@helina2798: የቅዳሴ ትምህርት ከነዜማው ከነስርአቱ ከነትርጉሙ በ 6 ክፍል የተዘጋጀ ቅዳሴን ለመማር ጥሩ መንገድ ነውና አውርደን በደንብ እናጥናው። ይህ የመጀመሪያው ክፍል ነው። ታድያ ቅዳሴ ትልቅ የመሀበር ፀሎት ከመሆኑም በላይ ስጋዎ ደሙ የሚፈተትበት ስለሆነ በአግባቡ እና በተገቢው ባታ እንድናጠና አደራ እላለሁ ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር 🙏#ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር#ድንግል_ማርያም_እናቴ #ማርያም #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ማርያም_እንወድሻለን #ትምህርት #ቅዳሴ #ኦርቶዶክስ #ሀገሬኢትዮጵያ🇪🇹💚💛❤️ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #አባገብረኪዳን #ቅድስት_ድንግል_ማርያም_እናቴ❤❤ #ቸርነትህ #አቡነማትያስ #መምህርምረትአብ #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #መምህርግርማ @መምህር ገብረኪዳን ግርማ @መምህር ምረትአብ @ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ 💕 @ዲያቆን ተዋህዶ @ህሉ(lina❤️)

ህሊና(lina❤️)
ህሊና(lina❤️)
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 29 June 2023 09:02:17 GMT
413559
29750
446
3526

Music

Download

Comments

dawa_bet
dawa :
የልጅነቴን አስታወሰኝ 😊 ግን ከቤተ ክርስቲያን ለምን እራኩኝ😭😭 እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሰኝ
2023-06-30 16:28:00
115
user9047138594281
user9047138594281 የዘጉ ሚካኤል አባቴ :
ሞልቱ ለማይሞላ ንሮ ከደጅህ እራኩኝ አቤቱ አምላኪ ለደጅህ አብቃኝ በስደት የለነውን ልጅችህን በሰላም ለደጅህ አብቃን አሜን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
2026-10-08 09:46:05
1
tsegekassu
tsegi :
እንደው አደራ እንዳታቋርጥብን
2023-06-30 16:41:09
106
user4172238009282
user4172238009282 :
ደስታዉ ይለያል
2023-06-29 21:56:51
23
ethiopia.orthodox67
የክርስቶስ ባሪያ/ኦርቶዶክስ RENAISSANCE :
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይህን የህይወት ቃል ያሰማሃን። ሰዎች like follow repost comment እናድርግ🥰🥰🥰
2024-09-27 04:49:52
8
sinafikishtesfaye
sina fashion. :
part2🥰🥰
2023-07-03 08:03:16
8
habtish11
habtish damene :
አደራ እንዳይቋረጥብን
2025-08-20 09:43:29
14
beruktawiteababu23
Beruktawite Ababu :
🙏🙏🙏🙏 አታቋርጡት ብዙ ምእመን ይማርበታል ተባረኩ
2023-06-30 19:07:07
37
fikaddz02
ፍቃድ በቀለ(እህተ ሚካኤል) :
ቃላት እኮ አይበቁኝም....ይህችን ቤተ-ክርስቲያን በደሙ ያጸናልን አምላክ የተመሰገነ ይሁን!!!!
2023-06-30 16:08:59
23
user7811757781703
አለም ወለተ ሥላሴ የተዋህዶ ልጅ💒💝🙏❤ :
የሚገርማችሁ ነገር የቅዳሴ ትርጉም አላውቅም ነበር🥺
2025-10-20 12:50:31
6
gelilatekle0
gggg :
ketay please🥰
2023-06-30 08:12:08
24
user9222583216724
፳፩ ሰላም/ወለተ ማርያም :
ይቅርታ አድርጉልኝ እና በደብተረ ብፅፈው ችግር አለው?
2025-11-28 16:02:31
6
userdegu90
Mimi Degu🌹🌹💕💕 :
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
2023-06-29 09:40:27
12
user008174151
biruh fikere :
ፈጣሪ ይባረክህ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ
2023-06-30 19:16:41
9
useramarebirhan
amare :
ቃለህይወት ያሰማልን
2023-06-30 12:33:10
7
user1363526031006
user1363526031006 :
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏ቃል ህይወት ያሰማልን በጆሯችን የሰማነውን በአንደበታችን ያሳድርብን አይነ ልቦናችን ያብራልን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
2023-06-30 11:38:37
5
sususelu1415
selu :
tebarek betam enamesegnalen betam des yilal 🙏🙏🙏
2023-06-30 18:04:32
7
emebate2116
kidanuan :
part 2 🥰🥰🥰
2023-07-01 12:00:51
6
eyerus20021086877037
Eyerus, 1619 :
ቀጣይ እንጠብቃለን በጣም እናመሰግናለን
2023-06-30 07:51:18
10
awle8
Sew Hun/ሠው ሁን :
aman
2023-07-01 06:30:05
4
eyu5985
𝑒𝑦𝑢 ፳፯✨✨ :
የመቼ ቅዳሴ ነው
2026-02-07 08:49:19
2
li09981
🎀ʀᴏᴢLI𝖓𝖆🎀 :
ketay stkoyu adera
2023-06-30 18:57:12
4
user4187839212321
ሁሉም የልፈል :
ማርያምን ስልኬን ዛሬ ነዉ ያስዳሳታኝ💝💝💝💝🥰💝🥰💝
2025-12-08 18:40:35
3
yemsearchtesffy
yemsrach :
አሜን አሜን አሜን ተመስገን
2023-06-30 18:28:19
3
sulamatis2
ሱላማጢስ :
mwodew kehulu asbelche
2023-07-01 00:44:34
3
To see more videos from user @helina2798, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About