@ethio.app1: በማትፈልጉበት ሠዓት በኢሞ እንዳይ ደወልላችሁ ለማረግ . . . . . . . #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #oromotiktok #habeshatiktok #viral #viral #fypシ #fypシ #fyp #የመዳምቅመሞች #android #ethioapp1 #ethioapp45

Ethio.app2
Ethio.app2
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 08 August 2023 18:20:17 GMT
516990
7576
284
2184

Music

Download

Comments

ameenaami18
Aነኝ ያባቴ ልጅ_🦋 :
ዘግቶ ቢቀርስ እኔስ ይቅርብኝዝብለው ይደውሉ ሆ 😂😂 ያለበለዛ አፈታቱንም አሳየን😂😂
2023-08-09 11:57:52
11
user9451078238717
Nejat yimer :
እረ የመክፈቱ ነገርስ እዴት ነዉ ወንድሜ
2023-08-08 18:56:29
6
t____g28
D 🥀M 🎁K🍃 K 🍒 :
የኔ ስሞክረው ተደለተ 😅😅
2023-08-09 20:46:28
4
user23811896359696659
ዙዙ የቃሉ ልጂ ያውም የባቦዋ የዱባይዋ ቀዋጭ❤ :
ጓደኛየን አዲርጊያት ሳላቅ እደት ልመልሳት በአላህ ስራልኚ
2023-08-08 23:05:57
1
user9011824795276
user9011824795276 :
ወድሜ ማስታወቂያ እያመጣ ደሜን እያፈለው ነው ስልኬን ከመከስከሴ በፊት እባክህ መላ ካለህ ንገረኝ
2023-08-08 22:19:40
2
iam_letarik21
ለታሪክ⚡👸 :
😳ከተቆለፈ በኃላ ለመክፈትስ እንቢ ቢለኝስ
2023-08-09 17:20:28
4
salemginchi
Salem ginchi💞🌊 :
እናመሰግናለን🌷
2023-08-08 19:15:03
1
susu___binti__esilm__91
queen SUSU سوسو :
እሽ ያታዘገዉሰ እዴት መመለስ ይቸላል
2023-08-09 09:10:29
1
yusraa773
📷🍓𝐘𝑼𝙎𝑹𝘈🍓🧕 :
ከዛሥ ዘግቶ ቢቀርስ አከፋፈቱንም አሣየን😂😂
2023-08-12 15:04:29
2
eyufkr0
እዩ ፍቅር :
ባልዘጋዉም የሚደዉልልኝ የለም😂😂😂😂😂😂
2023-08-10 19:51:34
2
midy_34
መዲ ብለህ ጥራኝ❤ :
እናመስግናለን ወንድም🥰🥰🥰🥰ይመችህ🥰🥰🥰🥰🥰
2023-08-08 22:09:40
2
duye7940759833352
Edu❤ :
እናቃለን የዋትሳፕን ንገርን
2023-08-09 07:43:25
1
betelemiyagetaliji05
ቤት የጌታ ልጅ መሪነት ቶሎ ናሀ አሜን 🤲❤️ :
የዋሳብ ንገረኝ እባክህ 🙏
2023-08-08 23:12:59
1
.susu.2
susu. :
እኔስደውል እደተበለከ የሚሳይ ግን አልተበለኩውም እዴትነው ምክፈት ምቸለው
2023-08-09 03:32:29
1
habeshawt55
Amina امنات🇪🇹🇦🇪🦋 :
ስደውል ወላይ ወላይ እዳያስገባን ምን እናርግ
2023-08-08 22:28:39
1
kadijawaliso986
Kadija Waliso986 :
thenku brow
2023-08-08 23:04:24
1
buzee939
buzee :
liyuuu
2023-08-09 13:45:49
1
susu___binti__esilm__91
queen SUSU سوسو :
ሼራ ልነደረገው ክፈተዉ
2023-08-09 09:10:09
4
useru9doah22jy
H ስደተኛዋ :
አዪመጠም የኔ
2023-08-09 11:14:49
1
user2274919557449
❤🕌💖🕌❤️🕌💖 :
የኔ አልመጣልኝ አለ
2023-08-09 09:55:02
1
sumaya1queen
Samira❤️❤️ :
banatik baa imoo yee talake foto ayi wordilinyim isti video siralinyi pls🥺🥺🙏🙏🙏🙏
2023-08-09 05:19:47
1
kamo..man
K.....ነኝ :
በነትክ እሞ ለመጥለፊ እንዴት ነው ምጠልፈዉ
2023-08-08 22:57:04
1
.h04102
ልጄ ነው የኔ አለም 😘💋 :
በናትህ የሚሴጀርም ንገረኝ 🥺
2023-08-08 20:57:41
1
sharjahdubai926
አፍቃሪዉ♥🍷 :
ወንደም በወሥብ አያንዱንዱ እንደት መቆለፍ አንችላለን
2023-08-09 10:38:23
1
mahdiyamahdiya775
@mehdiyamehdiya3 :
አረ ትው ውንድሜ እስኩ ኢሞ ልምጠልፍ ፈልጌ ነብር ግን ኮዱ አላቅውም ውላሂ እባክ ትው
2023-08-09 06:34:04
1
To see more videos from user @ethio.app1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About