@kayel1223: ሊቀ መላእኩ ቅዱስ ኡራኤል " ኡራኤል" ማለት ምን ማለት ነው? " ቅዱስ ኡራኤል " ያደረጋቸው ታላላቅ ነገሮች ምንድን ናቸው? " ኡራኤል" ማለት የአምላክ ብርሃን ማለት ነው ከ7ቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሲሆን ሩህሩህ መልአክም ነው አለም ሳይፈጠር በመብረቅና በነጎድጓድ ላይ የተሾመ ታላቅ መልአክ ነው🙏🍇🙏 እመቤታችን በስደት ወቅት መንገድ ሲመራ የነበረ ድንቅ መልአክ ነው🙏💕🙏 መልአኩ ቅዱስ ኡራኤል ጌታችን አምላካችን ለዓለም ቤዛ ሆኖ በተሰቀለበት ጊዜ በብርሃን ጽዋ ክብር ደሙን ለዓለም የረጨ ድንቅ መልአክ ነው🙏🍇🙏 እውቀት ለተሰወረባቸው ለነብዩ ዕዝራ ጽዋ ጥበብን ያጠጣ ነው እና አባ ዘ ጊዮርጊስን ብዙ ድርሰት የደረሱት ይህ ታላቅ መልአክ ጽዋ ሕይወትን ስላጠጣቸው ነው🙏💕🙏 "እንኳን ለበዓለ ንግሡ በሠላም ፣ በፍቅር ፣ በጤና አደረሰን።

አልቤልዋ
አልቤልዋ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 28 July 2023 19:50:37 GMT
6548
329
18
103

Music

Download

Comments

cooltape32
🏹™∞🏹 :
🥰🥰🥰
2026-08-27 17:56:09
0
mikebesu799
Mike :
😇😇
2026-08-26 14:42:51
0
t.d.f.king31
ሁሉ በርሱ ሆነ ⛪✅👈👉 💊💪💯♥ :
😘😘😘
2026-09-18 23:15:34
0
meti__aweke
Meti Aweke☕️🍿 :
🥰🥰🥰
2023-07-28 20:20:46
2
helen21175
helu stor :
🥰🥰🥰🥰
2023-07-29 01:33:53
2
user15640297666982
አንድ አምሐራ :
አባቴ
2025-02-02 04:14:24
2
merimerud
Meri meru 27 16 12 :
🥰🥰🥰
2023-07-28 19:58:53
2
dyuotc83zsfs
የፍቅር ሰው :
❤❤❤
2023-07-28 23:28:07
1
user86081694814626
wengelegenet :
❤❤🥰🥰
2023-07-29 10:05:08
1
maki142719
maki :
❤❤❤
2023-07-29 15:00:52
1
yemariyam787
(የኪዳነምህረት ነፍስ ) ሰይፈ መለኮት :
አሜን አሜን አሜን
2025-10-07 13:52:43
0
ethiopiawithelent
ethiopiawithelent :
❤
2025-07-29 04:48:54
0
bemnet586
ronaldo 7 :
🥰🥰🥰
2025-07-28 16:00:13
0
ab67770
jhAbby :
😁
2025-05-30 06:16:43
0
godwilling2021
Rahel :
🥰
2025-05-29 18:30:15
0
12alme12
አለም ነኝ ጎንደሬዋ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-03-01 12:48:27
0
12alme12
አለም ነኝ ጎንደሬዋ :
🥰
2025-03-01 12:48:15
0
To see more videos from user @kayel1223, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About