@hamzakhan8894: #oneday #foryoupage #foryoupage #foryoupage #foryoupage

🥀حمزہ🥀
🥀حمزہ🥀
Open In TikTok:
Region: PK
Wednesday 22 November 2023 02:23:09 GMT
154
8
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @hamzakhan8894, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሰበር ዜና !  ደብረ ማርቆስ — ለአያሌ ዓመታት በጉጉትና በተስፋ ሲጠባበቅ የነበረው የደብረ ማርቆስና የአካባቢው ማህበረሰብ የልማት ጥያቄ ዛሬ ታላቅ ምላሽ አግኝቷል።  የአካባቢውን ሁለንተናዊ ገጽታ ይቀይራል የተባለለት የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ የመጀመሪያውን የሙከራ በረራ በዛሬው ዕለት በደመቀ ሁኔታ አስተናግዷል። ይህ ታሪካዊ ክስተት ለከተማዋና ለቀጣናው የኢኮኖሚ፣ የንግድና የቱሪዝም እንቅስቃሴ አዲስ የብሩህ ተስፋ ምዕራፍ የከፈተ ታላቅ ስኬት መሆኑ ተነግሯል። የመጀመሪያው የመንገደኞች አውሮፕላን ማረፊያውን ሲረግጥ በስፍራው የነበረው ድባብ እጅግ አስደሳች ነበር። በታሪካዊው የበረራ መርሃ-ግብር ላይ የከተማው ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች እና ቁጥራቸው የበዛ የከተማዋና የአካባቢው ነዋሪዎች በመገኘት ደስታቸውን በዕልልታና በጭብጨባ ገልጸዋል።  የከተማዋ ነዋሪዎች በአውሮፕላን ማረፊያው መከፈት የተሰማቸውን ከፍተኛ እርካታ የገለጹ ሲሆን፣ ይህ የልማት ውጤት የከተማዋን ገጽታ ከመቀየር ባለፈ ለወጣቶች አዲስ የሥራ ዕድል እንደሚፈጥርም ያላቸውን ጽኑ እምነት ተናግረዋል። የአየር ማረፊያው በይፋ ሥራ መጀመር ደብረ ማርቆስን ከሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች ጋር በቀጥታ የሚያገናኝ ሲሆን፣ በቀጣያዊ ጉዞዋ ላይም ዘላቂ ፋይዳ ይኖረዋል። ለአገር ውስጥና ለውጭ ባለሀብቶች ምቹ የትራንስፖርት አማራጭ በመሆን የኢንቨስትመንት መስፋፋትን ያፋጥናል።  ከዚህ በተጨማሪም የክልሉን የቱሪስት መዳረሻዎች በቀላሉ ለመጎብኘት በር በመክፈት ለቱሪዝም መነቃቃት እና የሸቀጦችና የአገልግሎት ፍሰትን በማሳለጥ ለንግድ ትስስር ከፍተኛ ጠቀሜታ እንደሚያበረክት ታምኖበታል። የዛሬው የሙከራ በረራ በላቀ ስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ፣ በቀጣይ መደበኛ በረራዎች በይፋ የሚጀምሩ ይሆናል። ይህ ሂደት የከተማዋን ሁለንተናዊ የዲጂታል፣ የማህበራዊና የኢኮኖሚ ትስስር ይበልጥ እንደሚያሳድገው ትልቅ ግምት ተጥሎበታል። Via AMC የደብረ ማርቆስ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ!@ጉርሻ page @Zehabesha

About