Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@tseghegirmay: Grandmother method earache ለጆሮ ህመም መፍትሄ የሚሆን #habeshatiktok🇪🇹 #tigrignatiktok🕎💊❤️🇪🇷 #etiopiantiktok🇪🇹 #videoviral #earache #malorecchie #ለጆሮህመምመፍትሄ #ጆሮህመም
tseghe girmay
Open In TikTok:
Region: IT
Sunday 26 November 2023 15:23:22 GMT
195858
6500
286
1229
Music
Download
No Watermark .mp4 (
13.99MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.93MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
𝙰𝚖𝚜𝚞 𝚕𝚘𝚟𝚎😘💝 :
thank You My bro
2023-11-29 11:53:45
7
ሁሉ በርሱ ሆነ🙏🇬🇳 :
እናመሰግናለን ለማይሠማ ጀሮሰ መፍትሄ አለ🥺
2023-11-27 04:31:40
1
እናቴ እወዲሻለሁ :
እኔ ይሄው ጆሮየን ያሳክከኛል በተለይ ማታ ማታ ሁልየ በዛች በብረት መነካኪያ ነው እምኮረኩረው ምንም ቆሻሻ የለውም ግን ይበላኛል በጣም ቆየብኝ እዳው ላድርገው ይሆን
2024-01-07 17:49:14
7
Mimi :
እናመስግናለን የኔ ቆንጆ እህት አንች ቅን ደግ ስው ነሽ ግዜሽን ቆጥበሽ ለኛ ግዜሽን ስጥተሽ ያለሽን ሙያ ስለምታካፍይን በእውነት ክብርና ምስጋና ይገባሻል በጣም እናመስግናለን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተስቦችሽ 🥰🥰🥰🥰
2023-11-26 22:53:27
6
User :
ጎበዝ ነሽ ጅግና
2023-11-27 22:58:05
3
Hanicho :
ጆሮዬን በማፀዳውጊዜ ድፍን ብሎብኛል ምን ይሻላል
2026-08-08 05:24:40
0
ሹሉቃ በቃ ። :
ፍራይዝ አደረክሽው ያደግሞ አሲዲቲ ሌቭሉን ከፍተኛ ያደርገዋል !
2023-11-26 19:41:47
0
Fasik :
ለልጆች ይሆናል?
2023-11-26 19:06:06
3
3s :
እናትየ በአላህ እናቴ ጆሮዋ ይጮሀል በረሮ የመሰለ ነገር ይወጣል አለች ለሱ ይሆናል
2023-11-28 18:52:20
2
እማ በዱቃሺ አሰቢኝ :
እህት ለቁቁን
2023-11-27 10:23:34
1
melona :
የምግብ ዘይት ነዉ ሚደረገዉ
2023-11-26 17:29:14
2
Never look back :
ለየትኛው የጆሮ በሽታ? 😏
2023-11-28 21:43:03
2
ስውሩዋ ማርያም እናቴ ፍርዱን ላንቺ :
ለኔ ደሞ ልጆቼ ለሰሞኑን ጉንፋን ከሳልጋ ፍቱን መዳኒት ነው🥰🥰🥰🥰
2024-01-28 22:30:22
2
Aduro zindagi :
አጠቃቀሙ ጠብታ ነው ወይሰ መቀባት?😭
2023-12-24 10:47:57
0
meseretzelekew426 :
በጣም ነው የማመሰግነው እኔ 4አመት ሙሉ ያመኛል አረብ ሀገር ነኝ ሆስፒታል ብዙ ጊዜ ሄጃለሁ ግን ትንሽ ቆይቶ ይመለሳል ተባረኪ እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ ፈጣሪ
2023-11-27 08:00:02
5
selam Ethiopia 💚💛❤️🙏⛪☦️🔐🙏 :
ከውስጥ ነው ምጨምረው እዘይቱን በጣም እያመመይነው ?
2023-11-29 05:50:54
1
KT005 :
በትክክል ለኔ ሰርቷል ያሳክከኝ ነበር
2023-11-27 17:07:06
3
oneself :
ጥሩ ህክምና ነዉ በርች ቀጥይበት እሸ
2023-11-27 16:47:57
2
Seli (HDC) :
ለወለደች ሤት ቦርጭስ
2023-12-06 13:48:39
1
Manlibelsh9656888611090 :
በጠብታ ማለት አለብሽ የማየይረዳሽ ሰው ይኖራል ማለትም ነበረብሽ እናትዬ
2023-11-26 17:47:30
3
Zዜዲ።የባቦዋ🌹🚗💟🌹 :
👌👌👌👌👌👌👌እኔምተጠቅሜዉተሺሎኛል
2023-11-27 17:51:16
1
እግዚ አብሄር ፍቅር ነው :
ለፈነዳ ይሆናን እህቴ🥰🥰🥰🥰
2023-11-27 11:01:14
2
1235485fg :
እሞክራለሁ
2023-11-30 04:47:59
1
LLM :
ትክክል ለኔም ሰርቶልኛል 🥰 በተለይ በብርድ ግዜ ጆሮዋችን ቅዝቃዜ ሲበዛ ያመናል ፍቱን መድኃኒት ነው ባለቤትሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ 🙏🏽
2023-11-26 18:23:19
2
Engel :
ለሚበላም ይሆናል ይበላኛል
2024-01-05 20:15:36
1
To see more videos from user @tseghegirmay, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
When you need something to hold onto. #necklace #crossnecklaces#tiktokshop#cross#tiktokjewelry
"أيه يعني لو غاب القمر"🥺🎶🥀 #CapCut #تصميم_فيديوهات🎶🎤🎬 #sudanese_tiktok #سودانيز_تيك_توك_مشاهير_السودان🇸🇩 #اغاني_سودانيه🇸🇩🎧
Áo thun dài tay#aothundaitay#aothunnamnu
#foryou #foryoupage #foryoupage #foryoupage #foryoupage
#خالد_الجليل #قران #قران_كريم_بصوت_جميل #تلاوة_خاشعة
Ley anti memes #eleconomicon #economia #mexico #politica #memes
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy