@melvendiez1: 🚀🚀

🚀🚀MELVEN WORKS🚀🚀
🚀🚀MELVEN WORKS🚀🚀
Open In TikTok:
Region: PH
Thursday 16 November 2023 06:13:23 GMT
68
14
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @melvendiez1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

✍️ ቁጥር ፫ #የፊንጢጣ #ኪንታሮት  ⏩ #የፊንጢጣ ኪንታሮት ምልክቶች ✅ ሕመም የሌለው ከፊንጢጣ የሚፈስ ደም ✅ በሰገራ መውጫ አካባቢ ማሳከክ ✅ ሕመም ወይንም አለመመቸት ✅ በፊንጢጣ አካባቢ እብጠት ናቸዉ፡፡ ⏩#የፊንጢጣ_ኪንታሮትን የሚያስከትሉ ምክንያቶች ➱ሠገራን ሲያስወግዱ ለረጅም ጊዜ ማማጥ ➱ለረጅም ሰዓታት በመፀዳጃ ቤት መቀመጥ ➱የሆድ ድርቀት (ለረጅም ጊዜ የቆየ) ➱ከመጠን ያለፈ ውፍረት ➱እርግዝና ➱የፋይበር መጠኑ የቀነሰ ምግብ መመገብ  ➱ቁርጥማት ➱የጀርባ ህመም ➱መቀመጫ አካባቢ ምቾት አለመሰማት ⏩#የፊንጢጣ_ኪንታሮት የሚያስከትለው ተያያዥ ጉዳቶች  ↪አኒሚያ (የደም ማነስ) ከፍተኛ የሆነ ደም በሚፈስ ጊዜ በሰውነታችን ውስጥ ኦክስጂን ተሸካሚ ቀይ የደም ሴሎች መጠን ስለሚቀንስ የድካምና ራስ የመሳት ሁኔታዎችን ያስከትላል፡፡ ↪ለውስጣዊ ሄሞሮይድ የሚደርሰው የደም ፍሰት መጠን ሲቀንስ ከፍተኛ የሆነ ሕመምን ያስከትላል፡፡ ይህም ለሴሎች መሞት እና ለጋንግሪን ይዳርጋል፡፡ ⏩#ለጊዜው በቤት ውስጥ የሚደረጉ ሕክምናዎችና #መፍትሔዎች  ➥ለብ ባለ ውሃ በቀን ከ10 – 15 ደቂቃ መዘፍዘፍ ➥ከተፀዳዱ በኋላ በውሃ መታጠብ ደረቅ የሆነ የመፀዳጃ ወረቀትን አለመጠቀም ➥በፋይበር የበለፀጉ ምግቦችን ማዘውተር - አትክልት፣ፍራፍሬዎችን መመገብ ሠገራን በማለስለስ ማስማጥ እንዳይኖር ያድርጋል፡፡ ➥ፈሳሽ በብዛት ይውሰዱ  በቀን ከ8-10 ብርጭቆ ውሃን ይጠጡ ➥ማስማጥን ማስወገድ - ሠገራን ለማስወጣት በምናምጥ ጊዜ በደም ስሮቻችን ላይ ከፍተኛ የሆነ ግፊትን ስለሚፈጥር ለኪንታሮት ተጋላጭነትን ይጨምራል፡፡ ➥ሠገራ በሚመጣ ጊዜ ጊዜው ሳያልፍ ወደ መፀዳጃ ቤት በመሄድ ያስወግዱ፡፡  ➥የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያዘውትሩ። ➥ለረጅም ሰዓታት መቀመጥን ያስወግዱ፡፡                 #መፍትሔ ፩. #የጥፍሬና ቅጠልና ሥር ፪. #የእንዳሁላ ሥር ፫. #የበለስ ቅጠል ፬. #የጎርጠብ ቅጠልና ሥር ፭. #የጥንጁት ሥር              #አዘገጃጀት 👉የእነዚህን እፅዋት ስሮችን በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ነፍቶ ለጋ ለጋውን ቅጠል ቀጥፎ ጨቅጭቆ አድርቆ አልሞ ነፍቶ ሁሉንም በእኩል መጠን በማገናኘት መቀመም የተቀመመውን ውሀ ባልነካው ቅቤ እየለወሱ ኪንታሮቱ ካለው ላይ ከ፯ _፲፬ ቀን ጥዋትና ማታ ቢቀቡት የፊንጥጣ ኪንታሮት ፈፅሞ ይጠፋል። በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ  ➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል 0973356391

About