@poormonkey: #monkey

Cute Animals
Cute Animals
Open In TikTok:
Region: US
Friday 04 November 2022 12:49:40 GMT
37453
986
9
23

Music

Download

Comments

verco19
NykPakO :
DAMNNNN
2022-11-06 17:11:40
14
salapoyourmomma
michaelnunez1380 :
Don’t be giving them sweets. They don’t have dentist.
2022-11-04 19:15:53
3
demdem.g
DemDem.g :
Firsttt
2022-11-04 13:13:39
1
franciscojaviergi03
franciscojaviergi03 perchas :
😂😂😂😂😂
2022-11-06 09:06:39
1
evacruz.__
Eva 🖤 :
😂😂😂
2022-11-06 17:17:52
1
charmainehill787
charmainehill787 :
how fast was that
2022-11-11 04:49:09
1
tigizan08
Tigizan08 :
impatient
2023-02-08 19:18:00
0
To see more videos from user @poormonkey, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ምሰሶው ወደቀ 😭😭😭😭 አባ መፍቀሬ ሰብ ከዚህ አለም ድካም አረፉ😭 የሁሉ አባት የሁሉ አለቃ የሁሉ መካሪ የሀገር ምሰሶ የቤተክርስትያን ድምቀት የአውደ ምህረት ጌጥ ሊቀ ትጉሀን ባህታዊ አባ መፍቀሬ ሰብ ከዚህ አለም ድካም አረፋ። የመንፈስ ልጆጆቻቸው ምን ይሰማችሁ ይሆን? የተከሏቸው ዛፎች ምን እያሉ ያለቅሱ ይሆን? ከዚህ በኋላ የቤተክርስትያን በራፍ ላይ ጭራ እና ማይክሮፎን ይዞ ማን ይቀመጥ ይሆን? ከዚህ በኋላ ጥምቀትን በስርአት ካህናቱን ሰንበት ተማሪውን ወጣቱን ማን ያሰልፍ ይሆን? ከዚህ በኋላ የሚሳሱላትን ሰንደቅ አላማ ማን በፍቅር ያውለበልባት ይሆን? ከዚህ በኋላ ማን ተሽጦ እንደርሳቸው  ቤተክርስትያን ያሰራ ይሆን? ከዚህ በኋላ ግሸን እና ላሊበላ አውደ ምህረት ላይ ማን እንደሳቸው ለሊቃውንቱ አበባ እያደለ ሲያሸበሽብ እናይ ይሆን? ምትክ የለለው ምኞት ሀገራዊ ቁጭት የማይደገሙ አባት አባ መፍቀሬ ሰብ። የመላው ኢትዮጵያውያን አባት የፍቅር ተምሳሌት የሰው ውሀ ልክ አባ መፍቀሬ ሰብ። እስላም ክርስትያኑ የሚሳሳላቸው   አይናቸው ይመስላል የብረት አሎሎ የአባ መፍቀሬ ሀገር እንደምነው ወሎ ተብሎ የተዜመላቸው ሀገርን በስማቸው የወከሉ አባት አባ መፍቀሬ ሰብ። ብቻቸውን እንደጳጳስ ብቻቸውን እንደ መንግስት ብቻቸውን እንደ ንጉስ የሚወደዱ የሚከበሩ አባት አባ መፍቀሬ ሰብ። በረከትዎ ትደርብን አባቴ 🙏 ብስሪ የቅዱስ መርቆሬዎስ ልጅ  🙏

About