@bahirzemikael: ቅዱስ ቁርባን በተቀበልንበት ዕለት ማድረግ የሌሉብን ነገሮች#ሥርዓተ_ቤተክርስቲያን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ቁርባን #fyp #fypシ #viral #viralvideo #foryoupage #foryou#funnyvideos #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #ertreantiktok🇪🇷

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን
ሥርዓተ ቤተክርስቲያን
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 09 November 2023 17:54:45 GMT
617262
46519
477
7804

Music

Download

Comments

temu00
ተሙ :
ስጋ እና ደሙን የወሰዱ ሰዎች ሰላምታ በመተቃቀፍ አይፈቀድም ወይ ህፃናት መሳም አይቻልም ወይ??
2023-11-10 05:05:07
29
webrest
webrest :
መምህር ከሠው ጋር አብሮ መብላት ለምንድነው የማይቻለው
2023-11-09 19:53:04
17
tamasmalone
Tamrat.SM :
ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን የተቀበለ ሰው የዝማሬ አገልግሎት ማድረግ ይችላል?
2023-11-13 20:00:44
5
belay.teka2
Belay Teka :
ሽንት ቤት ተጠቅሞ በውሃ መታጠብስ? ባአጠቃላይ በ18ሰዓት ውስጥ ውሃ መንካትስ ?መልስ ስጡኝ።
2023-11-10 08:00:35
7
evana122112
ፍቅር የሰማዕቱ ልጅ :
ድንገት እነዚህ ነገሮች ቢፈጠሩስ ምድነው የሚደረገው በተለይ ለልጆች
2023-11-09 18:11:33
15
wiwiayu6
wiwiayu6 :
እሺ ህፃናትን እንዴት እናድርግ አራስ ልጅ ሳስቆርብ ሲያቀረሽ ሲያስመልስ በጣም ነው የሚጨንቀኝ ምን ማድረግ አለብን እስኪያድጉ መጠበቅ አለብን ወይ እኔ በጣም ነው የሚጨንቀኝ እውነት
2023-11-09 19:53:13
9
eyobgizaw5
eyobgizaw951 :
ስለሚገመት ሳይሆን መምህር ስለምናምንና ስለሚታመን ነው!!!
2023-11-14 07:18:25
2
ruth.0001
Ruth-Ruta :
ልጆቼ ቆርበው ልብሳቸውን እያወለቁ አስቸገሩኝ ምን ላድርግ ?
2023-11-10 04:16:19
2
zeyesuszemariam21
አባ ዘ-ማርያም :
የቤተክርስቲያን ትምህርት እየተለያየ የመጣው ሁሉም ሳይማር ላስተምር በማለቱና እንደመሰለው በማውራቱ ነውና እንጠንቀቅ።
2023-11-10 17:37:30
2
etshiywot.getaneh
Etshiywot Getaneh የልደታዋ :
ስንት. ቀን. አንታጠብ
2023-11-10 10:55:07
2
user8726759113460
ፋሲካ :
መምህር አንድ ጥያቄ አለኝ፩ ኛ ስገወ ደሙን ለመቀበል ብየ ሳስብ ያለ ቀኑ የወር አበባ ይመጣል እቀራለሁ ሌላ ደግማ በአብይ ፆም ጊዜ ቅዳሜ ለመቀበል አርብ ስንት ስአት መብላት አለብን
2026-02-28 10:05:40
0
user902981085872
"ወይኩን ፈቃድከ 29🌹 :
ቅዱስ ቁርባን ስቀበል ነበር ተደፈርሁ አሁን እንዴት ልቅረብ ፈራሁ ጸሎት ራሡ ትቻለሁ እባካችሁ አግዙኝ
2025-10-08 11:59:31
0
gelila.seleshi
Gelila Seleshi :
እ/ር ይስጥልኝ ጥያቄዬ ተመልሷል በፀሎት አስቡኝ(ወለተ ስላሴ)
2025-06-14 05:40:42
0
henok.tesfaye665
henok tesfaye :
መልካም ዘመን
2023-11-25 02:58:25
2
user3331536805504
user3331536805504 :
መምህር ልጄ 2አመቷ ነው ካቆረብኳት በሁዋላ ከቤት ካልወጣው ብላ በጣም ታስቸግራለች ስከለክላት ታለቅሳለች እና እንዲያለቅሱ አይፈቀድም ምን ባደርግ ይሻላል?
2023-11-24 14:43:19
1
online_success_age
OSA :
መምህር ስማቸው ማን ነው ?
2024-01-03 18:48:45
1
yosefyo17
Yosef :
እስከሚመሽ ሳይሆን እስከ ቀጣዩ ቀን ንጋት ድረስ ነው እነዚህ የተዘረዘሩት ነገሮች የሚከለከሉት ለምሳሌ እሁድ ከቆረብን እስከ ሰኞ ጠዋት ነው ከእነዚህ ከተዘረዘሩትን ነገሮች እራሳችንን መጠበቅ እና መጠንቀቅ ያለብን።
2023-11-10 10:33:44
5
estub.t
E⋆T :
ሴት ልጅ የወር አበባ ካየች ከስንት ቀን በኃላ ነው መቁረብ የምትችለው?! በማርያም መልሱልኝ
2025-03-17 20:00:20
5
edomnigussie8
edomina :
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የ7አመት ልጄን አስቆርቤ እንደወጣው እጁ ላይ ትንሽ ቁስል ነበረበት እሱን ሲልጠው ትንሽ ደማበት ምን ማረግ አለብኝ?
2023-11-22 20:50:02
1
erishabesha
እርስ :
በነጋታው መጠመቅ ይቻላል ? እስከ ሶስት ቀን ስለሚባል ነው
2023-11-15 10:14:48
2
selam.selina08
selam selina :
ህፃናት ልጆችን መሳምስ ችግር አለው
2023-11-12 12:52:34
2
aniye.aniye2
aniye aniye :
በወር ሰንትግዜ መቁረብ እነችላለን ለምተሰጡት ምከር እናመሰግናለን
2023-11-10 19:49:21
2
minte745
Afomya yebahran :
እናመስግናል መምህር ቃለ ህወትን ያስማልን🥰
2023-11-10 12:15:15
1
user7595140268274
user7595140268274 :
ቅዱስ ቁርባን የተቀበሉ ልጆችን እንዴት እንከባከብ በዛ ቀን ልጆች በጣም አስቸጋሪ በጣም ነው የሚፈታተኑት እና ልንቆጣ እችላለን በዚህ ዙሪያ አስተምረን
2023-11-10 15:03:06
2
get1221
ĶÚŹĬ❄️ :
መምህር በስርዓተ ቁርባን ሰርግ ላይ ከበሮ መምታት ይቻላል ወይስ እንዴት ነው ????
2023-11-10 13:06:30
3
To see more videos from user @bahirzemikael, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About