@one_zero.ssj:

𓆰  𝐎𝐧𝐞 𝐙𝐞𝐫𝐨  𓆪
𓆰 𝐎𝐧𝐞 𝐙𝐞𝐫𝐨 𓆪
Open In TikTok:
Region: PE
Sunday 28 May 2023 01:26:09 GMT
8936
478
4
52

Music

Download

Comments

uribegarciams
Uribe García :
Infravalorado total, TEMAZOOOOO
2023-05-31 18:44:17
12
hansel23cr
ㅤ𝐻𝒶𝓃𝓈𝑒𝓁ㅤ :
altoo tema 🤯
2023-05-28 02:46:34
3
cat1of1
cat1of1 :
🥰🥰🥰
2024-09-13 02:05:54
1
To see more videos from user @one_zero.ssj, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የአእላፋት ዝማሬ በኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለ ሥልጣን የቅጂና ተዛማጅ መብቶች ተመዘገበ በአዲስ አበባ ለሁለተኛ ግዜ በድሬደዋ ለመጀመሪያ ግዜ የሚደረገው የአእላፋት ዝማሬ ወይም
የአእላፋት ዝማሬ በኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለ ሥልጣን የቅጂና ተዛማጅ መብቶች ተመዘገበ በአዲስ አበባ ለሁለተኛ ግዜ በድሬደዋ ለመጀመሪያ ግዜ የሚደረገው የአእላፋት ዝማሬ ወይም "The Melody of Myriads" የተሰኘውን የዝማሬ መረሀግብር በገና ዋዜማ ታህሳስ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ይካሄዳል። በቤተ ክርስቲያኒቱ የሚካሔደውን ዓመታዊ የዝማሬ ሁነት የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ የመጀመሪያውን የአእላፋት ዝማሬ በ2016 ዓ.ም ካደረገበት ማግሥት ጀምሮ የአእላፋት ዝማሬን በቅዱስ ፓትርያርኩ፣ በብፁዓን አበውና በምእመናን በተሠጠው ‘የአእላፋት ዝማሬ መቀጠል አለበት’ የሚል አደራ ምክንያት የአእላፋት ዝማሬን የተመለከቱ ሥራዎችን ሲያከናውን መቆየቱን ተገልፆል፡፡ በዚህም መሠረት ‘የአእላፋት ዝማሬ’ "The Melody of Myriads" የተሰኘውን በገና ዋዜማ በቤተ ክርስቲያኒቱ የሚካሔደውን ዓመታዊ የዝማሬ ሁነት በኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን የቅጂና ተዛማጅ መብቶች በማስመዝገብ የአእላፋት ዝማሬ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ሊካሔድ የሚችልና የባለቤትነት መብቱም የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ ሆኖ መመዝገቡን አዘጋጆቹ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡ የ2017 ዓ.ም የአእላፋት ዝማሬ በአዲስ አበባና በድሬዳዋ የሚካሔድ ሲሆን ላለፉት ስምንት ወራት ለዚህ ታላቅ የዝማሬ ጉባኤ ከፍተኛ ዝግጅት ሲደረግ ቆይቶአልም ተብላል፡፡ በ2017 ዓ.ም የአእላፋት ዝማሬ መረሀግብስ የሚካሔደውም በአዲስ አበባ በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም እና በድሬዳዋ ለገሀር አደባባይ ብቻ ነውም ተብላል። የአእላፋት ዝማሬ ዋነኛ ዓላማ ምእመናን ልደቱን በባለ ልደቱ ቤት’ በዝማሬ እንዲያከብሩ ለማድረግ በመሆኑ በዚህ ዕለት የአእላፋት ዝማሬ’ ስሙ እንደሚያሳየው አእላፋትን የሚያሳትፍ ዝግጅት በመሆኑ በከተማ ደረጃ በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ተባርኮ እንዲደረግና የአንድን ከተማ ሕዝብ በነቂስ ማሳተፍ በሚችል ደረጃ እንዲከናወን የታሰበ ዝግጅት መሆኑም ተጠልፆል። የአእላፋት ዝማሬ በEOTC ቴሌቪዥን አንዲሁም፣ በሀገሬና በአርትስ ቴሌቪዥን ጣብያዎች በቀጥታ የሚተላለፍ ሲሆን ከአምስት በላይ ዓለም አቀፍ ሚድያዎችና ወደ ሰባት የሚጠጉ ሀገር አቀፍ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች በሥፍራው ተገኝተው ለመዘገብ ፍቃድ ወስደዋልም ተብላል። የዘንድሮውን የአእላፋት ዝማሬ ከአምናው በተለየ ጥራት ለማካሔድ ከፍተኛ ዝግጅት መደረጉን ያስታወቁት አስተናጋጆቹ በሥፍራው እስከተገኘ ድረስ የትኛውም ቦታ ላይ የቆመ ሰው የሚሰማው ድምፅም ሆነ የሚያየው ምስል እኩል እንዲሆን ከፍተኛ ጥረት ተደርጓልም ብለዋል፡፡ በዚህ ምክንያት በአዲስ አበባው የአእላፋት ዝማሬ 60 ላይናሬ ስፒከር እና 10 ሞንታርቮዎች አገልግሎት ላይ የሚውሉ ሲሆን በድምፅ መሐንዲሶች ከፍተኛ ጥረት መድረክ ላይ የሚሰማው ድምፅና ከሩቅ የሚሰማው ድምፅ እኩል እንዲሆን ለማድረግ ዝግጅት መጠናቀቁም አክለዋል፡፡ ከድምፅ በተጨማሪ 250 ካሬ ስክሪን ጥቅም ላይ የሚውል ሲሆን 18 ትላልቅ ስክሪኖች በየትኛውም ቦታ ላይ ያለ ሰው የመዝሙሩን ግጥም እያየ በዐውደ ምሕረቱ ላይ የሚዘመረውን ዝማሬ ለመዘመር እንዲችል ሆኖ ተዘጋጅቶልም ተብላል። #ዳጉ_ጆርናል

About