@jery_organic: #ethiopian_tik_tok #tiktok #ሐበሻtiktok #skincare #looseweight #healthy #homemade #doctor #ለጤናችን #

jery ማማዬ 💕organic
jery ማማዬ 💕organic
Open In TikTok:
Region: GB
Monday 20 November 2023 13:29:25 GMT
386961
7894
302
1825

Music

Download

Comments

user6939256261721
user6939256261721 :
በናትሽ ለመቀመጫ ኪንታሮት ካለሽ
2023-11-20 20:58:16
16
user6542691029127
meazi yenatua :
ልሞክረዉ😢የጆሮህመም እየተሰቃየሁነዉ
2023-11-21 20:56:42
10
abdurhman537
Abdurehman 👳‍♀️ የዐብደሪይ :
በፈጠረሽ ንገሪኝ የእኔ ህመም አይደለም ማሳከክ ነው በጣጣጣጣም ነው ሚያሳክከኝ😭😭😭😭ይሆናል ወይ
2023-11-21 12:39:59
3
roza786ms
ያረብ ሀገሯ ሴት😥💖 :
ወላሂ ሱበሀን አላህ ለሁላችንም አላህ በእዝነቱ አፈያ ያድርገን 2መቶ በላይ ኮሜት አለ ሁሉም ያመናል ነው ጤነኛው ግን ማን ይሁን ያአላህ ወላሂ እኔም አሞኝ ነው ልክ ቪዲዋዉን ሳይ ለመስራት ተነሳሁ ምክናየቱም መፍትሄ መስሎ ስለታየኝ
2024-01-19 09:53:12
3
user7781618579363
እውነት ይበልጣል :
ይሄ ውህድ በጣም ለሚመግል ሁሉ ይሆናል ተጠቀሙበት
2023-11-21 05:45:04
2
hasetdecor
Haset Decor and Events :
ጆሮ የተቀደደ ከሆነስ ችግር አያመጣም
2023-11-20 18:39:13
2
user5205566033795
የልተፈተ ህልም ምስጥሩ ብዙ ነዉⓂ💧 :
ኦልብ ምድነዉ በአለ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2023-11-21 05:51:01
1
ferahiwet5678
. ደንወርቅ :
እናመሰግናለን❤
2023-11-24 17:05:35
1
fatuma413
fatuma 💚💛❤️☝️🕌🕋 :
በተወለደ ባመቱ ነውየጀመረብኝ ልጄንዐመፍትሄአጥቸአለሁእየመገለሀኪም ቤት ስሄድ በጆሮየሚደረግጠብታይሰጣሉ6ቀንአርጉትይላልዶ ክሲቆምይነሳል የምታቁመዳኒትእናትየሆናቹሁመዳኒትንገሩኝይህንንምእሞክራለሁ
2023-11-22 06:26:33
1
fkradiss
ሸጋ አብርሃ👸👑 :
ኸረ በመድሃኒያለም ንገሩኝ ልሞክረዉ ወይ ሃኪም ቤት ተመላልሼ ምንም አየለዉም ይሉኛን ግን ይነዘንዘኛን ቁስለትም ሆነ አብጠት የለዉም ንፁህ ነዉ ዝም ብሎ ነዉ የሚነዘንዘኝ አያስተኛኝም ንገሩኝ ስሞትላችሁ በሃኪም ተስፋ ቆርጫለሁ😭😭
2023-11-22 14:51:15
1
birtukanmohamed3
ብርቱካን ሙሀመድ ብርቱካን ሙሀመ :
እናቴተሰቃየችብኝ በጆሮህም
2023-11-21 02:53:33
0
halaqaayda
Hala Qaayda :
በማራም እዳታልፊኝ ዘይቱ የትኛዉ ዘይትነዉ
2023-11-22 17:19:52
1
wan.dey04
ጠባቂዬ.ብርቱ.ነው :
እኔ ማርያምን ጆሮዬን ውስጡን እየበላኝ በመኮርኮሪያው እየጎረጎርኩት እየደማ ነው ያመኛልም በፆለታችሁ አስቡኝ🥺
2023-11-24 00:03:58
3
all.any.things.all
all any things allhamudulilhe :
ጆሮየ እየመገለ ተቸግሬ አለሁ ሀኪም ቤትም ጠብታነዉ የሚሰጡኝ አላሻለኝ እባክሽ መላ ካለሽ
2023-11-22 11:24:32
1
nayedesign
NAYE DESIGN :
ለልጅ ይሆናል
2023-11-20 14:19:59
6
xati1y
xat :
እኔ ውዴ ይበላኛል ውስጡን ጆሮየን ልጠቀመው እዳች አዘጋጂቸ?🥰🥰🥰🥰
2023-11-20 19:38:46
4
user536236165
user5912630684893 :
Ayateshi. gine. olive. oil. yakalu???
2023-11-21 07:18:04
6
lubaba219
𝙡𝙪𝙗𝙖𝙗𝙖 𝙚𝙨𝙨𝙖☕️✍️🕋🕌 :
እኔ በጣም ይበላኛል ልጠቀመው
2023-11-21 19:11:24
1
hashubaba8
hashu baba :
ለእጅ እነ ለእግር ለብ ከለሽ
2023-11-20 13:59:39
4
hopefull283
@ ናርዲ :
ለአፍጫ ስሪልኝ
2023-11-21 08:32:34
1
user212414302
Eskech :
ጃሮኤን ይደርቃል ይጮዋል አዳዴ ያቃጥለኛል በዚ ልሞክረው
2023-11-22 15:26:03
0
ttadlachegmail.com2
ታዱ :
ለብጉር ስሪልኝ
2023-11-21 22:37:49
2
onanablackman
NEVER GIVE UP✊✊✊ :
ጆሮየ ጭጭጭጭጭ ይላል እና መጠቀም እችላለው ይሄ
2023-11-20 22:47:12
1
matherabiye
mather abiye :
እናመሰግናለን🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
2023-11-25 16:06:24
1
To see more videos from user @jery_organic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About