@fartingfatguy: She’s crazy 😆 #daily #funny #vacation #twitter #shxtsngigs

Daily Dose Of Fun🤣
Daily Dose Of Fun🤣
Open In TikTok:
Region: DE
Friday 15 September 2023 19:12:16 GMT
11585
744
6
22

Music

Download

Comments

themonsterumade
Chanel 🦋 :
that's intuition
2023-09-15 19:59:23
35
mariiaabb
M :
@malihaaaa09 did u write this😭😭😭
2023-09-16 05:34:53
1
seniore88
Seniore :
unhinged😁
2023-09-17 15:32:39
0
To see more videos from user @fartingfatguy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና  በላይ ዕዝ ዋና የዘመቻ  መምሪያ ሀላፊ  አርበኛ ኮማንዶ ያለው አዱኛ  ያለው አዱኛ ታረቀኝ የ11ኛ ክፍል ተማሪ እያለ ያለ ዕድሜው በ15 አመቱ ወደ መከላከያ በ2003 ዓ.ም ተቀላቀ። 4 ወር መሰረታዊ ውትድርና በሁርሶ  ማሰልጠኛ ማዕከል ከሰለጠነ በኋላ ወደ ብላቴ የኮማንዶና አየር ወለድ ማሰልጠኛ ገብቶ ለ16 ወር በመሰልጠን የኮማንዶና አየር ወለድ ስልጠናውን አጠናቆ ወደ አጋዚ ክ/ጦር ሰርዶ ሻለቃ ተመደበ። ከዛ ባለው አፈፃፀም ተገምግሞ ወደ ውጭ ሱማሌ ተላከ። ለአንድ አመት ያክል በውጭ ሱማሌ  አልሸባብን በመዋጋት በግዳጅ አፈፃፀም ተሸላሚ ሆኖ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ።በመቀጠል  ለእራዳር ኦፕሬተር ትምህርት ተመልምሎ ደብረ ዘይት ለ4 ወር አጭር ኮርስ ወስዶ በትምህርት አቀባበሉ ምክንያት ተመረጦ ወደ ደ/ኮሪያ ሳዖል ለትምህርት ተልኮ ለ2 ዓመታት ትምህርቱን ሲከታተል ቆየ።  ትምህርቱን በከፍተኛ ነጥብ አጠናቆ ወደ እናት ሃገሩ ተመልሶ በደብረ ዘይት፣በመቀሌ፣ በአፋር ቡሬ ማንዳ፣በዛላንበሳ፣በአዲግራት ፣ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮጵያ ቦታዎች ለ8 ዓመታት በማገልገል  የመቶ አለቃ ማዕረግ ወስዶ በ2010 ዓ/ም ወደ ጎንደር ተመለሰ። ይሁን እንጅ ከ2010  በኋላ የመጣው ስርዓት  ከውጥኑ ያለውን አዱኛን ማሳደዱን ተያያዘው፤  ለ3 ወር በጎንደር ማረሚያ ቤት እንዲታሰርም ተደረገ። ከሶስት ወር በኋላ በምህረት አዋጅ ከእስር  ተለቀቀ  እና  በጀነራል አሳምነው ጥሪ መሰረት  ከድሮ የኮማንዶ ምልስ ጓዶቹ ጋር  የክልሉን ልዩ ሃይል ተቀላቀለ።  ከምርቃት በኋላም  ወደ ባህር ዳር ስራ አመራር   ካንፕ ተመድቦ እስከ ሰኔ 15 ድረስ  ከጀነራል አሳምነው ጋር  በቅርበት ብዙ ስራዎች ሲሰራ ቆየ። ከሰኔ 15ቱ  ሴራ በኋላ ጎንደር ከተማ ወደምትገኘው ጋፋት ክ/ጦር ተመድቦ ከህወሃት ጋር በነበረው ጦርነትም ጉልህ ሚና በመጫወት  የጦር ሜዳ ተሸላሚም ሆነ። 2012 ዓ/ም  ፈኖ ላይ አፈሙዝ አላዞርም በማለት ለ2 ወረ ያህል ከፋኖዎች ጋር ታሰረ። በመጨረሻም የፋኖን ትግል ተቀላቅሎ ዛሬ ላይ የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና  በላይ ዕዝ ዋና የዘመቻ  መምሪያ ሀላፊ ነው። ኮማንዶ ያለው አዱኛ‼️ ክብረ ለነጻ አውጩ ለጀግና ፋኖ ወንድሞቻችን🙏🙏 #amharatiktok #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #ፋኖመከታቺን💚💛❤💪💪✅ቤተአማራ💚💛❤✊💒❤🤝❤🕌 #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok @amlaktsegaw 🙏

About