@callumzefects: The way they met eachother in after. 🥺😭 #afterwecollidedmovie #josephquinnedit #herofiennestiffin #tessaafter #tessayoungedit #josephinelangfordedit #aftereverhappymovie #primevideoremakes #madewithfonts #aftermovies #josephinelangford #aftereffects #afterbooks #hardinscott #hardinscottafter #hardinscottedits #orphanmovie #afterwefell #hardinandtessa #dorevengetrailer xx

callum!
callum!
Open In TikTok:
Region: GB
Wednesday 21 September 2022 15:50:29 GMT
18699
1298
3
5

Music

Download

Comments

becca...xo
Becca :
What is the song called?
2022-09-24 15:59:47
1
natachaisabel04
NATACHA ISABEL :
🥰🥰🥰
2022-09-23 11:39:14
0
To see more videos from user @callumzefects, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ከቅጥር ህይወት የሚያወጣ ደረጃ በደረጃ የሚመራ ፍኖተ-ካርታ ይሄውልህ ደረጃ 1፦ አስተሳሰብህን  ለውጥ የለውጥ መጀመሪያው አስተሳሰብን መለወጥ ነው፡፡ የትኛውን አስተሳሰብ ነው ምለውጠው ካልክ የተቀጣሪነት አስተሳሰብህን መጀመሪያ ቀይር፡፡ እመነኝ ተቀጥሮ ሃብታም የሆነ ሰው የለም፡፡ ደመወዝ ማደንዘዣ ዕጽ መሆኑን ተገንዘብ ፡፡ደመወዝ እንዳትድንም እንዳትሞትም በማድረግ ፈሪ እንድትሆን ያደርግሃል፡፡ ቢዝነስ ለመጀመር ብከስርስ ብለህ ትፈራለህ፤ያለ ደመወዝ ህይወት ባዶ ይመስልሃል፤አይዞህ አትፍራ ይህ የሁሉም ተቀጣሪ ሰው ስጋት ነው፡፡በተቀጣሪ እና በስራ ፈጣሪ መካከል ያለው ትልቁ ልዩነት አስተሳሰብ ነው። ተቀጣሪዎች ትኩረት የሚያደርጉት በደመወዝ ጭማሪ፤በስራ ዋስትና እና ቀጣሪያቸው በሚሰጣቸው ጥቅማጥቅም ላይ ሲሆን፣ ስራ ፈጣሪዎች ግን ትኩረታቸውን የሚያደርጉት ችግሮችን በመለየት መፍታት፣ እሴት መፍጠር እና ለውጤቱ ኃላፊነት መውሰድ ላይ ነው። ተግዳሮቶችን እንደ ዕድል ማየት ጀምር፤ ደመወዝህ አይበቃህም ፡፡ስለዚህ ሲቸግርህ ዝም አትበል ተንቀሳቀስ ፤አንብብ ምን ማድረግ እንዳለብህ ጭንቅላትህን አሰራው ፡፡ ደረጃ 2፦ ዋጋ ያለው ተፈላጊ  ክህሎት አዳብር (ማስተር  አድርግ) ማንኛውም ስኬታማ ንግድ የሚጀምረው ከአንድ ክህሎት ወይም ሙያዊ ብቃት ነው። እንደ ግራፊክስ ዲዛይን፣ ዲጂታል ማርኬቲንግ፣ ሽያጭ (sales)፣ ድረ-ገጽ ማልማት (web development)፣ ኮፒራይቲንግ (copywriting) ወይም ማማከር (consulting) በመሰሉ ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኙ ክህሎቶች ላይ ትኩረት አድርግ። ክህሎትህ እያደገ በሄደ ቁጥር ደንበኞችን መሳብና ገቢ ማመንጨት ይበልጥ ቀላል ይሆንልሃል። ስለዚህ ስራህንም ሳትለቅ ጎን ለጎን ሌላ ተጨማሪ ገቢ ማግኛ የሚሆን ስኪል በነጻ ከዩቲዩብ መማር ጀምር፡፡ልብ በል ይሄን ስታደርግ አንደኛ ገቢህን ታሳድጋለህ ሁለተኛ ደግሞ እንዴት የራስን ቢዝነስ መጀመር እንደሚቻል በደምብ ትማራለህ፡፡ስለዚህ ጎን ለጎን የምትሰራው ስራ ደመወዝህን ተክቶ አንተን ሚያኖር እነደሆነ ስትረዳ ከተቀጣሪነት ወጥተህ ሙሉ በሙሉ ከራስህ ስራ ላይ ትኩረትህን ታደርጋለህ፡፡ አሁንም ልብ በል ደመወዝህን ለቢዝነስህ እግር መትከያ አድርገው፡፡የምትጀምረው ቢዝነስ አገልግሎት መስጠት ስለሆነ ምንም መነሻ ገንዘብ አያስፈልግህም፡፡ ደረጃ 3፦ የግል ብራንድህን (Personal Brand) ገንባ ሰዎች የሚሸምቱት ከሚያምኑት ሰው ነው። በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ሙያዊ ገጾችን ክፈት፣ ከተማርካቸው ስኪሎች ጠቃሚ ይዘቶችን አጋራ፣ ስራዎችህን አሳይ፣ እንዲሁም ሙያዊ ብቃትህን አስመስክር። ጠንካራ የግል ብራንድ ማዘጋጀት ለማስታወቂያ ከፍተኛ ገንዘብ ሳታወጣ ዕድሎችን እንድታገኝ ይረዳሃል። ደረጃ 4፦ የፍሪላንስ (Freelance) ወይም  የጎንዮሽ  ስራዎችን  ጀምር አሁን ካለህበት ስራ ከመልቀቅህ በፊት፣ ባዳበርከው ክህሎት በትርፍ ጊዜህ ገቢ ማግኘት ጀምር። ከትናንሽ ደንበኞች ጋር ስራ፣ ፕሮጀክቶችን አጠናቅቅ፣ እና ከደንበኞች ጋር እንዴት መገናኘት እንደምትችል ተማር። ይህ ደረጃ የፋይናንስ ስጋትን በመቀነስ ልምድ እንድታገኝ ይረዳሃል። ደረጃ 5፦ ሽያጭ እና ማርኬቲንግ  ተማር የሽያጭና ማርኬቲንግ ስኪል የገንዘብ መፈልፈያ ማሽኖች ናቸው፡፡ሁሉም ድርጅት በሚበባል ደረጃ ደምበኛ ሚያመጣለትና ማርኬቲንግ የሚሰራት ሰው በጣም ይፈልጋል፡፡ብዙ ተሰጥኦ ያላቸው ሰዎች ደንበኛ ማግኘት ስለማይችሉ ብቻ ይከስማሉ። አገልግሎቶችህን እንዴት እንደምትሸጥ፣ የእሴትህን ጠቃሚነት እንዴት እንደምታስረዳ፣ በዋጋ ላይ እንዴት እንደምትደራደር እና ስራህን በኢንተርኔት እንዴት እንደምታስተዋውቅ ተማር። ሽያጭ እና ማርኬቲንግ ክህሎትን ወደ ገቢ የሚቀይሩ መሳሪያዎች ናቸው። እነዚህን ስኪሎች ስታዳብር የንግድ ድርጅቶችን በአሪፍ ክፍያ ታግዛቸዋለህ፡፡ ግቢህም እያደገ ይሄዳል፡፡ ደረጃ 6፦ የተለያዩ  የገቢ ምንጮችን  ፍጠር በአንድ ደንበኛ ወይም በአንድ ስራ ላይ ብቻ ከመደገፍ ይልቅ የገቢ ምንጮችህን አውጣጣ (diversify አድርግ)። የተለያዩ አገልግሎቶችን አቅርብ፣ ዲጂታል ምርቶችን ፍጠር፣ ስልጠናዎችን ስጥ፣ ወይም ተደጋጋሚ የገቢ መስመሮችን (recurring revenue) ገንባ። ብዙ የገቢ ምንጮች መኖር የንግድህን መረጋጋት ይጨምራሉ። ደረጃ 7፦ አሰራሮችን (Systems) ዘርጋ ሁሉንም ነገር በራሳቸው ለመስራት የሚሞክሩ ስራ ፈጣሪዎች ውለው አድረው በስራቸው ይሰላቻሉ። ለኮሙኒኬሽን፣ ለፕሮጀክት አስተዳደር፣ ለደንበኞች አገልግሎት እና ለፋይናንስ የሚሆኑ የአሰራር ስርዓቶችን (systems) ዘርጋ። ጥሩ አሰራሮችን መዘርጋት ንግዱ በብቃትና በተሳለጠ ሁኔታ እንዲያድግ ያስችላል። ደረጃ 8፦ ገንዘብ  ቆጥብ፣ ትርፍህንም መልሰህ ኢንቨስት አድርግ የምታገኘውን ገቢ በሙሉ ከመጠቀም ተቆጠብ። ከትርፍህ የተወሰነውን ክፍል ለመስሪያ መሳሪያዎች፣ ለትምህርት፣ ለማርኬቲንግ እና ለንግድህ እድገት መልሰህ ፈሰስ (reinvest) አድርገው። ስኬታማ ስራ ፈጣሪዎች ትርፍን ለቢዝነሳቸው ማስፋፊያ እንጅ ለሌላ ወጭ መሸፈኛ አያደርጉትም፡፡ ደረጃ 9፦ ከሰራተኝነት  በወደ  ንግድ ባለቤትነት ተሻገር የደንበኞችህ ቁጥር እየጨመረ ሲሄድ፣ ተደጋጋሚ ስራዎችን ለሌሎች ውክልና በመስጠት (outsource በማድረግ) አንተ እንደ ስትራቴጂ መንደፍ፣ ሽያጭን ማቀላጠፍ  እና ንግድ ማስፋፋት ላይ  ባሉ ከፍተኛ ዋጋ ባላቸው ተግባራት ላይ ትኩረት አድርግ። ግቡ የራስህን ስራ መፍጠር ብቻ ሳይሆን፣ የትልቅ ደርጅት ባለቤት መሆን ነው። ደረጃ 10፦ ማሳደግና  ማስፋፋት (Scale and Expand) ንግድህ ትርፋማ ከሆነ በኋላ፣ በአጋርነት፣ ሰራተኞችን በመቅጠር፣ አገልግሎቶችን በማስፋፋት፣ ወደ አዲስ ገበያ በመግባት ወይም ምርቶችን በመፍጠር ንግድህን የምታሳድግበትን ዕድል ፈልግ። እድገት የሚመጣው ብዙ ሰዎችን በማገልገል እና የላቀ እሴት በማቅረብ ነው።) ሲጠቃለል፡ ተቀጣሪ ጊዜን በገንዘብ ይለውጣል ፤ስራ ፈጣሪ ደግሞ  ከግል ጊዜው ባለፈ እሴት እና ገቢ የሚያመነጩ ስርዓቶችን (systems) ይዘረጋል። አንተስ መቸ ከቅጥር ህይወት መውጣት አሰብህ?

About