Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@deshet13: #ዮሐንስሽፈራው #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኢትዮጵያንቲክቶክ🇪🇹 #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኢትዮጵያ🇪🇹🇪ቲክቶክ #ኢትዮጵያ🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኩራቴ😘ኢትዮ
ዮሐንስ ሽፈራው
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 31 March 2023 12:26:19 GMT
368011
11923
1125
4850
Music
Download
No Watermark .mp4 (
8.99MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
9.2MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
adu97 :
ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ እኔ በሳይነስ ምክንያት ሁሌም እየተሰቃየሁ ነው ከደብረ ማርቆስ እና እንዴት ነው ማግኜት የምችለው መዳኒተን በቅዱስ ገብርኤል ልለምንህ ተባበረኝ የማገኝበትን።
2025-11-15 16:55:16
2
ቅር ካለሽ ቅሪ :
ለጊዜዉ ደቡብነኝ ያለዉበት በመላክ ከተባበርከኝ እኔ ብሩን እልካለዉ አድራሻህን ንገረኝ በናት
2025-08-10 18:04:45
7
ዮሐንስ ሽፈራው :
አድራሻ የምትጠይቁኝ ስልክ ፕሮፋይሌላይ አለላችሁ ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ።
2023-03-31 16:32:21
20
ALPHA O21 :
ወርቅ በሜዳ አገኘሁ ሽነት ግን አላገኘሁም ሌላ ስም አለው እንዴ ? የሐንስ ወንድም
2025-09-13 19:37:33
0
Beny Yitayew :
ሽነት እሚባለው ተክል ላቀው አልቻልኩም እሚቀው ካለ ወየ በሉኝ
2025-07-23 19:30:58
3
BiNi DaN :
ወርቅ በሜዳ የሚባል ተክል ሰምቸም አላውቅም የት ነው የሚገኝ
2025-06-06 08:19:47
6
zenebe yigzaw :
ሽነት ምንድን ነው ወንድሜ
2025-07-01 19:18:42
1
Osred Glass & mirror WORK :
ንስር በጣም ይነስረኛል? የሚነስረኝም ከአፍነጫየ ትንሽ ገባ ያለ ቦታ ሲሆን ፡ ሳላስበውም ሆነነ ስነካው ፡ ተኝቸም ስገላበጥ ? መፍትሄ ካለው ?
2023-05-26 20:32:05
1
senait seyoum :
ወንድማችም እኔ አሁን ሳይነስ አለብኝ አሁን እምትለውን ዝንጅብል አልክ ሌላኛውን ካለዛሬ ስምቼ አላቅም ኬት አመጣለው ወይስ አዲስ አበባ ካለህ ልትተባበረኝ ትችላለህ ?
2023-04-02 18:59:59
4
Eyob Wondimu :
ለጉሮሮ አላርጅ የሚሆን መደሀኒት ብትነግረን ጆን
2023-03-31 13:33:10
1
፩አማራ👂👈❤️🇨🇬✅🙏 :
ስንታፈን እና ከአፍንጫ ፈሳሽ ሲወጣን የሚየበሳጨውስ ስሜት ውይ አላርጅ ለጠላት አይስጥ💔🥺
2025-09-07 11:20:03
4
Meron Sisay :
ወንድሜ የማይግሬን መዳኒት አለክ እባክህ???
2023-04-01 19:08:33
1
Frehiwot_friti :
ምሁር እኮ ነህ በእውነት እድሜ እና ጤና ይስጥህ ቅንነትህንም በጣም ነው የማደንቀው
2023-03-31 13:02:16
10
menu habib :
ስልክህ አድራሻህ የት ነዉ
2023-03-31 15:22:39
3
saymen21 :
እንዴት እናግኝህ???
2023-04-05 20:25:10
6
🎯AB💫C :
አድራሻ???
2023-03-31 13:06:01
3
ዮሐንስ ሽፈራው :
ስልክ ፕሮፋይሌ ላይ አለ 0922827240
2023-04-01 03:47:10
17
@chuchu :
እባክህ ለደረቅ ሳል የሚሆን
2023-03-31 17:45:26
3
Meseret Eyayu Mesere :
:ወንድሜ የማይግሬን መዳኒት አለክ እባክህ???
2023-04-01 21:01:10
4
Mr black :
ወርቅ በሜዳ ዝንጅብል ነው
2024-04-26 13:43:21
3
aderajew tesma :
መልካም ሰው እዲህ ነው ዘር ማንዘርህ ይባረክ
2023-04-01 16:25:41
2
frihewotgebremariam :
እባክህን ወንድሜ ለእራስ ምታት ሐይለኛ ነው እርዳን
2023-03-31 19:37:25
2
ፍሬ :
ወንድሜ ዬሃንስ እባክህ እኔ ብዙ ችግር ያለብኝ ነኝ በሽታዎቼም የጡት ካንሰር የደም መርጋት የደም ግፊት እና ኮልስትሮል የዚህን ሁሉ በሽታ መድሃኒት እየወሰድኩኝ ነው እባክህ አሁን ደሞ ስኩር እየያሳየብኝ ነው ከዚህ ሁሉ መድሃኒት እንደምትገላግለኝ እርግጠኛ ነኝ እርዳኝ ልጄ
2024-12-09 06:17:29
3
New love :
ሽነት ስሩን ነው እንዴ
2024-12-10 18:41:55
2
To see more videos from user @deshet13, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Notre pro ivoirien ❤️🍺##cotedivoiretiktok @Franck Kessié officiel #kessiebarca
Excited to share our Final Year Project:Bean Crop Disease Classification And Visualization Using EfficientNet Model. The team developed a mobile application that uses Artificial Intelligence and Deep Learning to detect bean crop diseases such as Bean Rust and Angular Leaf Spot from leaf images. The system provides fast, accurate, and user-friendly disease diagnosis to support farmers and improve crop management. MY FINAL YEAR PROJECT 😩🔥#trending #uenr #informationtechnology
Fairfax, don’t get nervous… but NY just dropped the mic.
الناس قالو لي انساها...لوداير تطيب بي سرعه 🥀#اغاني_سودانيه #سودانيز_تيك_توك_مشاهير_السودان💜🇸🇩💜 #sudanese_music #sudanese_tiktokمشاهير🇸🇩 #sudanese_songs
努力了#流量 #08 #fyppppppppppppppppppppppp #草稿 #流量回來
#لايك #اكسبلور 🖤🖤
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy