Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@sexypajamas6688: Lỡ mặc váy ngủ thì ☺️ #váy_ngủ #vaynguxinh #vaynguquyenru #đồ_ngủ_xinh_ #xuhuong #sale #trending #vayngulua #đồ_ngủ #đồ_ngủ_cao_cấp #đồ_ngủ_mặc_nhà #váy_ngủ_cao_cấp #đồ_ngủ_xinh_ #đồ_ngủ_lụa_satin_cao_cấp #donguquyenru #dongunu #việtnam
đồ ngủ gợi cảm
Open In TikTok:
Region: VN
Thursday 24 August 2023 10:18:59 GMT
3570
75
2
11
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.36MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.36MB
)
Watermark .mp4 (
0.45MB
)
Music .mp3
Comments
Hly. :
cài này bao nhiêu tiền vậy chị về để chị dụ chồng chị làm tí 😂😂
2023-08-25 09:08:33
0
To see more videos from user @sexypajamas6688, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ንብ/32/2019 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። 1. የተሽከርካሪዎቹ ዓይነትና ዝርዝር ሁኔታ በጨረታው ሰነድ ላይ የሚገኝ ሲሆን ተጫራቾች ከህዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 07 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ድረስ በባንክ አካውንት ቁጥር ETB1764600010001 የማይመለስ ብር 500.00 (ብር አምስት መቶ ብቻ) ገቢ በማድረግና ደረሰኙን በመያዝ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሰንጋተራ ኮሜርስ ፊት ለፊት ራስ አበበ አረጋይ መንገድ በሚገኘው የባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ሰፕላይ ቼይን መምሪያ 26ኛ ፎቅ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፤ 2. የጨረታ ሰነዱን የገዙ ተጫራቾች ብቻ የገዙበትን ደረሰኝ እና ጨረታ ሰነድ በመያዝ የተሽከርካሪዎቹን ዓይነትና ዝርዝር ሁኔታ በአካል ማየት ለሚፈልጉ ሪቼ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ የወደፊት ግንባታ ቅጥር ግቢ በመገኘት ከህዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 07 ቀን 2019 ዓ.ም በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ 2፡00 - 6፡00 ሰዓት እና ከ7፡00-11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከ2፡00-6፡00 ሰዓት መጎብኘት ይችላሉ፤ 3. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ያገለገለ ተሽከርካሪ ዓይነቱንና የሰሌዳ ቁጥር በትክክል በመጥቀስ የሚገዙበትን ዋጋ ሰነድ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀን ታህሳስ 07 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 4:00 ሰዓት ዘወትር በሥራ ሰዓት የባንኩ ሰፕላይ ቼይን መምሪያ በአካል ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በመላክ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ 4. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለእያንዳንዱ ያገለገለ ተሽከርካሪ ያስገቡትን የመጫረቻ ዋጋውን 10% (አስር በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ (CPO) የጨረታ ማስከበሪያ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፤ 5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያልተያያዘበት የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፤ ከውድድር ውጪም ይሆናል፤ 6. ጨረታው ታህሳስ 07 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ በ 4:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ ታህሳስ 07 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 4:30 ሰዓት ላይ በባንኩ ዋና መ/ቤት ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቴራስ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤ 7. የጨረታው ዝርዝር ውጤት በባንኩ እንደጸደቀ ለተጫራቾች ይገለጻል፤ 8. ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ ለተሸናፊ ተጫራቾች ባንኩ ውጤቱን እንዳሳወቀ የሚመለስ ሲሆን አሸናፊ ተጫራቾች ግን ላሸነፉበት ተሸከርካሪ ሙሉ ክፍያውን ከፍለው ንብረቱን ካነሱ በኋላ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፤ 9. ማንኛውም ተጫራች ሌሎች ተጫራቾች በሰጡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችልም፤ 10. አሸናፊ ተጫራቾች ላሸነፉባቸው ያገለገሉ ተሸከርካሪዎቸ ማሸነፋቸው በፅሁፍ ከተገለፀበት ዕለት ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ ክፍያውን በመፈጸም ንብረቱን ማንሳት ይኖርባቸዋል፤ 11. አሸናፊ ተጫራቾች ላሸነፉባቸው ያገለገሉ ተሸከርካሪዎቸ ክፍያ በመፈፀም ንብረቱን በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ካላነሱ ባንኩ ለእያንዳንዱ ተሸከርካሪ ለቆየበት በየቀኑ ብር 500.00(አምስት መቶ ብር) ለሃያ ቀናት የሚያስከፍል ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካላነሱ ባንኩ ሕጋዊ እርምጃ የሚወስድ ይሆናል፤ 12. አሸናፊ ተጫራቾች በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ከፍለው ንብረቱን ካልተረከቡ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፤ 13. ለጨረታ የቀረቡት ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ባንኩ በሽያጭ ካስተላለፈ በኋላ የሚፈለግ ማንኛውም ወጪ፤ የስም ማዛወሪያ፣ ለመንግስት የሚከፈሉ የታክስ ክፍያዎችና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው/ገዢው ይከፍላል፤ 14. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-82-16 በመደወል ወይም ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል። 15. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ስልክ ቁጥር 0116 29 62 46 / 0115 51 26 50
#foryoupage❤️ #foryourpag #viralvideo #fypシ #creatorsearchinsights
Knowing your true purpose in life will make you strong. Follow your destiny purpose and leave everything aside you men please🙏🏼🙏🏼👂🏼👂🏼👂🏼😃#loving #purpose#group #hustle @KAMAGU_FACTS MEDIA @PENG PENG
راح اظل حد ما اموت كل عمري نادم الفنان سلام الساعدي #موالات_حزينة_عراقية💔 #ريفي #شعراء_وذواقين_الشعر_الشعبي #الصوت_الاصلي #تصاميم_فيديوهات🎵🎤🎬
رأيتُ الهلالَ ووجهَ الحبيب. #بودكاست #أسمار #بودكاست_أسمار #شعر #غزل #فيصل_الشهراني #ليل_الشعراء #قصايد #لغة_عربية
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy