@melegnaa: የድርቆሽ ፍርፍር @Melegna Prime መለኛ ፕራይም የዶሮ መረቅ 👉 @Melegna መለኛ የዶሮ አሩስቶ 👉 @Melegna መለኛ የበሶብላ ቅመም 👉 @Melegna መለኛ የድርቆሽ አዘገጃጀት ፣ የፍርፍር ቁሌት ግብዓት አይነት እና መጠን እና የማጣፈጫ ቅመም አይነት እና መጠን የድርቆሽ አደራረቅ መመሪያ በምድጃ (ኦቨን) ዘርዘር አድርገው የማብሰያ ሰሃኑ ላይ ያስቀምጡ ፤ እርስ በእርሱ እንዳይደራረብ ፈታ ፈታ አድርገው ያገቡ፡፡ በ100 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ከ 2፡30 - 3፡00 ያህል ታድያ በመሃል በመሃል እየከፈቱ መመልከት አይዘንጉ በፀሃይ ዘርዘር አድርገው የማብሰያ ሰሃኑ ላይ ያስቀምጡ ፤ እርስ በእርሱ እንዳይደራረብ ፈታ ፈታ አድርገው ያገቡ፡፡ ከ3 - 4 ቀን የቀጥታ የፀሃይ ብርሃን የሚያገኝበት ቦታ ያስቀምጡ፡፡ በቅመም ማድረቂያ (ድራየር) በትንሹ የሙቀት መጠን ከ6-8 ሰዓት በትንንሹ ቆራርጠው ያስገቡ የቁሌት አዘገጃጀት፣ የግብዓት አይነት እና መጠን 1. 2 ሽንኩርት 2. 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 3. 1 ከግማሽ የሾርባ ማንኪያ በርበሬ 4. 1 የቡና ማንኪያ የማቁላያ ቅመም 5. 1 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት 6. 1 የሾርባ ማንኪያ የተነጠረ ቂቤ 7. 100 ሚ.ሊ ውሃ (ውሃ መብዛት የለበትም) 8. 1 የዶሮ መረቅ (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል) 9. 1 የቡና ማንኪያ ጨው የማጣፈጫ ቅመም አይነት እና መጠን ሁሉም በቡና ማንኪያ ልኬት 1. 1 ሮዝሜሪ 2. 1 ቀረፋ 3. 1 ኮረሪማ 4. ግማሽ በሶብላ #firfir #ferfer #foryou #foryoupage #ethiopianfood #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #habeshafood #ethiopian #oromotiktok #amharatiktok #tigraytiktok #meskel #foodlovers

Melegna መለኛ
Melegna መለኛ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 25 September 2023 06:55:19 GMT
1731101
66762
654
5466

Music

Download

Comments

user6329220
Edu :
my favourite food
2023-09-25 07:12:00
378
amenjbc
amen :
enjrawn mfchet tetn tef duket bntkmes
2023-09-25 10:03:45
14
alexatig2
Alexa🎀💎💊 :
ፊትህን አሣየን የሚል 1 ሰው ይጥፋ😂😂
2023-09-25 12:07:36
55
nael_xo
Nael メ'0 :
the formal language you use and your professionalism is so good along with food 👏👏👏👏great job
2023-09-25 11:51:36
229
yuuummmyyyy
I😜 :
ስትፈላሰፍ ዘጊ አረከው😏😏 ነገሮችን በጣም አካብደህ ትክክለኛ ይዘቱን ታሳጣለህ ሁሌ
2024-08-12 04:30:26
6
lielinaenat
Enatu @ Lielina :
timatim lemin alichemerkim
2023-09-25 14:24:43
5
sofiyakemal2
ነፃ _ሰው🎀 :
ሽንኩርት በዘይት ሲጠበስ ከውሀ ማብሰል ይልቅ ጥሩ ጣእም ያመጣል
2023-09-25 15:12:59
4
b476960
ላትውጡኝ አታላምጡኝ🤨🤨(💚💛❤️😘) :
ድርቆሽ ፍርፍር በጣም ነው የምወደው በተለይ በቋንጣ ቢሆን🥰🥰🥰🥰🥰
2023-12-07 15:21:28
1
user5180832570620
user5180832570620 :
አንተ ሰው ድሮዬን አስታወስከኝ ድሮ መፍጫ ስለሌለ በሙቀጫ እናቴ ወቅጣ ትሰራ ነበር ጣዕሙ ዋው ነው። እናቴ ነፍስሽ ትረፍ
2023-09-25 07:43:55
7
sibirat
Asantii/Nebi :
wow 🥰 eski melegna be mariam yale shunkurt yehone migib sertek asayegn bc erguz sile honkugn betam nw shunkurt yemiyasitelagn ahun 5 wer negn pls pls
2023-09-25 07:03:17
10
mammmmmm72
user4610906232819 :
ቪዲዮህ ዳዉን ሎድ አይደረግም ...
2023-10-06 03:08:54
1
user2236133841191
mahi :
derkoshu sayfech Gen yabede nw🥰🥰
2023-12-19 13:44:42
1
wendacool01
ŵëñđå ċøøľ :
kefechew ayeker degami abuketek setgagerew 😅
2023-09-26 20:45:37
2
fasika.belete
Fasika Belete :
በጣም ደስ ይላል
2023-12-18 13:27:06
1
liy_dantel
ከመይ ሓዲርኪ ትግራይ ዓደይ💞👌💛❤🥰 :
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🤔 ድርቆሸ? እኮ እንደዚህ ዓይነት?
2023-09-28 15:43:58
1
dasash636
ኢሳያስ 33 -22 :
እጅህ ይባረክ 🥰
2023-10-06 03:27:27
1
atojr77
santa 77🇧🇷🇦🇷 :
ጥሩ በደን ሌላ አሣየን
2023-09-28 15:20:14
2
seb29de
sebli :
yaltfche derkoshe pls and tag me❤
2023-09-27 12:13:08
5
tgbelzuanazu
Tg BB family 🥰🥰🥰 :
tematem aygebabtem
2023-10-01 04:08:22
1
user2298181122932
@truth man :
ቋንጣ ፍርፍር pleaseeeeeeee 🥺
2023-12-11 17:58:01
1
addis214
adi :
ቆይ ይሄን ፍርፍር ሳንፈጭ ብንሰራው መንጋላችንን እስትራፖ ይይዘናል እንዴ?
2023-10-21 17:55:40
1
yordi2754
yordi :
ቆንጆ ነው ግን እኔስ ድርቆሽ ከበላሁ ጨጎራይ ያመኛል🥰🥰🥰
2023-12-13 03:20:21
1
fanuel1986
FANUEL :
አባ ድርቆሽ ፍርፍር በልቼ ትን ያለኝን ቀን አረሳውም ይሄማ ይገለኛል 😂😂😂 እስቲ ያኛውን
2023-10-30 13:10:09
2
lilunayee
𝑣𝑒𝑛𝑒𝑠𝑖𝑦𝑎 :
ene sifech des aylegnm be eje adkike new mseraw
2023-12-20 11:34:10
4
faresultann
mx :
ሽሮ adersgshw eko man😂
2023-12-20 10:08:07
4
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About