@bahirzemikael: ስንጠመቅ ልብስ ሙሉ ለሙሉ ማውለቅ ግዴታ ነው በመጋቤ ሐይማኖት መምህር ምትኩ አበራ#ሥርዓተ_ቤተክርስቲያን #ጥምቀት #ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #ertreantiktok🇪🇷 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ስብከት_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #viraltiktok #viral #viralvideo #fyp #fypシ #fypシ゚viral #funny #funnyvideos #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹
ሥርዓተ ቤተክርስቲያን
Region: ET
Monday 13 November 2023 17:51:27 GMT
Music
Download
Comments
Dr.Helina Hs :
I can finally go to tsebel 🙌
2023-11-14 03:54:25
530
romi78ayuiii :
Ena lmn be ulum betchrsityan aytgberm
2023-11-13 19:13:17
134
Atli.Antish :
ሁሉም የፀበል ስፍራ እንዲተገበር ቢደረግ ጥሩ ነው
2023-11-13 20:02:38
178
Asinet💥 :
ሴቶችን ለምን ታስወልቃላችሁ
2025-09-21 15:25:13
0
hemawit :
ፀበል የሚያሸሸን ይሄ ነው እኮ
2023-11-13 21:00:40
56
hanna_fikre :
ተሸፍኖ መጠመቅ የፈለገን ሰው ግን አንዳንድ አስተባባሪዎች እና አባቶች ይገስፃሉ 🤦♀️
2023-11-13 20:00:32
79
user7941260932696 :
እኛ የተቸገርነው እንደኛ ሊጠመቅ ገብቶ አስተማሪው የበዛው ይሄን አታድርጊ ይሄን አውጪ በቃ በሰው ህይወት ገብተው የሚያስቸግሩ አሉ መጸሀፍ እየደገሙ አቋርጠጠው ይሄን አታድርጊ እንዲህ ነው የሚሉት አይነት ሰዎች ጻዲቅ ነን ባዮች🥰🥰🥰
2023-11-14 06:03:56
23
𝓼𝓲𝓶𝓻𝓲🌺 :
🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️on my way
2023-11-14 08:56:44
54
ቅድስት✝️✝️✝️ :
መምህር ፈጣሪ ይባርክዎት እባክዎትን ይሄ ነገር በሁሉም ቤተክርስቲያን መመሪያ እንዲወጣ እርዱን ህዝቡ የተቸገረበትና ያለፍላጎቱ እየተሰቃየ ያለበት ጉዳይ ነዉ ቤተክርስቲያናችን መመሪያ ትስጥልን
2023-11-14 04:11:53
12
merhawitafewerk :
ማርያምን እኔ ፀበል መፀበል የማልወደዉ ልብስ ማዉለቅ ስለማልወድ አልፀበል ግን በየፀበሉ አባቶች ግዴታ ነዉ አዉልቁ ስለሚሉ አልፀበልም
2023-11-14 05:32:32
11
Asu :
ለሁሉም ቤተክርስቲያን እንደ ህግ ቢቀመጥ ጥሩ ነው እኔ የገጠመኝ ካላወለቅሽ ውጪ ብለውኛል ለዚ መልሳቹ ምንድነው
2023-11-13 20:32:18
7
ድጋፍ ዘ-ተዋህዶ✨ ✨ ✨ :
ሰይጣን አንዳንድ ጊዜ እንዲያውም በልብስ የመደበቅ ባህሪ አለው ስለዚህ ከነልብስ መጠመቃችን መልካም ነው
2023-11-14 14:00:17
1
weynshet.en :
ታዲያ አናወልቅም ስንል ከጸበል ቦታ ያስወጡናል
2023-11-24 06:20:55
1
aynii 🥰 :
ይሄ የኔም ጥያቄ ነው ለምን ግን በሁሉም ቤተክርስቲያን አይነገርም ሁሉም አባቶች ተነጋግሮ አይፈቱትም ፀበል ለመሄድ የሚፈትነኝ ነገር ቢኖር የልብስ ማውለቁ ነገር ነው
2023-11-14 04:02:24
8
Alejandra Rios :
ስንት አይነት ጥምቀት አለ? እነሱስ
2024-11-18 06:10:25
1
eman :
ይሄ ጉዳይ ፓትሬሊኩ መልስ መስጠት አለባቸው ።
2023-11-14 04:55:11
4
ሜቲ🦋 :
እኔ ልብስ ላለማውለቅ ብየ ፀበል መጠመቅ አቁሜያለሁ ከነ ልብስ እኮ እሽ አይሉም😥
2023-11-14 20:30:57
4
ethiopia_wedefit :
እባክዎ መምህር በሁሉም ጸበል ቦታዎች እንዲተገበር ይደረግልን ደግሞ ስነስርዓት አስከባሪ የሚባሉ ወጣቶች በመሰለኝና በደስ አለኝ ዝም ብለው ህግ ያወጣሉ ቤተክርስቲያን ይህንን የበላይ አካል መፍትሔ ቢሰጥበት
2023-11-15 13:26:12
3
titanic :
እውነት ነው ወንድሜ እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን ይህችን ጥንታዊት ሁሉ ነገሯ የሚያምር ቤተ እምነት እንደነዚህ ያሉ ነገሮች ናቸው የሚያስተቿት በርታልን
2023-11-30 17:29:11
2
Lele :
ለሁሉም ፀበል ደብር ብነግሩልን መምህር ቃለሕይወት ያስማልን
2023-11-17 18:27:42
3
nardosbezabh :
አዎ እኔ ጴጤነበርኩ አሁንግን ተጠምቂ ክርስትያን ሆኛለው ግን የፀበል ስርአቱ ጥሩአይደለም
2023-11-14 09:33:19
2
Yotor printing :
ለምንስ ነው ብር እና ወርቅ አውልቁ የሚባለው🤔🤔
2023-11-13 18:33:55
3
Bisrat :
ሲጀመር
ጠበል
ተጠምቄ ማለት ይቻላል?
ጥምቀት አናደየ ነው☺️
2023-11-13 20:07:42
1
rishan21 :
መምህር በየፀበሉ ቢነገርልን ጥሩነው ምክንያቱም የሚፈተኑ አባቶች ገጥሞኛልና እባኮት ሌላ ቢቀር ፓንት እንዃን ብንለብስ መልካም ነው በመቀጠል ቅባቁድስ እንቀባ እያሉ የሚሳሳቱ አባቶቹም አሉና መልእክት አስተላሉፉሉን
2023-11-14 08:19:54
2
🦋rare habesha 🦋 :
ሁሌ ስቅቅ ነው የምለው ሰው እርቃኔን እዲያየኝ አልወድም የሰውንም እንደዚህ🥺
2023-11-14 11:36:11
3
To see more videos from user @bahirzemikael, please go to the Tikwm
homepage.