@melegnaa: ዳቦ መጋገር በርገር 👉 @Melegna መለኛ እርጥብ( ልዩ ) 👉 @Melegna መለኛ መረቅ 👉 @Melegna መለኛ ዳቦውን ለመጋገር የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና መጠን 1. 4 ተለቅ ያለ የሾርባ ማንኪያ ፉርኖ ዱቄት 2. ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው 3. 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 4. 2 የቡና ማንኪያ እርሾ ከ2 ሲኒ ሞቅ ያለ ውሃ ጋር በተጨማሪ ለውበት እና ለጠተጨማሪ ጠአም አስኳል ዳቦውን መቀባት እና ሰሊጥ ማድረግ አበሳሰል ምድጃ ውስጥ ከላይም ከታም ለኩሰው ለ20 ደቂቃ በ200 ዲግሪ ማብሰል ለተጨማሪ 5 ደቂቃ ከላይ ብቻ ማብሰል #foryou #fyp #burgerbun #bun #bread #erteb #sandwich #ethiopianfood #habeshafood #habeshatiktok #oromotiktok #ethiopian_tik_tok #amharatiktok
Melegna መለኛ
Region: ET
Wednesday 18 October 2023 06:48:41 GMT
Music
Download
Comments
Bilen yohannes 🦋 🌟 🦋 :
🥰🥰🥰 wawwww am proud of you,please chicken soup seralegn ke Asmara 🥰🥰🥰
2023-10-18 08:00:58
32
omer :
አረ ካፌ ለምን አከፍትም ና ናዝሬት ጀምር
2023-11-08 13:28:12
4
Abraham Wolde :
እምቡጥ አለመኖሩን አለማየቴ 😡
2023-10-20 05:04:51
1
H Negn Ye Mami :
ለ ሰላሳ ደቂቃ ምድጃ ዉስጥ ስናስገባ ተለኩሶ ነው
2023-10-25 04:26:30
1
Judy 2017 :
ኦቮኑ መጋል አለበት ከማስገባታችን በፊት?
2023-10-23 14:02:33
1
ETPIPS :
ኩፍ አይልም
2023-11-17 14:05:46
1
አዱኛ ባልቻ :
አረ ተዉ የፆምም ስራልን ለፇመኞች ምናለ
2023-12-17 15:09:03
1
Fakiha :
ኑድል አሰራር ብታሳየን
2023-10-18 20:08:34
1
meazi2265 :
የዳቦ ማሻሻያ አጠቃቀሙ pls. thank you .
2023-10-27 09:28:59
1
betty/wengelawit :
did you use only 4 tbs of flour???
2023-10-18 17:53:51
5
Hika✝️ :
ኩሬባ
2023-10-22 04:21:46
1
arsu🌸 :
ቪዲዮው ለማውረድ እንዲሆን በታደርገው
2023-10-18 17:36:12
1
amrot :
lemindnew ersho ,wetet, zeit , chemre tolo kuf ayilm
2023-12-17 04:37:43
1
#Tizu wesen :
shorba sira eski🤷♀️
2023-11-10 14:55:22
2
hi_wot5 :
selitu bitames yebelete teru yehonal
2023-10-24 11:54:40
1
eku :
wawooo
2023-10-18 14:28:41
1
abeny🔴⚪️ :
atkorsewm ende
2023-10-22 12:10:31
1
ማክቤልና መክሊት :
ለምንድነው save የማይሆነው?
2023-10-20 05:45:47
1
አሜን :
እጅግ በጣም ልዩ ሼፍ ነህ እቤት ብንሰራውም እንደዚህ አይሆንም ልምዱ ስላለህ ላንተ ቀላል ነው ለእኔ ግን እረዳትህ ሆኜ ካላገለገልኩ በስተቀር አልሆንም ብሎኛል።
2023-10-25 11:02:01
1
amrot :
lemindnew yegagerkut dabo hule ersho erho yilbigal mels 🙏🙏🙏🙏🙏????
2023-12-17 04:38:49
1
ብሩክ :
ገንፎ
2023-10-19 09:43:26
2
😎😎😎 :
🙏🙏እባክህ የስንዴ ዳቦና የጮርናቄ አሰራር ለምትሰራው ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ
2023-11-29 20:39:52
1
M€\\€፮ :
mokshe
2023-12-14 08:49:52
1
@Dave :
😬😬😬😬wow
2023-10-19 16:53:39
1
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm
homepage.