@gospellyrics4life: praise God, your testimony is on the way #gospellyrics4life #trendingvideo #christiantiktok #explorepages #elevationworship

GOSPELLYRICS4LIFE
GOSPELLYRICS4LIFE
Open In TikTok:
Region: NG
Wednesday 29 November 2023 20:16:56 GMT
10851
673
4
53

Music

Download

Comments

pina_mannn
𝓟𝓘𝓝𝓐𝓜𝓐𝓝🌺 :
Praise the Lord oh my soul
2023-11-30 07:08:38
2
blacqueen_19
blacqueen🖤👑 :
Praise the Lord my oh my soul 👏👏👏
2023-12-17 10:41:43
1
cabzcaleb
mukisacabz419 :
amen
2023-12-19 21:28:07
1
1katonny
J🤍🦋 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
2023-12-16 17:47:38
2
To see more videos from user @gospellyrics4life, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በተስፉ አለመቁረጥ ውስጥ ያለ ፍቅር...😥 ~ነፍሱን ይማረውና አሌያስ መልካ ወደ ሙዚቃ እንድሳብና እንድገባ ካደረጉኝ ነገሮች
በተስፉ አለመቁረጥ ውስጥ ያለ ፍቅር...😥 ~ነፍሱን ይማረውና አሌያስ መልካ ወደ ሙዚቃ እንድሳብና እንድገባ ካደረጉኝ ነገሮች "የኤፍሬም ታምሩ አዘፋፈንና ድምፅ ነው " ብሎ ነበር! ~አንድ ሰሞን ታዋቂው ገጣሚ ይልማ ገ/አብ ደግሞ ኢንተርቪው ላይ "ለብዙ ዘፋኞች ግጥም ሰጥቻለሁ በአዘፋፈን እከሌ ይበልጣል ማለት ቢከብደኝም...የምር ስሜቴን ስናገር ግን ኤፍሬም ታምሩ ከጎኔ ቁጭ ብሎ እያንጎራጎረ እየሰማውት... የሞተችው እናቴ ተነስታ "ይልማ" ብላኝ ብጠራኝ ራሱ አልሰማትም ወይም አቤት አልላትም ...በጣም ስለምመሰጥ በድምፁ" ብሎ ነበር! ~የሆነ ሰው ኢንተርቪው ላይ ሲናገር ደግሞ አንድ የኤፍሬም ታምሩ አድናቂ በፀና ይታመምና ሆስፒታል ይገባል...ግን ህመሙ እንደባሰበትና ሊሞት እንደሆነ ሲገባው "የኤፍሬም ታምሩን ዘፈን ክፈቱልኝ" ብሎ ዘፈን አስከፍቶ እየሰማው ነበረ የሞተው!...btw it is not fake real story ነው ! ~በኤፍሬም ታምሩ ዘፈኖች የተደነቃው የዜማቸው ብስለት የሚገርመው አድናቂ ከብዙ ዜማዎቹ ጀርባ ያለው አበበ መለሰ መሆኑን ያወቅና...አበበ መለሰ በታመመበትና ኩላሊት በፈለገ ስአት ....ቀጥታ በመሄድ ኩላሊት ሰጥቷል...ይሄም የኤፍሬም ታምሩ ዘፈን ሌላኛው ተፅዕኖ ነው!🙄 ~ሼፉ ላይ የምናውቀው ባቡጂ ደግሞ ነፍሱን ይማረውና የኤፍሬም ታምሩ ቀንደኛ አድናቂ ነበር!..ኢንተርቪው ላይ በጣም የምትወደው አንድ ዘፈን ከኤፍሬም ምረጥ ሲባል "ቢልልኝ" ብሎ እንደመረጠ አይቻለሁ! ~ብቻ በሀገራችን ከሊቅ እስከ ደቂቅ ይሄ ናቸው የማይባሉ እጅግ በጣም ብዙ ሰዎች የኤፍሬም ታምሩ አድናቂ ናቸው! ~በዚሁ አጋጣሚ ኤፍሬም ታምሩ አዲስ አልበም ይለቃል የሚባል መረጃ ሰምተን በጉጉት የምንጠብቅ ሰዎች ብዙ ነን! ~ብቻ ኤፍሬም ለሙዚቃ ክብሯ ነው ሙዚቃም ለክብሯ ኤፍሬም ያስፈልጋታል እላለሁ! ~ሙዚቃ እስከነ ሙሉ ክብራ ኤፍሬም ታምሩ አልበሞች ላይ ትገኛለች! ~ወደ 11 የሚጠጉ አልበሞች አሉት ኤፍሬም ታምሩ ~የኤፍሬም ዘፈኖች የጠወለገን መንፈስ ያነቃሉ! ~ኤፍሬም ፦ -ዘፍኖ ማሳመን ይችላል -ዘፍኖም ያስተኛል -ዘፍኖም ያስለቅሳል -ዘፍኖም ያፋቅራል ~እውነት ለመናገር የኤፍሬም ታምሩ ዘፈኖች የማይመቹት ሰው ሳይ በልጅነቱ ክትባት ያለፈው ነው የሚመስለኝ!🙄 ~ዛሬ የባቡጂ ምርጭ ስለሆነው "ቢልልኝ" ዘፈን ግጥም እናወራለን... ~ይሄ ዘፈን ብቻውን አልበም ይወጣዋል! ~አበበ ብርሃኔ ከሰራቸው ዜማዎች ሁሉ አንደኛ ላይ የሚቀመጠው የቢልልኝ ዘፈን ዜማ ነው ለኔ! ~ኧረ እንደውም በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ እንደ "ቢልልኝ" ዘፈን አይነት ዜማ አይገኝም! ~ከኢንትሮው ጀምሮ ዘፈኑ ሌላ ታሪክ ውስጥ የሚከት ልብን የሚሰልብ ዘፈን ነው! . . ኤፍሬም ታምሩ ~ "ቢልልኝ"❤ ~ዘፈኑን ልብን ከሚሰልብ ኢንትሮ በኋላ ኤፍሬም ታምሩ በሚደንቅ ድምፅ ለራሷ ምኞቱ የሆነችን ሴት ፈጣሪ ከወደደው አሷን እንዲሰጠው.. ልመናውም ምኞቱም በሚመሰል ድምፅ እንደሰው መታደልን ፈልጎ እንዲህ እያለ ዘፈኑን ይጀምረዋል.... "ቢልልኝ...... ቢልልኝ...... እንደ ሰው ቢልልኝ አይ ቢልልኝ ምን አለ ቢልልኝ አይ ቢልልኝ አይ ቢልልኝ አንቺን ቢጥልልኝ አይ ቢልልኝ" . . . "ቢልልኝ...ቢልልኝ...... እንደ ሰው ቢልልኝ አይ ቢልልኝ ምን አለ ቢልልኝ አይ ቢልልኝ አይ ቢልልኝ አንቺን ቢያራራልኝ አይ ቢልልኝ" ~ከዛ በላይኛው ስንኝ ይቀጥልና "እንደ ሰው እድሌ አምሮ ፈጣሪም ፍልጎቴን አይቶና ሰምቶ ምን አለ አንቺን ቢሰጠኝ....አንቺም ምን አለ እንዲህ መሆኔን አይተሽ ብትራሪልኝ መጎዳቴን አይተሽ ብታዝኝልኝ" ይላታል! . . ~ከታች ባለው ስንኝ ደግሞ "ምን አለ ጭንቀቴን ብትረጂኝ....ባንቺ ፍቅር ከንፎ ሁሉ ነገር ያስጠላውና የሰነፈው ገላዬን ምን አለበት በናፍቆት ባታጎጂውስ...ትዝታሽ በሀሳብ ይዞኝ ጭልጥ እያለ ፍቅርሽ እንደ ብርድ ውስጤ ውስጥ ገብቶ እያንሰፈሰፈኝ ..በመውደድሽ እየተገላንተው እና መሸነፌን እያየሽ ምነው አላዝንልህ አልሽኝ" ይላታል! "አንቺ ልጅ ጭንቄን ምነው ብትረጂው ሰነፍ ገላዬን በናፍቆት ባትጎጂው ትዝታሽ ሆዴን በሀሳብ እያረሰው መወደድሽ ውስጤን እያርመሰመሰው አንጀቴን አንጀቴን በልቶ እየጨረሰው አታዝኝም ወይ ለተሸነፈ ሰው" . . . "ስቦ ማርኮኛል መላው አካልሽ እስኪ እዘኝልኝ አንጀትም ካለሽ ዛሬ ብረታ አትጨክኝ በእኔ አሳቢ ነበርኩ እንዳንቺው ለጎኔ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ባትሆኝ ሰቀቀኔ አይ ወደጅሽ በጎደሎ ቀኔ" ~ከላይ ባለው ስንኝ " ከእግር ጥፍርሽ እስከ ራስ ፀጉርሽ በመላው አካልሽ ተማርኪያለሁ ፤ በውበትሽ እጅ ሰጥጫለሁ..እባክሽ መሸነፌንና መማረኬን አይተሽ የሚያዝን አንጀት ካለሽ እዘኝልኝ🙏....ዛሬ ፈጣሪ ጥሎብኝ በጎደሎ ቀኔ እና በመጥፎው እድሌ አንቺን ወድጄ ተረታሁ እንጂ እኔማ እንዳንችው ቀን ሳይጥለኝ ድሮ አሳቢ ነበርኩኝ ለራሴ...ግን ጊዜ ጣለኝና አንቺ ሰቀቀኔን ሰጠኝ እራሴንም ረሳሁ" ይላታል! . . ~ይቀጥልና ከታች "ሁሌም የኔ እንድትሆኝ ፍቅርሽን እመኘዋለሁኝ..አጥቼሽ እንኳን ተስፋ አልቆርጥም ...አንድ ቀን የኔ ትሆኛለሽ አገኝሻለሁ እያልኩ በተስፋ እየጠኩሽ እኖራለሁ " ይላታል ...በሷጨመቼም ተስፋ እንደማይቆርጥ እየነገራት!...ከሌላ ወልዳ ወደ እሱ ብትመጣም ሳያቅማማ እንደሚቀበላት ነገረ አይነት! "ሁሌም ፍቅርሽን እመኘዋለሁ መቼስ አጥቼሽ ተስፋ እቆርጣለሁኝ አንድ ቀን አንድ ቀን አገኝሻለሁኝ እያልኩኝ እኖረዋለሁ አይ በተስፋ እጠብቃለሁ" . . "አይንሽን በአይኔ ዘወትር እያለምኩኝ የሰራ አካልሽን ሁሌ እየናፈኩኝ አይቀርም አይቀርም ይሳካል እያልኩኝ አንድ ቀን አንድ ቀን ይሆናለ እያልኩኝ አይ በተስፋ እጠብቃለሁ አይ በተስፋ እኖረዋለሁ." ~በመጨረሻም "አይንሽን በአይኔ ቀርቤ ደግሜ አያለሁ እያልኩኝ...መላ ሰውነትሽን ሁሌም እየናፈኩኝ ...ግን ደግሞ አይቀርም አንድ ቀን አግኝሽ ይሆናል እያልኩኝ በተስፋ እጠብቅሻለሁ ..የምኖረውም አንድ ቀን አገኝሻለሁ በሚለው ተስፋ ነውና" ይላታል! . . ግጥም ~ይልማ ገ/አብ ዜማ ~አበበ ብርሀኔ ቅንብር ~ምትኩ ተፈራ ~ይሄ የኤፍሬም ታምሩ ዘፈን ለትግስት ፋንታሁን "በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ዛሬም አፈቀርኩህ" ለሚለው ዘፈኗ የመነሻ ሀሳብ የሰጠ ይመስለኛልም በግሌ!🙌 ✍️ Jah Mc #ephremtamiru #ኤፍሬምታምሩ #ethiopanmusic #jahmc1 #fyp @gigi_shebabaw fans @Ba mu

About