Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@kamylinhaoficiiall:
kamylinha
Open In TikTok:
Region: BR
Friday 17 February 2023 22:08:20 GMT
3017352
50292
0
2049
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.77MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.99MB
)
Watermark .mp4 (
0.79MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @kamylinhaoficiiall, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
bas aisy jari ha life..//😂😭💋 . . . .#viral #fyp #foryuo #foryoupage❤️❤️ #unfreezemyaccount
4k #مناظر_طبيعيه #الطبيعة #4k #foryoupage❤️❤️ #foryo
شحچــــي؟ 🗿💔#تصميم_فيديوهات🎤🎬 #تابعوني_فضلا❤ #اللهم صلّ على محمد وآل محمد 🌷 . . . . . . . . . احبكم🌷
#❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤ ❤ #ሐምሌ ፲፱ (19) ቀን። ❤ እንኳን ለመጋቢ ሐዲስ ለሊቀ መላእክት #ለቅዱስ_ገብርኤል_ሕፃኑን_ቅዱስ_ቂርቆስና_እናቱ_ቅድስት_ኢየሉጣ ወደ ፈላ ውሃ ውስጥ በጣሏቸው ጊዜ ከእግዚአብሔር ተልኮ የውኃው ፍልሐት እንደ ንጋት ጊዜ ውርጭ አድርጎ ላደነበት ዓመታዊ መታሰቢያ በዐል፣ ትዕማዳን ከምትባል ከተማ ብልህ ለሆነ ለሰማዕቱ #ለቅዱስ_በጥላን_ሰማዕትነት_ለተቀበለበት_ለዕረፍቱ በዐልና #ለቅዱሳን_ሰማዕታት_ስማቸው_ሱርስ፣ የሚባሉ የእስና አገር ሰዎች ለሆኑ ሰማዕትነት ለተቀበሉት ለዕረፍቻው በዓል በሰላም አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ አገር ሰው ከሆነ እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን። ✝ ✝ ✝ ❤ ይህም ሕፃን ዕድሜው ሦስት ዓመት ሲሆነው ከሮሜ አገር ወደሌላ አገር እናቱ ይዛው ሸሸች በዚያም የሸሸችውን መኰንን አገኘችው። ሰዎችም ነገር ሠሩባት ወደርሱ አስቀረባትና ስለ አምልኮ ጠየቃት እርሷም "መኰንን ሆይ ዕድሜው ሦስት ዓመት የሆነው ሕፃን አለ አማልክቶችህን ማምለክ መልካም እንደሆነ ወይም እንዳልሆነ ያስረዳን ዘንድ እርሱን ጠይቅ" አለችው። ❤ ሕፃኑም ቅዱስ ቂርቆስ ወደአለበት ጭፍራውን ልኮ ወደርሱ አስመጣው ሕፃኑንም ፊቱ ብሩህና ደስተኛ እንደሆነ አየውና "አንተ ደስተኛ ሕፃን ሆይ እንዴት ነህ" አለው። ሕፃኑም መልሶ "አዎ ለእኔ ደስታ ተጠብቆልኛል ላንተ ግን ኀዘንና ልቅሶ ጥርስ ማፋጨትም ነው መጽሐፍ ለዝንጉዎች ተድላ ደስታ የላቸውም ብሏልና" አለው። እግዚአብሔር ኃይልና ንግግርን ሰጥቶታልና ብዙ ተናገረ በዚያም ያሉትን እስከ አስደነገጣቸው ድረስ ንጉሡን መኳንንቱንና ጣዖታቱን ረገማቸው ከብርታቱም የተነሣ አደነቁ። መኰንኑም በአፈረ ጊዜ በያይነቱ በሆነ ሥቃይ ታላላቆች የማይችሉትን ታላቅና አስጨናቂ የሆነ ሥቃይን አሠቃየው እናቱም ከርሱ ጋር እንደ እርሱ አሠቃያት እግዚአብሔርም ያለምንም ጉዳት ያነሣቸው ነበር። ብዙዎች አሕዛብም በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም አምነው በሰማዕትነት ሞቱ የሰማዕትነትንም አክሊል ተቀበሉ። በሕፃኑ ላይም የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ አደረበት። ታላላቅ ድንቆችና ተአምራቶችንም አደረገ ብዙዎች በሽተኞችንም አዳናቸው። ❤ ከዚህም በኋላ መኰንኑም በታላቅ የናስ ጋን ውስጥ ውኃ ጨምረው በእሳት ያፈሉት ዘንድ አዘዘ የፍላቱም ድምጽ እንደ ክረምት ነጐድጓድ ሆነ ያን ጊዜም ፍርሀትና የሃይማኖት ጉድለት በእናቱ ላይ ደረሰባት ሕፃኑም ስለ እናቱ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ። ያን ጊዜ ጌታችን ልቧን ወደ ሰማይ አሳርጎ ለቅዱሳን ሰማዕታት የተዘጋጁ የብርሃን ማደሪያዎችን አየች ከዚህም በኋላ ጸናች እግዚአብሔርንም አመሰገነችው ልጅዋንም "ልጄ ሆይ ከእንግዲህ አንተ አባቴ ነህ እኔም ልጅህ ነኝ" አለችው። "ያቺ ከኔ የተወለድክባትም ቀን የተባረከች ናት" አለችው ወደዚያ ወደ ጋኑ ውስጥ ሐምሌ 19 ቀን በገቡ ጊዜም የውኃው ፍልሐት እንደ ንጋት ጊዜ ውርጭ ቀዘቀዘ ከእግዚአብሔር የታዘዘ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ከሰማ ወርዶ የእሳቱን ኃይል አቀዝቅዞታልና። ❤ ከዚህም በኋላ መኰንኑ ሥጋቸው ተቆራርጦ እስከሚወድቅ ድረስ በመቃጥን ውስጥ አድርገው እንዲጎትቷቸው አዘዘ ከእግዚአብሔር የታዘዘ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል አዳናቸው መኰንኑም በታላቅ ሥቃይ ያሠቃያቸው ዘንድ አስቦ እስኪመክር ድረስ በወህኒ ቤት ዘጋባቸው። ያን ጊዜም ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ወርዶ አጽናናው አረጋጋውም። ስሙን ለሚጠራና መታሰቢያውን ለሚያደርግ ቃል ኪዳን ሰጠው። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በመላእኩ በቅዱስ ገብርኤል፣ በቅዱስ ቂርቆስና በእናቱ ቅድስት ኢየሉጣ ጸሎት ይማረን በረከታቸውም ትድረሰን ለዘላለሙ አሜን። ✝ ✝ ✝ ❤ ትዕማዳን ከምትባል ከተማ ብልህ የሆነ የዚህም ቅዱስ አባቱ አረማዊ ነበረ ስሙም አውጢኪዮስ ነበር እናቱ ግን አማኝ ነበረች ስሟም ኤልያና ነበር። በአደረገ ጊዜም አባቱ ጥበብን ሁሉ አስተማረው እጅግም አዋቂ ሆነ። ❤ በበጥላን ቤት አቅራቢያም አንድ ቄስ ይኖር ነበር። በጥላንም በፊቱ ሲያልፍ መልኩንና ዕውቀቱን ብልህነቱንና አስተዋይነቱንም ይመለከት ነበር ከሀዲ ስለ መሆኑም ስለርሱ ያዝን ነበር። ቄሱም በጥላን መንገድ መርቶ ወደ ቀናች ሃይማኖት ያስገባው ዘንድ ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ለመነው። ስለ በጥላንም ልመናውን በአዘወተረ ጊዜ በጥላን በእርሱ እጅ ያምን ዘንድ እንዳለው ጌታችን በራእይ ገለጠለት ቄሱም ደስ አለው ሁልጊዜም በፊቱ ሲያልፍ በጥላንን ያነጋግረውና ሰላምታ የሚሰጠው ነበር። ስለዚህም በመካከላቸው ፍቅር ጸና። ❤ ከዚህም በኋላ በጥላን ወደ ቄሱ ቤት ይገባና ስለ ሃይማኖት ይነጋገር ነበር። ቄሱም ክብር ይግባውና የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሃይማኖት ምን ያህል ክብር እንዳላት ለሚያምኑበትም ሁሉ ዕውቀትና ማስተዋል እንደሚሰጣቸው ድንቆችና ታላላቅ ተአምራቶች እንደሚደረግላቸው ታላቅ ፈውስም እንደሚያደርጉ ገለጠለት። በጥላንም ክብር ይግባውና በክርስቶስ የሚያምኑ ተአምራትን እንደሚያደርጉ ይህን በሰማ ጊዜም እጅግ ደስ ብሎት በዚያ ቄስ ትምህርት በጌታ አመነ ቄሱም ሁል ጊዜ የሃይማኖት ትምህርት ያስተምረው ጀመር። ❤ በአንዲትም ዕለት ቅዱስ በጥላን በከተማው አደባባዮች ሲያልፍ እባብ የነደፈውን አንድ ሰው ሲጨነቅ አየው እባቡም በርሱ ዘንድ ቆሞ ነበር በልቡም "የመምህሬን ቃል ልፈትን ክብር ይግባውና በክርስቶስ ከአመንክ በስሙ ታምራት ታደርጋለህ ብሎኛልና" አለ። እባቡ ወደ ነከሰውም ሰው ቀርቦ ኃይሉን ይገልጽለት ዘንድ እባቡንም ይገድለው ዘንድ ሰውዬውን ያድነው ዘንድ ክብር ይግባውና ወደ እግዚአብሔር ረጅም ጸሎትን ጸለየ ያን ጊዜም ሰውዬው ያለ ምንም ጉዳት ድኖ በጤና ተነሣ ከይሲውም ወደቀ ወዲያውም ሞተ። የበጥላንም ሃይማኖት ተጨመረለት። ❤ ከዚህም በኋላ በጥላን ወደ ቄሱ ሒዶ የክርስትና ጥምቀትን ተጠመቀ ሁል ጊዜም ወደ ቄሱ እየመጣ ይማር ነበር። በአንዲት ቀንም ያድነው ዘንድ አንድ ዕውር መጣ። የቅዱስ በጥላም አባትም ባየው ጊዜ ዕውሩን ከውጭ መልሶ ሰደደው በጥላንም አባቱን "ማነው የፈለገኝ?" ብሎ ጠየቀው አባቱም "ልታድነው የማትችል አንድ ዕውር ነው" አለው። እርሱም አባቱን "የእግዚአብሔርን ክብር ታይ ዘንድ አለህ" አለው ይህንንም ብሎ ዕውሩን ጠራውና "ዐይኖችህ ቢገለጡ ያዳነህን ታመልከዋለህን?" አለው ዕውሩም "አዎን አምናለሁ" አለ ቅዱስ በጥላን በዕውሩ ላይ ረጅም ጸሎትን ጸለየ እጆቹንም በዕውሩ ዐይኖች ላይ አኑሮ "እንድታይ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እመን" አለው ወዲያውኑም ዐይኖቹ ተገለጡ። አባቱም ይህን ድንቅ ሥራ በአየ ጊዜ ክብር ይግባውና በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ከዕውሩ ጋር አመነ ቅዱስ በጥላንም ወደ ቄሱ ወሰደጃቸውና የክርስትና ጥምቀትን አጠመቃቸው። ከዚህም በኋላ ባሮቻቸውን ነፃ አወጡ ገንዘባቸውንም ለድኆችና ለችግረኞች አከፋፈሉ።
Làm mới căn bếp đón tết có sớm quá hơm chị em 🥰🍒 #ElmichVietNam #CeramicElmich #ChuanChauAu #ChamVaoXanh #ElmichHarmony
Tênis Feminino Casual Branco #shopee #modafeminina #tenisconfortavel #sapatenis AMT-AQK-LNK
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy