና  የቁርባናቸው ቀን እህታችን ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተገኝታ ከሚዜወቿ ጋር  ዘመድ አስማድም ተገኝቶ የእርሷ በስርዓተ ተክሊል የእርሱ በስርዓተ ቁርባን #ሊፈጸምላቸው አባቶቻችን በዝግጅት ላይ ሳሉ ወንድማችነን  እየተጠባበቀ ባለበት ስዓት ወንድማችን ግን ሲጠበቅ አይመጣም ሲጠበቅ አይመጣም ከቀኑ 10:00 ስዓት ሆነ  እርሷ በስዓቱ ተገኝታ ከሚዜወቿ ጋር ጧፋቸውን አበረተው እየጠበቁት ነው ነገር ግን ወንድማችን አሁንም አልመጣም ሲደወልለት ግን የመለሰው ምላሽ በጣም ያሳዝናን እኔ ከዚህ ብኋላ መጣት አልችልም አክስቴ ይህንን ሐሳብ አልደገፈችልኝም አንቺ ዝም ብለሽ ችግር የለውም እያልሽ ልታስቀስፊኝ ነው ይከብደኛን ይቅርታ አድርጊልኝ አልመጣም አላት ሁሉም ነገር ከተጠናቀቀ ብኋላ ከ11:00 ስዓት ብኋላ እናት አባት እህት ወንድም ዘመድ አዝማድ ሊቃውንት አባቶች የንስሐ አባት በተገኘበት ቦታ ሙሽራው ግን በአንድት አክስት ምክር ምክንያት እራሱን አታሎ አልመጣም አሁንም ድጋሚ ደውላ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን በር ክፍት ነው መጣት ከቻልህ ናቶለ እጠብቅሃለሁ እንጠብቅሃለን ከጓደኞችሁ ጋር ካልመጣህ ግን አንተ ቀረህ ብየ እኔ ከቅዱስ ስጋውና ከክቡር ደሞ መቆጠብ አልችልም እስከ ዛሬም ከቅዱስ ስጋውና ከክቡር ደሞ ተቆጥቢ አላውቅም ብቻየን እቀበላለሁ ወረደቱም ሆነ ሀፍረቱ የአንተ እንጅ የእኔ አይደለም እኔ ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሞን ብቻየን ብቀበል እምዋረድ እንዳይመስልህ እከብረበታለሁጅ አንተ ግን ይቀርብሃን! ስምህንም ያሰብርብሃን ያሰጠፋብሃን እና ወስን እጠብቅሃለሁ አንተ የተማረከው ትምህርት የት ጠፋብህ የአክስትህን ምክር የሰማህው አለችው  እርሱ ግን አልመጣም እኔን አትጠብቁኝ ወስኛለሁ አለ እሽ ከመጣህ አሁንም ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በሯ ክፍት ነው ትጠብቅሃለይ እኔም እስከ ዛሬ ተስፋየ ነህ እጠብቅሃለሁ አለች ካልመጣህ ግን እኔም አላውቅህም አንተም አታወቀኝም ከዛሬ ጀምሮ በስልኬ እንዳትደውል የሚያወቀኝን አምላኬን የማውቀውን አምላኬን  ይዠ እቀጥላለሁ ቁርባኔን አንተ ሰለቀረህ ስላልመጣህ አልፈጽምም ከማለት አልቆጠብም አይቀርም እቆርባለሁ እቀበላለሁ በፊትም አንተ ሰለለለህ ከመቁረብ አልተቆጠብኩም አንተ አለህም ብየ ከመቁረብ አልቆጠብም ብተመጣና አብረን አንድ ብንሆንበት የአንድነታችን ማጽኛ የአንደነታችን መሰረት ነው ብትቀርም የአንተ ነው እሚቀርብህ ባትመጣም ከመቁረብ አላቋርጥም ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሞን ተቀብየ እንግዳዎቸን እንዳመጣጣቸው እሸኛለሁ ብላ ስልኳን ሰጋች የዚያን እለት ደግሞ ከዚያች ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ግቢ እነርሱ ብቻ አልነበሩም የሚሞሸሩት ሌሎችም ነበሩ እነርሱ ጥንድ ጥንድ ሁነው ሲሰለፉ እርሷ ግን እራሷን አጽናንታ ብቻዋን ቆመች ነገር ግን የንስሐ አባት እየወጡ እየገቡ ማልቀስ ጀመሩ እህት ወንድሟ ሚዚዎቿ እናት አባቷ ማለቀስ ጀመሩ በነደት ወንድሞቿ እንደት እንድህ ያደርጋን እያሉ መናደድ ጀመሩ ሌሎች ከእርሷ ጋር ሊሞሸሩ የተዘጋጁት ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሞን ተቀበለው ከፈጸሙ ብሗላ እርሷም ቅዱስ ስጋውንና ክብር ደሙን ተቀበለች ነገር ግን ሌሎች ሙሽሮች ቃለ ምህላቸውን ሲፈጽሙ ከሙሽራነት ማዕረግ ወርዳ እንደ ሚዚ አጅቢ ሁና ዳር ይዛ ቆመች ዘመድ አዝማዱ ሲጨነቅ ሲጠበብ ስታይ ግን እራሷን አጽናንታ የተጨነቁትን ዘመዶቿን አይዟችሁ አትጨነቁ እግዚአብሔር የእኔ ስላላለው ነው ምናልባትም ተሰጥቶኝ የማጣው ሰው ቢሆን ነው እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም የእኔ ቢለውማ ተምሯን ኮርስ ወስዷን በንስሐ አባት ተመክሯን ተዘክሯን ንስሐም ተቀብሏን በአንድት አክስቱ ምክር አልመጣም አላደርገውም ሞት ያድርግብኝ ባላለ ነበር ሰለዚያ አትጨነቁ የእኔ ያለውን ሲፈቅድ ይሰጠኛን አሁንምኮ ክቡር ደሙን ቅዱስ ስጋውን ሰጥቶኛን ከዚህ በላይ ምን ይሰጠኛን አካሉን ስጋውን ነውኮ የሰጠኝ ቅዱስ ስጋውን ቆርሶ የሰጠኝ ክቡር ደሙን አፍሶ የሰጠኝ ሊላውንማ እንደት ይነሳኛን ምናልባትም ያላገባሁት ነገ ወደ እርሱ ወደ ማይቀረው ሊጠራው ፈልጓ ይሆናን የፈጠረው ጌታ እሱን የእኔ ያልሰጠኝ የእኔ የተዘጋጀልኝ ሊላ የተሻለ ነገር ቢኖር ነው እያለች ቤተሰቦቿን ዘመደ አዝማዶቿን አጽናናች ቀኑ በግማሽ ለቅሶ በግማሽም በመዝሙር በትምህርት ዋሉ በእሷ ጥንካሬ በእሷ ጽናት ፣ከዚያም ቆይታ ብኋላ እግዚአብሔር ይመስገን ዥግጅቱ ተጠናቆ ወደ ቤታቸው ተሰናበቱና ከጥቅት ሳምንታት ብኋላ በንስሐ አባት በኩሉ እንደርሷ የተበደለ ግፍ የደረሰበት አንድ ወንድም ሰለነበረ የንስሐ አባታቸው አስተዋውቋቸው በወንዱ በኩሉ ወጭ ወጥቶ ተደግሶ ከ3 ወራት ብኋላ እንደ አድስ የተዋወቀችውን ወንድም በቅዱስ ስጋውና በክቡር ደሞ በተክሊል ስርዓተ ጋብቻዋን ፈጽመች አንድ ሴት አንድ ወንድ ልጆችንም እግዚአብሔር ከፈቀደላት ተሰጥቷታን አሁን ላይ በደስታም እየኖሩ ይገኛሉ እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ቸርነቱ ይደንቃን በእውነት ለእኛም መልካሙን የሕይወት አጋር ይስጠን እኛንም መልካም የሕይወት አጋር ያደረገን አሜን። ✝️       እራሳችሁን በቦታው አድርጋችሁ ሳሉትና እራሳችሁን ፈትሹበት  ምን ታደርጉ ነበር ምንሰ ተማራችሁ? ወስብሐት ለእግዚአብሔር።✝️

About