@hidayaskitchen: #habeshafood #ethiopianfood #ethiopia #habesha #ምግብአሰራር #eth #hab #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok

Hidaya's kitchen🍽
Hidaya's kitchen🍽
Open In TikTok:
Region: BE
Tuesday 21 November 2023 11:29:57 GMT
913875
26457
1298
3561

Music

Download

Comments

hidayaskitchen
Hidaya's kitchen🍽 :
ፍርኖ ዱቄትም ሁኖ ብዙ አይነት ስላለ ካገኛቹ self raising flour / እርሾ ያለው ፍርኖ ዱቄት አለ ነጮቹ ለዳቦ ምናምን ይጠቀሙታል ለእንጀራም በጣም ምርጥ ነው👌
2023-11-21 11:40:12
25
fafi3740
Sumeyaa🦋🕌🧕 :
እርሾ እንዴት እናዘጋጅ መጀመሪያ
2023-11-21 13:46:45
26
2r518
ዩስራ :
እኔስ ብለዉ ብለዉ አሎጣ አለኝ ሙያ 000😂
2023-11-21 17:05:27
4
user807683471
الحمدلله :
ገና ዛሬ የኔን አቡካክና አገጋገር የምትናገር መጣች ተመስገን😍ወላሒ ልክ እንደ እርሷ አቡክታችሁ ጋገሩ በጣም ነው የሚያምረው ከአመሽ በኋላ ብትነፊው ዱቄቱን ደግሞ የበለጠ ዋው ነው የሚሆነው🥰🥰
2023-11-21 15:17:01
5
userwv8mpamoui
𝕤𝕒𝕣𝕒 :
እርሾው እንዴት ነው የሚሰራው
2023-11-22 17:33:27
3
habitamuthe
The :
እውይ እህቴ አገር ዉስጥም ጤፍ ቆዬ ከጠፋ ከጀሶ ሳይሻል አይቀርም
2023-11-21 11:43:20
14
neterabebe
21💙 እመ አምላክ አንች ጠብቂልኝ 💗 :
የጣሙ ነገር አይነገር 🥺
2023-11-21 15:04:48
3
mesi8882
mesi🌹ሁሉም አለፈ።ተመስገን😔👏 :
ጨዋዉ.ነዉ.የተባረከ ይሁን🥰🥰🥰🥰ካሜራ ታደርጋለች እርሾዉ ላይ??
2023-11-21 15:41:10
2
user168383278854
ጀሙየ :
እርሾውን እንዴት ነው እምታዘጋጅው
2023-11-21 21:07:54
2
seadibintkebede
seada bintkebede :
ምጣዱን በምን አሠሽዉእህት በዘይት አሥሸውአልወጣአለኝ
2023-11-21 19:20:31
1
beleteagerie02gmail.com
A2 :
እሩሾውን እንዴት ነው ያዘጋጀሽው መልሽልኝ
2023-11-22 10:00:08
1
genetnegasi2
ገኒ ጓል ፅንብላ :
እርሾ ማለት ካሚራ ነው
2023-11-22 10:11:08
1
zd0216
ዜድ ነኝ ያልተፈታው ህልሜ :
ጣዕሙ አልመጣ አለኝ እንጅ የሚያምር እንጀራ ሆኖልኛል ግን ጣዕሙ😏
2023-11-21 16:30:27
4
amen5307
Amen :
wow betam gobez nesh
2023-11-21 11:37:47
13
hanan21nure
Emuye🌸🦋 :
Ersho endet azegajesh wde🙏
2023-11-21 19:13:17
1
user2083074532338
እሙ ማራማዊት የበረሃዉ ዳይመንድ ከመርሳ :
🥰🥰🥰🥰ጎበዝ እኔም እየጋገርኩነውእምበላው
2023-11-21 16:14:07
3
chchek6
armi :
እርሾ የምትሰሪዉ ዴት ነዉ
2025-12-22 14:25:43
1
user1461550882412
𝑧𝑢𝑧𝑢 💔 :
ማሻ አላህ ሲያምር 🥰🥰
2024-02-18 17:48:52
1
tsita434
tsi :
ማሻአላህ የጤፍ ነው የሚመስለው ባለሞያ እጅሽ ይባረክ 🥰
2024-02-17 20:07:07
1
user69113022499
user69113022499 :
አሪፍ
2024-01-15 10:47:36
1
yasminmoon6
Yasmin Moon :
masha allah 🥰🥰🥰🥰
2023-11-22 00:08:29
1
ua966774
ከድ ነኝ ጎደሪዋ.💚💛❤ :
wawe
2023-11-22 12:36:53
1
user2717836538728
mar❤ :
ዋውውውውሲያምር
2023-11-22 00:11:35
1
raisin1519
raisin :
bezih bicha sayhon behulum betam gobez balemoya nesh 🥰moyashn Allah yibarklsh mashaAllah
2023-11-22 03:39:56
1
marta.mimi2
Marta Mimi :
wawa.❤️💯
2023-11-22 13:55:14
1
To see more videos from user @hidayaskitchen, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About