@bbqbro.eu: ➡️ Do you like cooking OVER FIRE ⁉️ ...Also ich LIIIIIEBE ES! 🔥❤️ (𝕎ᵉʳᵇᵘⁿᶢ) Besonders Spaß hat es mir heute mit dem neuen LAGERFEUER GRILL von @Grillrost.com gemacht! Richtig cooles Teil! 🔥💪🏽 #flatironsteak #steak #overthefirecooking #outdoorcooking #campfire #asmr #asmrcooking #tiktokfood

bbqbro.eu
bbqbro.eu
Open In TikTok:
Region: DE
Sunday 05 March 2023 19:22:38 GMT
24358
839
11
45

Music

Download

Comments

pezza50
Rebel1901 :
Is it important what wood u use , cause u don’t use pine or pallet wood
2023-03-05 20:45:54
1
bigmikeytoks
BigMikeyToks :
Please help us get our hands on that grill
2023-05-11 18:01:47
0
meanjeanjarrett
MeanJeanJarrett :
🥰🥰
2023-04-03 02:18:31
0
pappferenc64
pappferenc64 :
😳😳😳
2023-03-05 21:42:04
1
hmt189x
HMT BlackT :
🥰🥰🥰🥰
2023-06-20 16:12:35
0
the_chief_cook_
the_chief_cook_ :
Delicious 😋
2023-05-31 04:40:34
0
To see more videos from user @bbqbro.eu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የ 2017 7ተኛ ዙር ጉዞ ወደ እመጓ ቅዱስ ኡራኤል የካቲት 21-23 🏔ስፍራውን የረገጠ ወንድ የ40ቀን ሴት የ80ቀን ንጹሕ አደርገዋለሁ   :-በእለተ ምጽአት ቀን አያልፍም   :-የማልምረውን ስፍራውን አላስረግጠውም :- በዚሕ ስፍራ የለመነኝን አልነሳውም  የጠየቀኝን አልከለክለውም :-ሲኦልን አያያትም ባሕረ እሳትን አቅፌ አሻግረዋለው። እውነት እላችኋለው ብዙዎች ነቢያት እና ጻድቃን የምታዩትን ሊያዩ ተመኝተው አላዩም÷የምትሰሙትንም ሊሰሙ ተመኝተው አልሰሙም።የእናንተ ግን ዓይኖቻችሁ ስለሚያዩ ጆሮዎቻችሁም ስለሚሰሙ ብጹአን ናቸው።                     ማቴ 13÷16-17      እነዚህን የተቀደሱ ስፍራዎች በማየት ለመባረክ የታደለ ማን ነው?ሰባት ድንቅ ገዳማት                #እመጓ_ኡራኤል ይህ ገዳም መንዝ ውስጥ የሚገኝ /እመእጓል ቆጵሮስ ኢየሱስ ቅዱስ ኡራኤል /ገዳም ፩-ድንግል ማርያም ከልጅዋ ጋር በተሰደደች ግዜ የተቀመጠችበት ቦታ ነው፡፡ ፪-የቦታውን ስም እራሱ ጌታችን ነው ስሙን ያወጣው /እመእጓል/ብሎ፡፡እመእጓል ሲለው /የእኔና የአንች ሀገር (የእናትና የልጅ)ሀገር ብሎታ ፫-በቦታው 2ተራራ አለ:---- 1-ገሊላ(ክሊና)ተራራ:-ይህ ተራራ እመቤታችን የተቀመጠችበት ና ጌታችን ኢትዮጵያን አስራት ሀገርሽ ትሁንሽ ብሎ ያረገበት ቦታ ነው፡፡በተራራው ላይ በአየር ላይ የቆመ ድንጋይ ይታያል ፡በድንጋው ላይ ተወጥቶ 3ግዜ ይዞራል። 2-ቆጵሮስ ተራራ:-ይህ ተራራ ቅዱስ ኡራኤል የጌታን ደም የረጨበት ጽዋ(መነሳነስ)የሰወረበት ተራራ ነው የሰወረበት ቦታ ይታያል።                 ፬-በዚህ ቦታ ጌታችን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን አስራት ሀገርህ ነች ብሎት ያረገበት ቦታና የቅዱስ ጊዮርጊስ የፈረሱ የ4ቱ የእግሩ አሻራ በድንጋይ ላይ ታትሞ ይታያል፡፡                 ፭-በቦታው ላይ ዋሻ አለ ::በዋሻው ውስጥ:- -/ የድንግል ማርያም የእጅዋ አሻራ በድንጋይ ታትሞ /ይታያል -ያልፈረሰ;ያልበሰበሰ ክንፍ ያላቸው አፅመ ቅድሳን አጽም ይታያል -የድንግልና የልጅዋ ልብስ እንዳለ ይነገራል።                 ፮-በዚሁ አካባቢ የማርያም ገዳም አለ የማርያም ቤተክርስቲያን ያረፈበት ቦታ ድንግል የተቀመጠችበትን ቦታ ቅዱስ ኡራኤል በክፉ የጠረገው ቦታ ነው ቤተክርስቲያን የተሰራው። የቦታው ቃልኪዳን :-ቦታው የረገጠ (የቦታውን አካባቢ አሻግሮ ያየ)189ትውልድ  እምረዋለሁ የጠየቀውን የሀሳቡን እሰጠዋለሁ እምረዋለሁ ተብሎ ቃል እንደተገባ አባቶች ይጠቁማሉ፡፡ ወደዚህ ቅዱስ ስፍራ ታላቅ የበረከት ጉዞ ተዘጋጅቷል።                  የጉዞ መነሻ ቀን የካቲት 21 አርብ መመለሻ ቀን የካቲት 23 እሂድ መነሻ ሰአት ⏱ንጋት 10:30-11:30    መነሻ ቦታ                      1.ፒያሣ ጊዮርጊስ                    2. መገናኛ                     3. ላምበረት                    4. ጣፎ  አደባባይ    #በጉዞ_ላይ_የምንሳለማቸው_ገዳማት    ⛪️1/ጻድቃኔ ማርያም    ⛪️2/አቡነ ዘርአቡሩክ ገዳም(ዋሻ)     ⛪️3/ዘብር ቅዱስ ገብርኤል    ⛪️4/ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ሰአታችንን በአግባቡ ከተጠቀምን አንድ ሰርፕራይዝ ገዳም አለን    የጉዞ ዋጋ:-2800           ደርሶ_መልስ🚎           ሁሉንም_ማደሪያ           መስተንግዶን_አካቶ🍽           ☎️ስልክ:-    +251910455701           +251940289463                       አዘጋጅ:- ማህበረ እመጓ ዑራኤል ወ አቡነ መልከፀዴቅ  ባሉበት ሆነው ትኬት ለመቁረጥ 1000233558706 ሚክያስ ተሾመ ንግድ ባንክ 0910455701 ቴሌ ብር #ማሳሰቢያ:- 💳#መታወቂያ ወይም #ፓስፖርት ልትይዙ ይገባችኋል። ⛸  ስፍራው የእግር መንገድ ስላለው ዝግጅት ሊኖራችሁ ይገባል። 🌌 ለጸበል በሌሊት ስለምንወጣ የእጅ ባትሪ ይያዙ 🥾 ሽፍን ጫማ ማድረግ እና ክሊና እና ቆጵሮስ ተራሮች በእግር ጉዞ የምንጎበኘው ስለሆነ ይህን ልትገነዘቡ እና ዝግጅት ሊኖራችሁ ይገባል። 💼 ሻንጣ እና መተኛችሁን 💸በክፍያ ማስያዝ የምትችሉ መሆኑን ልታውቁ ይገባል። #ሼር_በማድረግም_ለኦርቶዶክስ_ወገኖቻችን_ለሌሎችም_በማካፈል_የበረከቱ_ተካፋይ_ይሁኑ። #viral_video #foryoupage #orthodox @Face of Lalibela Tours @YEAB (ባባ)💧 @ሉሊ gual ማርያም @Miko
የ 2017 7ተኛ ዙር ጉዞ ወደ እመጓ ቅዱስ ኡራኤል የካቲት 21-23 🏔ስፍራውን የረገጠ ወንድ የ40ቀን ሴት የ80ቀን ንጹሕ አደርገዋለሁ   :-በእለተ ምጽአት ቀን አያልፍም   :-የማልምረውን ስፍራውን አላስረግጠውም :- በዚሕ ስፍራ የለመነኝን አልነሳውም  የጠየቀኝን አልከለክለውም :-ሲኦልን አያያትም ባሕረ እሳትን አቅፌ አሻግረዋለው። እውነት እላችኋለው ብዙዎች ነቢያት እና ጻድቃን የምታዩትን ሊያዩ ተመኝተው አላዩም÷የምትሰሙትንም ሊሰሙ ተመኝተው አልሰሙም።የእናንተ ግን ዓይኖቻችሁ ስለሚያዩ ጆሮዎቻችሁም ስለሚሰሙ ብጹአን ናቸው።                     ማቴ 13÷16-17     እነዚህን የተቀደሱ ስፍራዎች በማየት ለመባረክ የታደለ ማን ነው?ሰባት ድንቅ ገዳማት                #እመጓ_ኡራኤል ይህ ገዳም መንዝ ውስጥ የሚገኝ /እመእጓል ቆጵሮስ ኢየሱስ ቅዱስ ኡራኤል /ገዳም ፩-ድንግል ማርያም ከልጅዋ ጋር በተሰደደች ግዜ የተቀመጠችበት ቦታ ነው፡፡ ፪-የቦታውን ስም እራሱ ጌታችን ነው ስሙን ያወጣው /እመእጓል/ብሎ፡፡እመእጓል ሲለው /የእኔና የአንች ሀገር (የእናትና የልጅ)ሀገር ብሎታ ፫-በቦታው 2ተራራ አለ:---- 1-ገሊላ(ክሊና)ተራራ:-ይህ ተራራ እመቤታችን የተቀመጠችበት ና ጌታችን ኢትዮጵያን አስራት ሀገርሽ ትሁንሽ ብሎ ያረገበት ቦታ ነው፡፡በተራራው ላይ በአየር ላይ የቆመ ድንጋይ ይታያል ፡በድንጋው ላይ ተወጥቶ 3ግዜ ይዞራል። 2-ቆጵሮስ ተራራ:-ይህ ተራራ ቅዱስ ኡራኤል የጌታን ደም የረጨበት ጽዋ(መነሳነስ)የሰወረበት ተራራ ነው የሰወረበት ቦታ ይታያል።                 ፬-በዚህ ቦታ ጌታችን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን አስራት ሀገርህ ነች ብሎት ያረገበት ቦታና የቅዱስ ጊዮርጊስ የፈረሱ የ4ቱ የእግሩ አሻራ በድንጋይ ላይ ታትሞ ይታያል፡፡                 ፭-በቦታው ላይ ዋሻ አለ ::በዋሻው ውስጥ:- -/ የድንግል ማርያም የእጅዋ አሻራ በድንጋይ ታትሞ /ይታያል -ያልፈረሰ;ያልበሰበሰ ክንፍ ያላቸው አፅመ ቅድሳን አጽም ይታያል -የድንግልና የልጅዋ ልብስ እንዳለ ይነገራል።                 ፮-በዚሁ አካባቢ የማርያም ገዳም አለ የማርያም ቤተክርስቲያን ያረፈበት ቦታ ድንግል የተቀመጠችበትን ቦታ ቅዱስ ኡራኤል በክፉ የጠረገው ቦታ ነው ቤተክርስቲያን የተሰራው። የቦታው ቃልኪዳን :-ቦታው የረገጠ (የቦታውን አካባቢ አሻግሮ ያየ)189ትውልድ  እምረዋለሁ የጠየቀውን የሀሳቡን እሰጠዋለሁ እምረዋለሁ ተብሎ ቃል እንደተገባ አባቶች ይጠቁማሉ፡፡ ወደዚህ ቅዱስ ስፍራ ታላቅ የበረከት ጉዞ ተዘጋጅቷል።                 የጉዞ መነሻ ቀን የካቲት 21 አርብ መመለሻ ቀን የካቲት 23 እሂድ መነሻ ሰአት ⏱ንጋት 10:30-11:30    መነሻ ቦታ                     1.ፒያሣ ጊዮርጊስ                    2. መገናኛ                    3. ላምበረት                    4. ጣፎ  አደባባይ    #በጉዞ_ላይ_የምንሳለማቸው_ገዳማት    ⛪️1/ጻድቃኔ ማርያም    ⛪️2/አቡነ ዘርአቡሩክ ገዳም(ዋሻ)    ⛪️3/ዘብር ቅዱስ ገብርኤል    ⛪️4/ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ሰአታችንን በአግባቡ ከተጠቀምን አንድ ሰርፕራይዝ ገዳም አለን    የጉዞ ዋጋ:-2800           ደርሶ_መልስ🚎           ሁሉንም_ማደሪያ           መስተንግዶን_አካቶ🍽           ☎️ስልክ:-    +251910455701          +251940289463                       አዘጋጅ:- ማህበረ እመጓ ዑራኤል ወ አቡነ መልከፀዴቅ ባሉበት ሆነው ትኬት ለመቁረጥ 1000233558706 ሚክያስ ተሾመ ንግድ ባንክ 0910455701 ቴሌ ብር #ማሳሰቢያ:- 💳#መታወቂያ ወይም #ፓስፖርት ልትይዙ ይገባችኋል። ⛸  ስፍራው የእግር መንገድ ስላለው ዝግጅት ሊኖራችሁ ይገባል። 🌌 ለጸበል በሌሊት ስለምንወጣ የእጅ ባትሪ ይያዙ 🥾 ሽፍን ጫማ ማድረግ እና ክሊና እና ቆጵሮስ ተራሮች በእግር ጉዞ የምንጎበኘው ስለሆነ ይህን ልትገነዘቡ እና ዝግጅት ሊኖራችሁ ይገባል። 💼 ሻንጣ እና መተኛችሁን 💸በክፍያ ማስያዝ የምትችሉ መሆኑን ልታውቁ ይገባል። #ሼር_በማድረግም_ለኦርቶዶክስ_ወገኖቻችን_ለሌሎችም_በማካፈል_የበረከቱ_ተካፋይ_ይሁኑ። #viral_video #foryoupage #orthodox @Face of Lalibela Tours @YEAB (ባባ)💧 @ሉሊ gual ማርያም @Miko "እመ እጓል"

About