@g_e_ch: #protestant #orthodox #mezmure_christian #ማርያም #ኦርቶዶክስ #ኢትዮጲያ #ethiopia #pastorchere

Gech
Gech
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 05 November 2022 16:05:11 GMT
643720
24660
1132
1305

Music

Download

Comments

haymiii07
Haymii :
ወላዲተአምላክ ክብር ምስጋና ይገባሻል🥰🥰🥰
2022-11-05 17:05:06
886
nega_369
N :
ልጄም ትለዋለች አይዟችሁ አትፍሩ🥰 አቤት ፈጣሪዋን የወለደች እናት እንዴት ድንቅ ናት እመብርሃን 🥰
2022-11-06 20:35:23
693
emush86
ሀገሬን ጠብቃት :
ለዛ ነዉ የምሰግድላት ክብሯ ስለገባኝ 🙏
2022-11-09 05:12:25
251
johnkebede21
@johnkebede21 :
ስለማርያም አትስበኩ ስትሉ ኖራቹ 😂😂😂😂አይይ ለዉጥ ደስ ይላል
2022-11-05 16:49:22
374
proudly_orthodox
Proud_☦️ :
ለዛም ነው የምንወዳት🥰🥰
2022-11-06 07:34:20
392
binimeba8
user1608195090450 :
ገና ስለክበሯ ትመሰክራላቹ ክብር አምላክን ለወለደች ለድንግል ማሪያም ልጅ
2022-11-06 12:40:59
151
addisandut
Andualem :
እኛ ምን አልን
2022-11-05 18:20:25
13
user5067528891946
Redu :
ስለምትደንቀን እኮ ነው ማሪያም ማሪያም የምንለዉ ልዩ ስለሆነች ነዉ አምላክ እናቱ እነድቶን የመረጣት ምን አይነት ክብር ነዉ ማሪያም ሆይ የተሰጠሽ
2022-11-07 08:15:12
101
mahilaetabebe1
mahilaetabebe :
እመብርሀን እናት ቅድስት እናመሰግንሽለን።
2022-11-07 18:12:55
33
bezane
Beza Lekulu Aleme :
የናቁሽ ሁሉ ይሰግዳሉ 🙏🙏🙏
2022-12-15 18:57:43
37
abizeeotc
አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ :
ወሬ😏😏😏
2022-11-06 10:54:21
20
mihla100
ምህላ :
ለዚህ ነው ማርያምን እጂግ የምንወዳት
2022-11-30 20:52:53
12
user5468872740412
user5468872740412 :
ለዛ እኮ ነው ምሰግድላት ንፅይተ ንፁሀን ወላዲተ አምላክ
2022-11-07 18:32:46
4
dawitaweke848
Aweke A :
ባለፈው ተራ ሰው ናት ስትል ሰንበትክ ዛሬ ምን ገለጠልክ አዎ እኛ ግን የተሰጣት ይደንቀናል
2022-11-05 19:24:54
4
natikassahun4
Nati :
ይህችን እናት ነው እንግዲህ ክብር ምስጋና አይገባትም ስትሉ የኖራችሁት
2022-11-06 08:37:59
128
aminaon3
samy :
አሁንም ክብሯ ይገለጥላቹ የጌታይ እናት
2022-11-06 06:45:58
36
ofeliadrown
Aitana :
ላዛ እኮነው በጣምምምም የምንወዳት
2022-11-27 13:39:07
6
user2697madot
madot :
የኔ እናት የኔ አማላጅ
2023-01-13 18:20:55
7
usei464392059585
mike :
ጎበዞች አንደዝ ለውጥ ላይ ስቶኑ ደስ ይላል ወደ ማድነቅ መምጣታቹ ደስ ይላል
2022-11-26 10:07:19
3
eyurami
eyumahi6 :
ከሴቶች ሁሉ የተለየሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ የማኅፀንሽ ፍሬ የተባረከ ነው🥰🥰 አመቤቴ ማርያም ንፅህንተ ህሊና 🙏
2022-12-28 11:41:47
2
adisalem767
Adis Alem767 :
ለዛነው ማርያም ማርያም ማርያም እምነለው
2022-11-30 14:03:51
2
tgfana2
FANA beauty salon&spa :
ሰወቹ እየመጡ ነው እባካችሁ ተቀበሏቸው
2022-11-30 20:44:31
3
mayday273
may :
እሷም ልጄ እያለች እሱም እናቴ እያለ እያገለገላት ነዉ ያደገው ለዛ ነዉ እናታችን የምንላት🥰🥰🥰
2022-11-05 20:55:45
1
lije.alegn
Lije Alegn :
ለዛ እኮ ነው እኛ ጴንጤዎች ከልብ የምንወዳት😍😍
2025-02-21 07:56:03
1
hamhabesha_
ሀም ሀበሻ Hamhabesha :
ማስረጃ አለህ ለማለቷ????
2022-12-10 19:08:59
1
To see more videos from user @g_e_ch, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About