@jery_organic: #ሐበሻtiktok #ethiopian_tik_tok #healthy #homemade #skincare #looseweight

jery ማማዬ 💕organic
jery ማማዬ 💕organic
Open In TikTok:
Region: GB
Saturday 22 July 2023 07:55:37 GMT
2015360
42858
703
10900

Music

Download

Comments

yematawore
user8142124562812 :
ጥሬ እንቁላል ለሳንባ አደገኛ ነገር ነው
2023-08-24 17:33:44
2
michaelmamo12
baby Driver :
ለጨጓራ የሚሆን ነገር ለምን አትሰሪልንም እንደ አብሽ ተልባ አሠራር እባክሽ
2023-07-22 19:38:52
20
dawa_bet
dawa :
በትክክለኛው ሰዓት ነው የደረሽልኝ thanks🙏
2023-07-24 14:48:17
4
dere822
@dere w official :
be mankiya yechemerishiw mind new
2023-07-22 16:53:28
15
best_electronic12
Add1121927 :
የአባሻ እንቁላል ቢን ችግር አለው?
2023-07-24 06:20:06
5
burnlala
ረድኤት🦋 :
በብርጭቆ ያለውን አንዴ ነው ምንወስደው ወይስ በማንኪያ ነው የምንውጠው
2023-07-23 16:22:43
4
kidyeyekuri40
makiba :
ለህፃናት ይሆናል እንዴ ጄሪዬ
2023-07-22 08:10:53
11
amehiruy
ኤሚ ሐበሻ :
እኔ ደግሞ ሁሌ ስጠጣው ቀጥ የሚያደርግልኝ አንድ እንቁላል አስኳሉንም ፈሳሹንም፣ አንድ ማንኪያ ማር (ስኳር)፣ አንድ ማንኪያ የተነጠረ ለጋ ቂቤ አንድ ላይ በደንብ ተመቶ ጠዋት በባዶ ሆድ መጠጣትም ፍቱን መድኃኒት ነው
2023-07-22 13:04:33
32
ab27med1
AB/27 :
በጣም አመሰግናለሁ በጣም ወሳኝ ምክር ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
2023-07-23 01:04:20
3
adanetadeledelpad
one love :
በልጅነቴ አድኖኛል ግን እስካሁን ምሬቱ አይረሳኝም
2023-07-22 18:48:03
7
mesiabera8
misss22 :
ሰላም ጆሪ ለኪንታሮት መፍትሄ ካለሽ እባክሽ በጣም ተቸግሬአለሁ አመሰግናለሁ
2023-07-26 05:09:39
4
afomiya012
@ሀረግ የትንሱ ና የአፎሚ እናትና😘 :
ለልጆች ይሆናል?
2023-07-31 13:18:58
4
milamulugeta
milamulugeta :
ሰላም ጄሪ ጥያቄ ነበረኝ ከ ኦሊቭ ኦይል ውጪ ሌላ ዘይት መጠቀም አይቻልም አብዛኛው የምስሪው መዳኒቶችሽ ከወይራ ዘይት ዉጪ በሌላ ዘይት መሰራት አይቻልም ወይ ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ ውድ ሰለሆነ እናመሰግናለን ጄሪሻ
2023-07-22 20:01:18
8
zamzam11542
zamzam :
እህቴ ልጀ አራት አመቱ ነው ሠባምች አለበት ለህፃን ይሆናል ሌላም ምክር ካለሽ በአላህ
2023-07-22 18:17:39
6
iyasu_mul
Iyasu_MM :
ቡና ለማይጠጣስ 😏
2023-07-25 08:32:22
5
285090a
Aaaa :
ቅቤን በምን መተካት ይቻላል ለማይመቸኝ አሳሳቢ ነዉ
2023-07-22 17:50:19
5
www.tiktok.usman531
US MAN :
ltonsl place serlgn 🥰
2023-07-22 08:39:30
40
sefi_62
ሲፍ :
በናትሽ መልሽልኝ እኔ አፍጫኔን በጣም ያፍነኛል
2023-07-22 14:59:05
11
habibnasser555
nasser aman :
betam teru info. betam yetechegerkubet besheta
2023-10-07 11:53:18
0
kesisermiyas
ቀሲስ ኤርምያስ :
ለሳይነስስ? ለአፍንጫ ሳይነስ
2023-07-22 09:30:28
5
salahudin1047
SALAH SHEMSU :
ትንታ አስቸግሮኛል መፍትሄ ካለው 🥺🥺
2023-07-24 16:26:29
2
user8698193236213
ዛጎራ :
ለጭርት ምንመዳኒት ልጠቀም አጌቴ ላይ አለብኝ
2023-07-23 15:55:35
3
dejavu..0991
dejavu :
እንቁላል ፈጢራ በማር በልተን ቡና ብንጠጣስ 😂
2023-08-01 15:13:41
5
user6071883266108
user6071883266108 :
እናቴእግሯንያማታልቁርጭሚቷንመፍትሄአለውየምትይኝንገሪኚእህቴ
2023-07-22 18:51:25
3
nebihamunir
nebihamunir :
ኮሌስትሮን ላለበት ሰው ይሆናል ወይ እባክሽ
2023-07-22 11:58:53
3
To see more videos from user @jery_organic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About