@melegnaa: 🌼🌼የዳጣ አሰራር Ethiopian Chilli Sauce ሮዝሜሪ 👉 @Melegna መለኛ 👉 ቂቤ @Melegna መለኛ ፓፕሪካ 👉 @Melegna መለኛ የግብዓት ዓይነት እና መጠን 1. ሩብ ኪሎ የሚጥሚጣ ቃሪያ 2. 100ግራም ነጭ ሽንኩርት 3. 30ግራም ዝንጅብል 4. 5 መካከለኛ የሮዝ ሜሪ ግንድ 5. 4 የበሶብላ ግንድ 6. 5 የጤናአዳም ግንድ 7. 3 አረንጓዴ ቃሪያ 8. 2 የሾርባ ማንኪያ ጨው 9. 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 10. 100 ሚ.ሊ ውሃ ደረቅ የማጣፈጫ ቅመም በቡና ማንኪያ ልኬት 1 ሮዝሜሪ ፣ ዝንጅብል ፣ የነጭሽንኩርት ዱቄት እና ጥቁር ቁንዶ በርበሬ #foryou #ethiopian_tik_tok #foryoupage #habesha #2016 #oromotiktok #amharatiktok #debubethiopia #chilli #chillisauce #foryoupage #ethiopiannewyear #tigraytiktok #ethiopian #habeshatiktok #spice #indianspice
Melegna መለኛ
Region: ET
Monday 11 September 2023 06:31:08 GMT
Music
Download
Comments
eyujerry3 :
Qociqoca nw simuu😁😁
2023-09-11 14:52:41
37
Mule Ab :
Save laregew asibe🤛
2023-09-11 08:57:17
8
YAB :
ለምን save እንድናደርገው አታደርጉም ?
2023-09-11 06:41:17
10
uy :
ወሀ አይገባም ዘይት አሣንሠካል ረጅም ጊዜ እንዲቆይ የሚያረገዉ ዘይት ነዉ እንዳየዉት ዳጣ አሠራር ላይ እስከዚም ነክ ሠዉ ጠይቅ ዝም ብለቅ መፍጨት አይደለም
2023-09-11 07:36:03
12
May182022 :
በሽንኩርት መፍጫ ብፈጨው ችግር አለው?
2026-03-04 10:18:46
0
Addisalem Wakjira :
other name in wellega kocikocha
2023-09-14 12:34:16
9
Cherish To Love :
ድምብላል ይቀረዋል ፥ ጤናዳም ደግሞ ሳበዛ ወሊድ ይከላከላል እና ጥንቃቄ 👌
2023-09-11 09:37:33
3
M_e_l_e_Habesha :
የዶሮ ችክን በናትህ አሰራሩን አሳየን
2023-09-11 09:56:23
1
hirut adem :
ዛሬ ሰራዋለው ቅመሙን ባቀው ኖሮ ሌሎቹ ኣሉኝ ጤናዳም ገዛለው የድንብላል ቅጠል ይገባል ብለውኝ ነበር
2023-09-11 07:18:57
4
Jesus :
የቅመሙን ስም ብትነግረን
2023-09-15 14:17:03
1
Mirna- :
ሺትኒ ነው የሚባለው በቀይ ቃሪያ የሚዘጋጀው ነው ዳጣ
2023-09-11 11:43:12
3
የሐረር ልጅ :
ለቅጠል እንሸለቅቃለን አይባልም ወንድሜ።
እንሸመጥጣለን ነው የሚባለው
2023-09-11 14:08:40
2
Habte_👑_King :
ለ ሮዝ ሜሪ መሸልቀቅ አይባልም መሸምጠጥ ነው ሚባለው
2023-09-11 12:53:14
4
firdos ahmed :
denbelal yelewem
autafetem
2023-11-25 18:23:24
1
ዲጄ ቦስ ኢትዮ :
kedataw belay amaregna atekakemih betam yamral
2023-12-03 16:57:16
1
4be1 :
Balemuyaaa...
2023-11-14 08:35:02
1
Ayu sisay🦋 :
Koch Kocha nw simu
2023-11-25 16:33:09
1
Bitshit :
mn tdebalkaleh shitny kemech jemro new data yehonew
2023-09-11 12:54:16
1
umu emhal ❤️❤️❤️ :
chikn Yale ovn endit ensra pls
2023-09-11 10:20:39
10
Mathi Lewi :
ዳጣ ምንድነው?
2023-12-05 15:31:38
1
Semu brand bonda hawassa ☀️ :
Dinibelal bitaregebet drgimo 👌
2023-09-11 17:01:07
1
tekurewoineshet :
ትንሽ እርጥብ የድንብላል ቅጠል ብትጨምርበት በጣም ይጣፍጣል እሺ ወንድሜ የእኔንም ሙያ ከተቀበል!!!
2023-09-11 19:38:22
4
Amtad :
ምጥሚጣ በ English ምን ይባላል?
2023-09-11 18:24:51
1
Aja's sweet corner🍰❤ :
ጉበዝ
2023-09-14 18:20:35
2
tg :
እኔ ዳጣ ስሰራ ነጭ ይሆንብኛል ለምን ይሆን?
2024-02-03 14:20:05
1
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm
homepage.