@kiros.21: #የመዝሙረ_ዳዊት_አከፋፈል_ክፍል_7#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok🇪🇷🇪🇹 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #protestanttiktok#fypシ゚viral #fyp #foryou #viraltiktok

Kesis Kiros Kehali ዘ ቤተሳይዳ
Kesis Kiros Kehali ዘ ቤተሳይዳ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 22 October 2023 12:18:06 GMT
71271
4511
161
1086

Music

Download

Comments

nolatel
usernola2312 :
fatarii kbr yisth tsagawun yabzaleh 🥰 wandimachin
2023-10-23 04:46:31
12
ayele2847
ayele :
wow Egzabher yimesgen be konjo huneta abrarahlin enamesegnalen
2023-12-06 20:27:21
2
temu01374
Temu :
ወንድሜ ግራ ገባኽኝ መዝሙረ ዳዊት የሚጸለየው በመጀመሪያ በመዝሙር 62አምላኪየ አምላኪየ እገይሥ ኀቤከ ከሚለው ይጀምራል ይኽ ጸሎት በሰባቱም ቀናት ይጸልያል
2023-10-23 15:36:51
1
eyob.blue30
Eyob blue :
መማር የሚፈልጉ የት ነው መማር የሚችሉት
2024-10-14 07:41:12
1
danisam785
Dani :
ቃለ ህይወት ያሠማልን 👏👏👏
2024-09-11 11:42:14
4
tesfamaryami
Tesfaye :
ኧረ አባቴ የሰኞ ፍካሬ ብሎ ነው ሚጀምረው
2023-10-23 05:34:49
2
temu01374
Temu :
ወንድማችን ይህን የጻፍኩልህን ሜሴጅ አይተህ እንድትመልስልኝ ሌላው ነትኛው መጽሐፍ ነው እሁድ የዳዊት መዝሙር አይደርስም ያለው ይሄንንም አርም መለስህን እፈልጋለሁ
2023-10-23 15:59:49
2
talaku_jibril
Talaku_jibril :
እግዚአብሔር ይስጥልን! ኅሊና አበውን ያድልልን!🙏🥰 መዝሙረ ዳዊት እንዴት እንዲጸለይ አብዛኞቻችን አናውቅም ነበርና እናመሰግናለን።
2023-10-22 13:35:30
2
miki122129
Miki121921 :
መምህር ቅደም ተከተሉ በስመ አብ አቡነ ዘበሰማያት የዘወትር ጸሎት እስከ ጸሎተ እግዝእትነ ማርያም ከጨረስን በኋላ ቀጥታ ወደ መዝሙረ ዳዊት ነው የምንገባው ? ከውዳሴ ማርያም አስቀድመን
2023-10-27 05:08:15
1
ben_zakin8
ኢልሮዒ :
ምንጭ ቢጠቀስልን?
2023-10-24 04:10:04
1
demis_b41
Demis Balda :
ስታማትቡ በግራ እጅ ቢሆንም መጨረጫው ግራ ለግራ እዴት ይፈፀማል ኧረ ኣስተማረዎች ሆይ ኣትሳቱ
2023-10-23 09:04:10
1
user6381635145108
fikir :
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር መዝሙረ ዳዊትን ተቀምጦ መጸለይ ይቻላል ??
2023-10-22 18:48:50
1
henecysanjaw
Henok Moges :
ግሩም ነው መምህር🥰 ቃለህይወትን ያሰማልን🙏
2023-10-22 16:45:32
1
bettytade2112
beteltadesse219 :
memhr kale hiywet yasemalin mels silesetugn ameseginalew
2024-01-12 17:10:26
1
bettytade2112
beteltadesse219 :
መዝሙር በቀን 10ምህራፍ ለሚፀልይስ? የነብያቱን እንዴት ነው የሚከፋፈለው
2024-01-11 15:51:19
1
maedotbabi27
ማማ(ማዕዶት ) :
መምህር እኔ በቅርቡ መዝሙረ ዳዊት በግእዝ እና በአማርኛ ገዝቼ ነበር እና እዚያው ላይ የእለቱ አለ ማለትም የሰኞ የማክሰኞ ...... የሁሉም አለ እናም የእሁድም አለ የእሁዱ የሙሴ ጸሎት ብሎ ነው የሚጀምረው
2023-12-10 12:16:52
2
yilmayilma5
yilma :
ቃለህይዎት ያሰማልን
2023-12-22 13:54:08
1
user4797005139822
user4797005139822 :
ለምንድነው በግራ እጅ የሚማተበው
2023-12-18 11:58:48
1
hanichoka
Hani Choka :
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
2023-12-10 18:53:02
1
zeeyesuszemariam21
Yonatan Ze Mariam :
ለመዝሙር ዳዊት ምዕራፍ የለውም መዝሙር ነው።የሰኞ 30 መዝሙር ነው የሚባለው።በተጨማሪ የማክሰኞ የሚጀምረው ብጹዕ ብእሲ ብሎ ሳይሆን ብጹዓን ነው።
2023-10-23 16:17:59
3
jonas_gtw
yonas tefera :
መኃልየ መኃልየ ዘሰለሞንስ መቼ ነው የሚፀለየው?
2023-11-01 09:41:50
2
dakaa44
Dawit ka.A :
ክብረተ ፀጋ ይስጥልን። በመጨረሻ ግን የፀሎት አቅማችንን የምንመዝንበት ምክር ቢጨምሩን ። የመፀለይ አቅማችን ከፍ ማለቱን የምንረዳበት ነገር ።(ፀሎት ለመጨመር)።
2023-10-27 11:57:22
2
hiwii75
@hiwiiii :
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
2023-10-26 15:28:20
2
bruktawitmolla
ብሩክታዊት አነ ዘክርስቶስ :
ቀሲስ ስለ ጸሎት ፖስት ያደረጉት እስከ ክፍል 4 ብቻ ነበር የተማርኩት ቶሎ ቶሎ አይመጣልኝም እኮ ሲፖስቱ ዛሬ ወደ ኋላ አድርጌ ሙሉውን ተምራለሁ የጸሎት ህይወት ይስጠን! ግሩም ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይጠብቅልን መምህራችን
2023-11-14 12:57:58
1
belayemire
traveler :
ቃለህይወት ያሰማልን
2023-10-23 13:51:52
2
To see more videos from user @kiros.21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About