@canciones_v: #greenscreen #tiktok #viralvideo #temazo #parati #viral #fypシ #canciones #tendencia #juanfran #comollora

edit.de.todo.
edit.de.todo.
Open In TikTok:
Region: AR
Thursday 08 June 2023 07:23:24 GMT
11955528
1088626
3
13049

Music

Download

Comments

danielsuche8
soy nadie... :
un temazo, inolvidable.😊
2023-06-13 23:56:30
12011
sweetie202029291939
Sweetie Claw 2.0🙃🙂 :
🥰🥰
2023-09-19 13:56:22
91
To see more videos from user @canciones_v, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የቆመ ሰአት በቀን ሁለቴ ይሰራል አንድም ቀን ላይ አንድም ማታ ላይ የሚል አባባል አለ።ከታች በምስሉ ላይ የሚታየው ግለሰብ ዮሐንስ ዳንኤል ይባላል። አልፎ አልፎ ከሚሞክራቸው የሙዚቃ ሙከራዎች ባሻገር በቲክቶክ ሚዲያ መተግበሪያ ላይ ሚሊየን ሰዎች ይከተሉታል።  በትላንትናው እለትም የኢትዮጲያ አየር መንገድ በማህበራዊ የትስስር ገፆቹ አለምአቀፍ እንዲሁም ሀገርአቀፍ በረራዎች በከፍተኛ ጉም አየር ንብረት ምክኒያት እንደሰረዘ እና ተጨማሪ ነገሮች እንደሚያሳውቅ ይቅርታ ጠይቆ መረጃን አሰራጭቶ ነበር። ታድያ ይህ ግለሰብ የዚህን አየርመንገድ አገልግሎት ለማግኘት አይሮፕላን ውስጥ ተሳፍሮ የነበረ ቢሆንም አየሩ ሊስተካከል ባለመቻሉ በረራ መሰረዙን በአይሮፕላን ቴክኒሺያን እና የበረራ አስተናጋጆች አማካኝነት ውስጥ ይነገራቸዋል። በዚህ ጊዜ ከመጀመሪያ ጀምሮ አየርመንገድ ውስጥ በቀጥታ ስርጭት ወሬ ሲያስተላልፍ የነበረው ግለሰብ ግርግር እና አመፅ መፍጠር የጀመረው። ዮሐንስ
የቆመ ሰአት በቀን ሁለቴ ይሰራል አንድም ቀን ላይ አንድም ማታ ላይ የሚል አባባል አለ።ከታች በምስሉ ላይ የሚታየው ግለሰብ ዮሐንስ ዳንኤል ይባላል። አልፎ አልፎ ከሚሞክራቸው የሙዚቃ ሙከራዎች ባሻገር በቲክቶክ ሚዲያ መተግበሪያ ላይ ሚሊየን ሰዎች ይከተሉታል። በትላንትናው እለትም የኢትዮጲያ አየር መንገድ በማህበራዊ የትስስር ገፆቹ አለምአቀፍ እንዲሁም ሀገርአቀፍ በረራዎች በከፍተኛ ጉም አየር ንብረት ምክኒያት እንደሰረዘ እና ተጨማሪ ነገሮች እንደሚያሳውቅ ይቅርታ ጠይቆ መረጃን አሰራጭቶ ነበር። ታድያ ይህ ግለሰብ የዚህን አየርመንገድ አገልግሎት ለማግኘት አይሮፕላን ውስጥ ተሳፍሮ የነበረ ቢሆንም አየሩ ሊስተካከል ባለመቻሉ በረራ መሰረዙን በአይሮፕላን ቴክኒሺያን እና የበረራ አስተናጋጆች አማካኝነት ውስጥ ይነገራቸዋል። በዚህ ጊዜ ከመጀመሪያ ጀምሮ አየርመንገድ ውስጥ በቀጥታ ስርጭት ወሬ ሲያስተላልፍ የነበረው ግለሰብ ግርግር እና አመፅ መፍጠር የጀመረው። ዮሐንስ "ምን ያመጣሉ ማን ነው የሚያስረኝ ምን አጥፍቼ ዮኒማኛ ቪዲዮው ላይ አስገቡት" ሲል ይደመጣል። የአየር መንገድ ቴክኒሺያኖችም ተረጋጉ "ተረጋጉ አይሮፕላኑ ሊከሰከስ ይችላል ለናንተው ነው በረራ የለም" ቢሉም ይህ ግለሰብ ግን "ታስፈራራለህ እንዴ 20 ሺህ ተከታዮቼ እያዩ ነው ምንም አታመጡም" ሲል አጠገቡ የነበረው ግለሰብ ደግሞ "ይከስከስ ከፈለገ" ይላል። በዚህ መሃል ነገሩ ያላማራቸው የበረራ ቴክኒሺያኖች የብሄራዊ ደህንነት አገልግሎት (NISS) አባላትን በማስገባት የሚረብሹ በተለይም እየቀረፁ እና እየጮሁ ያሉ ግለሰቦቹን ተዉ ሲሉ ብሶበት መቅረፅ የቀጠለው ሰውዬ የደህንነት አባሉም "ተው አትቅረፀኝ ክልክል ነው በውሃላ ችግር ይመጣብሃል" ሲለው "ምን ልታመጣ" እዚህ ጋር ተጠርቶ አለምአቀፍ ሽፋን ይሰጠዋል ተብሎ የተሳበው አንድ እዚሁ መንደር ወደዚ ወደዛ ሲል ሚታወቀው ዮናስ ማኛ "አስገቡት እኔ ሚያስፈራራውን ሰውዬ ፎቶ አነሳለው" ይላል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በምንከተለው የዲፕሎማሲም ሆነ የፖለቲካ መንገድ ከጎሮቤት ሃገሮች ጋር የጥቅም ግጭት ተፈጥሯል። ይህንን ተከትሎ ምንም አይነት አየርመንገድ የሌላት ደቡብ ሱዳን ሳትቀር ከኦሎምፒክ የተመለሱ የደቡብ ሱዳን ቅርጫት ኳስ ተጫዋቾች አየርመንገዱ የማረፊያ ጎማ ማረጋገጫ በሚያካሂድበት ጊዜ ሲያለግጡ ቪዲዮ ተለቆ ነበር። የአንዲት ሶማሊያዊት ቡራከረዩም የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነበር። በመጀመሪያ ደረጃ የኢትዮጲያ አየር መንገድ የአፍሪካ ኩራት እና የኢትዮጲያን ኢኮኖሚ ከሚደግፉ ምሰሶዎች አንዱ ሲሆን እዛ ጋር ከመስተንግዶ ጀምሮ ቴክኒሺያኖቹን ጨምሮ እስከ ዋና አብራሪው ድረስ ብዙ መስፈርቶችን እና ፈተናዎችን አልፈው ለአመታት ስልጠና ወስደው ነው እዛ ጋር የሚደርሱት። ሲቀጥል የአየር ትራንስፖርት እንደ ክፍለሃገር ባስ የምትንጫጫበት እና በረራ ሲሰረዝ የደንበኞች አገልግሎ በኩል ቅሬታ ማቅረቢያ ያለው በረራዎችም የሚሰረዙት በከፍተኛ ችግር ምክኒያት እንደሆነ ያውም አየርመንገዱ መግለጫ ቀደም ብሎ ያወጣበት ሁኔታ እያለ። ከሁሉ በላይ ከአመፁ በላይ የደህንነት አባልን ማንነት የሚያጋልጥ የቪዲዮ ማስረጃ በኢንተርኔት ላይ ማሰራጨት ከፍተኛ ወንጀል ነው። የዚህ አባል ማንነት መታወቅ ነገ አየርመንገዱ ላይ ጥቃት ለማድረስ የተዘጋጁ ግለሰቦችም ሆነ ቡድኖች ካሉ ይህንን ሰው በቀላሉ እንዲለዩት ያደርጋል። አየርመንገዱ የደህንነት አባሎች ትላንት ማታ ዮሐንስ ዳንኤልን የያዙት እና የወሰዱት ሲሆን እጅገ አስተማሪ ቅጣት ሊቀጣ ይገባል።ብዙ ሺ ሚሊየንም ይሁን ተከታይ ስላለ ብቻ ከሃገር በላይ ለመሆን የሚታትሩ ግለሰቦች በጥሩ ሁኔታ በመንግስት መመከር አለባቸው ባይ ነኝ። አንደኛ የደህንነት አባልን ማጋለጥ እና መቅረፅ ለአየርመንገዱ አደጋ መፍጠር ስለሆነ ይሄ ከግምት ውስጥ መግባት አለበት። ሁለተኛ የኢትዮጲያ አየርመንገድ አለምአቀፍ ስምምነቶችን ተስማምቶ የሚሰራ እና አለምአቀፍ አየርመንገድ ስለሆነ ይህ ግለሰብ በየትኛውም ሁኔታ እስከህይወት ፍፃሜ የሚደርስ የአየር ትራንስፖርት እገዳ ማከናወን አለበት። ሶስተኛ የሃገርን እና የአየርመንገዱን ስም ቢያጠፋ መልኩ መልእክት በማስተላለፍ እና ተቋሙን በማስፈራራት "ይሰሩኝ ና እሰረኝ ግደሉኝ ወንድ ልጅ" ነኝ ያለበት የቪዲዮ ማስረጃ ስላለ በተደራራቢ ጥፋቶች አየር መንገዱ ተገቢውን ቅጣት በራሱም በኢምግሬሽን በኩልም መውሰድ አለበት። ግልባጭ Ethiopian Airlines#ehiopiantiktok #ኦርትኦዶክስ_ተዋህዳ_ለዘላለም_ትኑር✝️⛪️👑 #ኦርትኦዶክስ_ተዋህዳ_ለዘላለም_ትኑር✝️⛪️👑 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

About