@promosbrilhantesdasol: Gostou ?? Comente eu Quero. Siga para mais achadinhos incríveis. . . . .. #achados #achadinhos #promos #promo #garimpo #garimpos #sustentabilidade #dicas #promocao

PromosBrilhantesdaSol
PromosBrilhantesdaSol
Open In TikTok:
Region: BR
Friday 22 September 2023 12:46:16 GMT
204
4
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @promosbrilhantesdasol, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

1★ ወፎች እና ዶሮዎች ውሃ ይጠጣሉ ግን አይሸኑም።  2★ጉንዳኖች ፈፅሞ አይተኙም፤ሳንባ የላቸውም፤ሰራተኛ ጉንዳን እስከ 7 ዓመት ሊኖር ይችላል ንግስቶ ግን እስከ 15 ዓመት ልትኖር ትችላለች:: 3★ሻርክ ብቸኛው የማይታመም እንሰሳ ነው ምንም አይነት በሽታ አያጠቃውም ካንሰርን ጨምሮ:: 4★ፈረሶች እና ላሞች ቁመው ነው የሚያንቀላፉት:: 5★የማር ንብ ሁለት ሆድ ሲኖራቸው አንዱ ለማር ሲሆን ሁለተኛው ለሚመገቡት ምግብ ማስቀመጫ ያገለግላቸዋል:: 6★ትልቁ ነጭ ሻርክ ከሶስት ወር በላይ ሳይበላ መጎዝ ይችላል:: 7★አብዛኞቹ ዝሆኖች በክብደት ከስማያዊ አሳነባሪ(Blue whale) ምላስ ያንሳሉ:: 8★በረሮ በርሀብ እስኪሞት ድረስ ለሳምንት ያህል ጭንቅላቱ ተቆርጦ በህይወት መቆየት ይችላል:: 9★የአህያ አይን አቀማመጥ በአንድ ጊዜ አራቱንም እግሮች ማይት ያስችሉታል:: 10★ዶልፊን ውሃ ውስጥ ከ24ኪ.ሚ ርቀት ያለ ድምፅ በቀላሉ መስማት ይችላል:: 11★የወባ ትንኝ(Mosquito) 47 ጥርስ አላት:: 12★ማንኛውም ሁለት የሜዳ አህያ(zebra) እንድ አይነት መስመር አይኖራቸውም:: 13★ቢራቢሮ የሚቀምሱት(taste) በኋላ እግራቸው ነው:: 14★የወንድ ሸረሪት የወሲብ አካል በአንዱ የእግሩ ጫፍ ላይ ይገኛል:: 15★ንቦች አምስት አይን አላቸው:: 16★አሳማ በተፈጥሮ(physical) ወደ ሰማይ ማየት አያስችለውም:: 17★አይጥ ከተራበች የራሷን ጅራት ትበላለች 18★ ለሚስቱ ታማኝ የሆነ እንስሳ ቀበሮ ብቻ ነው 18★ሰማያዊ አሳነባሪ (Blue whale) በመጠን እስካሁን በአለማችን ከነበሩ እና ካሉ እንሰሳዎች ትልቁ ነው:: 20★ የለሌት ወፍ ብቸኛዋ ከአጥቢዎች መብረር የምትችል ሲሆን የእግር አጥንቶቿ ከመቅጠናቸው የተነሳ መብረር እንጂ መራመድ አትችልም:: 21★የለሌት ወፍ ምንግዚም ከዋሻ ሲወጡ ወደ ግራ ይበራሉ::ለመያዝ ስታስቡ ከዋሻዋ ስትወጣ በግራ በኩል መጠበቅ ነው😁 22★እባብ አይኖቹ ቢከደኑም በአይኖቹ ቆብ ማየት ይችላል:: 23★ወንድ የወባ ትንኝ አይናደፍም ሴቶ /femal Anofiles mosqto/ ብቻ ናት መናደፍ የምትችለው:: 24★ የዱር አይጥ (Rat) በፍጥነት መራባት የሚችሉ ሲሆን በ18 ወራት ብቻ 2 አይጦች 1 ሚሊዮን ዘመዶችን ማፍራት ይችላሉ:: 25★አንድ ንብ አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር ለማዘጋጀት ከ 4000 በላይ አበቦችን መጎብኝት አለባት :: 26★ቀንድ አውጣ ለ3 አመት መተኛት ይችላል:: 27★ አንድ ላይ የተያያዘ የሸረሪት ድር ተመሳሳይ ወ ውፍረት ካለው አንድ ላይ ከተያያዘ የብረት ሺቦ ይጠነክራል:: 28★ዝሆኖች ከ3ማይል (4.8ኪሜ) ላይ ያለን ውሃ ማሺተት ይችላሉ:: 29★ኦይሰትር(Oyster) የተባለ የአሳ ዝርያ ወሲብ ለመፈፀም ከአንዱ ፆታ ወደ ሌላኛው ፆታ እንዲሁም ወደ ነበረበት ፆታውን መቀየር ይችላል:: 30★በየአመቱ 1/3 የሚሆነው የአለማችን ሰብል በተባይ/ነብሳት ይወድማል::           💠ስንት ቁጥር አግራሞትን ፈጠርባችሁ ??      መልካም የረፍት ቀን፤መልካም ቅዳሜ በያላችሁበት ‼️     👉መንገድ ዳር ቆመው እህቶቻችንን የሚለክፉ ሰዎች እና ቁጭ ብለው ነገር የሚቆረጥሙ ሰዎች ዛሬም አሉዴ?ይህን ይቆርጥሙ አድርሱላቸው!! እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

About