@dj.rene_g: Sammy Davis Jr with the number 1 song 50 years ago today #sammydavisjr #thecandyman #sammydavisjrthecandyman

Rene G
Rene G
Open In TikTok:
Region: US
Monday 12 June 2023 21:44:42 GMT
96
2
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @dj.rene_g, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


"በሳዑዲ በሞት ጥላ ሥር ላሉ ኢትዮጵያውያን ምሕረት እንዲደረግ እንጠይቃለን" አቡነ ማትያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያሊክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በሳዑዲ ዓረቢያ የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ወገኖችን በማስመልከት ጥሪ አስተላለፉ።የመልዕክታቸው ዋና ዋና ነጥቦች:- ለመንግሥት፦ የኢትዮጵያ መንግሥት ከሳዑዲ ባለሥልጣናት ጋር በከፍተኛ ደረጃ ተነጋግሮ የሞት ፍርዱ እንዲነሳና ወገኖቻችን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ልዩ ትኩረት እንዲሰጥ አሳስበዋል። ለሳዑዲ ባለሥልጣናት፦ የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊ ወዳጅነት በማሰብ በሞት ጥላ ሥር ላሉት ምሕረት እንዲያደርጉና ቅጣቱን ወደ እስራት እንዲቀይሩ በአባታዊ ርኅራኄ ጠይቀዋል። ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች፦ በቋንቋና በሕግ ሂደት እጥረት ለሞት የተዳረጉ ንጹሐንን ነፍስ ይታደጉ ዘንድ ጥሪ አቅርበዋል። ለሕዝበ ክርስቲያኑ፦ለወገኖቻቸው በጸሎት እንዲማጸኑና ለመፍትሔው እንዲረባረቡ አባታዊ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል። "ፍርድ ያለ ምሕረት ከሆነ አምላካዊ ቁጣን ይጋብዛል" ያሉት አቡነ ማትያስ ማንኛውም ሰው በቋንቋ አለመግባባት ሕይወቱ ሊጠፋ አይገባም ብለዋል። ዝርዝር መግለጫው ተያይዞ ቀርቧል።#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ትግራይ

About