@paisdepets: Abrindo presente com nosso papai #papai #paidepet #fy #unboxing #abrindopresente #pravocebr #bolsa #presentecriativo #paidepets #fyp

paisdepets
paisdepets
Open In TikTok:
Region: BR
Tuesday 06 December 2022 21:25:14 GMT
11503
260
1
3

Music

Download

Comments

vilmamariafeitozaoliveir
Vilma Maria Feitoza :
bacana hein armani já ganhando presentes 🎁de Natal do papai hein vcs merecem bjs 😊🥰🐾🐾🐾🐾🤗
2022-12-06 21:50:30
1
To see more videos from user @paisdepets, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አዶናይ የአስመሳይነት መገለጫ እና የፍትህ ሚዛን መጓደል ስላሳየኸን በጣም እናመሰግናለን !!! በኢትዮጵያ የማህበራዊ ሚዲያ ገጽታ ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ፈጣሪ ነኝ የሚለው አዶናይ ፣ በተለይም በቲክቶክ የሚያሳየው አካሄድ እጅግ የሚያሳዝን እና የሁለትዮሽ መመዘኛ የተጠናወተው በግለፅ እኛ ሙስሊሞች ሰሞኑን ያለንበት ሁኔታ ነው ያየነው ። አንድ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰው ማህበራዊ ኃላፊነት ሲኖርበት ፣ እሱ ግን የራሱ ማንነትና አቋም የገደበው
አዶናይ የአስመሳይነት መገለጫ እና የፍትህ ሚዛን መጓደል ስላሳየኸን በጣም እናመሰግናለን !!! በኢትዮጵያ የማህበራዊ ሚዲያ ገጽታ ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ፈጣሪ ነኝ የሚለው አዶናይ ፣ በተለይም በቲክቶክ የሚያሳየው አካሄድ እጅግ የሚያሳዝን እና የሁለትዮሽ መመዘኛ የተጠናወተው በግለፅ እኛ ሙስሊሞች ሰሞኑን ያለንበት ሁኔታ ነው ያየነው ። አንድ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰው ማህበራዊ ኃላፊነት ሲኖርበት ፣ እሱ ግን የራሱ ማንነትና አቋም የገደበው "አድሎአዊ' ሰው ሆኖ አግኝተነዋል !! ወላሂ ግን እኔን የሚገርመኝ ነገር ቢኖር :- እሱ በየግዜው ሚድያ ላይ መጥቶ ለሚያሳየን የተለያዩ የጭፈራ እስታይሎች እና በየምሽቱ Night Club ሄዶ ለሚያሳየን የብልግና ቪድዮዎች ቁጥር አንድ አጨብጫቢው እና አድናቂው እኛ ሙስሊሞች ነን ነገር ግን ቀን እና ማታ ሳይሉ በንፅፅሩ አለም ለሚለፉ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን ግን አንድች ቪድዮ ገብተን እንኳን ሼር ኮፒ ሊንክ ማድረግ ያቃተን በጣም ደካማ እና በጣም ሰነፍ ሰው የሆንበት ግዜ ላይ ደርሰናል 😥 !!! ይህ ግን በጣም ያሳዝናል ወላህ 😥 ። #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viralvideo #sebah_official #fyp #ፍትህለአክሱምሙስሊሞች @Ämîr👑.🌐 @Aŋαs | أَنَس ⍟ @ibrahim apologetics @AAU MSU @Abdulkerim🌐Face the truth🌐 @Abumuawiya @Abuki HD⚡️ @Anwar Ibrahim @Cancel @Ashraf @𝑎𝕟𝕨𝕒𝕣 أنوار @Èɱɾαɳ ⛉ @Dawood @Ethio Dawa @Ethio_Dawa @Ethio_Dawa @ETHIO_DAWA @ኢትዮ ዳዕዋ @ETHIO DAWAH OFFICIAL @𝐅𝐚𝐟𝐢 𝐁𝐢𝐧𝐭 𝐌𝐮𝐬𝐥𝐢𝐦 @Huzisha_Oro @Husu😎 @Islam Path to Paradise ✅️ @𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 Apologetics² @𝑖𝑏𝑟𝑎ℎ𝑖𝑚 apologetics @JEMAL AWAL @𝗙𝗿𝗲𝗲𝗱𝗼𝗺 @E҉ɱrαɳ @Husu @Medina official🧕🦋🇪🇹

About