@jery_organic: #ethiopian_tik_tok #ሐበሻtiktok #homemade #healthy #looseweight #skincare #tiktok #habeshatiktok

jery ማማዬ 💕organic
jery ማማዬ 💕organic
Open In TikTok:
Region: GB
Saturday 18 November 2023 14:08:30 GMT
520956
11773
296
3225

Music

Download

Comments

emulove43
Emu ye zeki & zakir እናት :
የኔ ውድ አምንሻለሁ ምክንያቱም ከአፍንጫ ሳይነስ ገላግለሽኛል🙏❤ ወገቤን መሞቴ ነው እሞክራለሁ ቆይ❤🙏 አመሰግናለሁ ክፉ አይንካሽ🙏🙏🙏❤❤❤
2023-11-18 18:04:43
26
user7146158198143
ስቅታ ንኩሉ መልሲ :
እወነት ኣሪፍ ነው ዶሞ ለጨጋራ ዶሞ በጣም ኣሪፍ ነው እኔ እጠቀማለው ጨጋራ የሉቹ ተጠቀሙ🙏😍 ኣጠቃቀሙ ግን እንዛ ኣደለም እኔ የምጠቀመዎ
2023-11-18 21:04:25
7
ruteyhani3
Rutey❤H :
ኣዎ እኔ በኣብሽ ነው ጉለቴ የዳንኩት
2023-11-19 19:00:16
1
titi123456678
titi123456678 :
አረ እናቴ ተቸግራለች 🥰🥰🥰🥰አመሠግናለዉ
2023-11-19 10:28:58
5
abdujamall
A :
ሀቢሽ በአረብኛ ምንድን ነዉ ዬት ነዉ የሚገኛዉ
2023-11-23 21:04:35
1
user7okdq8gpuw
ወለየዋሥደተኛዋያዉምየመከነሠላሟ :
ያፍጫ ሣይነሥ እኔን ገደለኚ መዳኒቱምንደሁግራገባኚ በጣም ከባድነዉየምታቁለፈጣሪለአላሕሥትሉንገሩኚ እሡሀኪምአያደነዉምሥትአመቴ
2023-11-18 20:02:55
0
user4352685979674
ሀና የሱራፌል እናት :
ፀሀይ የማናገኘውሳ🤣🤣
2023-11-18 19:33:13
0
frehiwotlemma6
frehiwotlemma6 :
ፀሐይ የሌለበት ሀገርስ?
2024-01-11 07:18:43
1
ethi168
@🙄 :
እረ ለጨጓራ ህመም የሚሆን? 🥺🥺🥺
2023-11-19 19:27:23
1
mekiyas4
mekiyas4 :
ለጉልበት ህመምስ
2023-11-24 14:32:13
4
desta8600
ማሂ ❤16 :
ይቆላል አብሹ
2025-09-29 19:07:49
1
user5765987148688
ሱሱ ሱሱ ሰአዳ سوسو :
🥺🥺🥺🥺😢😢😢እግሬን ጉልበቴን ተሰቃየሁ እስኪ እሞክረዋለሁ
2023-11-23 18:51:55
3
wabi840
U A E ❤❤❤❤ :
አብሽ ዉጭ ሀጋር ይጋኛል
2025-11-18 17:23:06
0
samuelemebet
user5980841842810 :
ተረከዝ ላይ ለሚወጋ ለሚያቃጥል ይሆናል ወይ
2023-11-18 15:37:37
6
netsuh_amhara
NaniFano :
What is Abesh?
2023-11-30 22:07:42
0
hewesha
Hewe :
ውዴ የመደንዘዝ ስሜትን በምን ማከም ይቻላል
2023-11-28 17:54:44
0
emufikiruseryuipu8ci9i
ህልሜ ነው ጥላቴ :
እደው እህቴ ብዙ ውህዶችሽን እሞክራለሁ ግን የብርቱካኑ ሰርቶልኛል እኔ ሳይንስ እና አስም አለብኝ እና ልቤን አፍጫዬን ያፍነኛል መተኛት እቸገራለሁ አክታም አለው ሳልም አለው እልፍ በጣም ድምጽ አለው ከመታፈኑ የተነሳ እስኪ መላካለሽበናትሽ
2023-11-19 08:10:48
3
semahar21
Lady Leo🦁🌸🌸 :
le gulbet hemem yehonale
2024-03-22 08:48:00
2
user212414302
Eskech :
ለእግር እመም ይኦናል እዴት ነው አጠቃቀሙ ለእግር እባክሽ ንገሬን አልገባኝም🙏🙏🙏🙏
2023-11-22 20:29:06
2
sosana.a0
Sosana A :
አረብ ሀገር እንዴት እንጠቀማረን
2025-09-02 13:57:13
1
user12276256147520
mulugoshu :
ተባረኪ እህቴ:ለእስቶሮክ ታማሚ ምን አለሽ እባክሽ
2023-11-21 07:57:37
1
demenwamhara
Zahra :
ለጉልበት የሚሆን
2024-02-19 08:05:51
1
user5701420971281
tsion❤️alazar :
አስቲ እህቴ ለእግር የደም ስር መዘጋት መላ በይኝ
2023-11-22 00:54:41
1
zekii60
me..... :
እህቴ እናቴ በጣም ያማታል መንገድ ስትሄድ ይደነዝዛታል እና ደሞ አብሹ ምች አያስመታም
2025-05-10 12:45:49
1
user9193756118069
🙏🙏 :
ይሸታልኮ ሀብሹ🥺
2024-01-20 15:44:58
1
To see more videos from user @jery_organic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About