@ranibelle18: ሰርጋቹ ተተቃርቧል እንጊዲያዉስ የሰርጋቹ ቀን ፊታቹ ፍክት እንዲል አንድ በቤታቹ የሚሰራ ማስክ ላሳያቹ የሚያስፈልገን የበቆሎ ዱቄት ሁለት ማንክያ እርጎ አንድ ማንክያ እና ትንሽ ሎሚ በደንብ በመቀላቀል እሄን ማስክ ፊታችንን በመቀባት ከ15 እስከ 20 ደቂቃ እስኪፈረፈር ማቆየት እና መታጠብ #habeshaskincare #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopianskincare
Rani Belle
Region: AE
Thursday 30 November 2023 12:53:18 GMT
Music
Download
Comments
si22 :
😳yetblash ergo men malte new?!
2023-12-01 04:48:58
172
Bezi :
lemon le face metfo ayidel ende
2023-11-30 16:38:46
180
hanan Hasan :
ሊበላሽ የደረሰ እርጎ አላለችም 😁😁😁😁
2023-11-30 15:20:47
60
። :
በሎሚ ፋንታ ማር ተጠቀሙ ሎሚ አሲድማ ስለሆነ ብዙም ጥሩ አይመጣም ለፊት
2023-11-30 14:39:33
79
Tsion መዳኔ ሲገርመኘ ልጁ አደረገኝ :
ሊበላሽ የደረሰ እርጐ አላለችም 😁😁
2023-11-30 15:51:19
16
ብሪጋታ brigata 💚💛❤👌 :
ምንም ብቀባ ፊቴ አይቀየርም እኔማ😂😂🙈
2023-11-30 16:23:23
19
ዙዙ ነኝ የቅበቷ 💙 :
chirash ybet duket😅😅
2023-11-30 19:43:48
20
Tik Toker @yati show ❣️ለፍቅር _ :
ብላችሁ ብላችሁ ሊጥ 😂😂እኔ ሰርጌ ደርሷል ግን በፊልተር ካሜራ ፎቶ እነሳለሁ ሊጥ እማ አልቀባም
2023-12-01 15:17:13
1
ድንቅነሽ አየለ :
😁😁😁በቃ እንጊዲያዉሰ ለሰርጉ አልተቀባሁም ለፍች እቀባሎ
2023-11-30 18:59:37
8
Jasmine 🧚♀️ :
ሎሚ ግን ፊት ላይ አይመከርም እኮ ውዴ
2023-11-30 15:24:37
15
⍣🎀𝚜𝚜𝚠𝚎𝚎𝚝45🎀𝚜𝚎𝚊𝚍𝚒⍣ :
life boy 🤔🤔🤔😂😂😂
2024-10-04 01:51:48
21
Ayu :
I have super dry skin, what kind of mask I should use?
2023-11-30 16:28:12
9
@ynekonjo8 :
ሎሚ እንኮን ለፊት አይመከርም
2023-11-30 14:24:10
10
Misikir Meseret :
Ye bekolo duket mankiya😂😂😂 ur the best gin
2023-11-30 16:04:17
21
Hanan_Luxury et. :
በቃ በቆሎ ማስፈጨት ሊኖርብኝ ነዋ
2023-12-01 23:48:02
5
ወሎየዋ ነኝ የምሬ ወዳጂ💚💛❤💪💪 :
ሎሚ ለፊት አይሆን የመዳም ቅመሞች አስሙ
2023-11-30 19:22:03
6
§🪐 :
can someone translate the
2023-11-30 19:11:37
11
user3159233676509 :
tnx yena konjo videowcheshn save maderg bichale?
2023-11-30 16:17:39
13
ኤሊዛ :
ሎሚ ለፊት እኔ ግን በአረንጓዴ ሻይ ነው የምጨምርበት በሳምንት ሶስት ጊዜ በጣም ሃሪፍ ነው ሞክሩት 🥰
2023-12-01 09:47:16
3
ል-You :
እኔ ለሰርጌ በላይፍ ቦይ ነው የምታጠበው
2024-10-03 06:44:15
0
fu :
ላይፍ ቦይ😂😂
2024-10-04 11:52:40
3
baalee dhaloonii koo :
ለጠቆረ ክንድ እና ብብት የምታቁ በፈጠራቹ ቅመሞችዬ ሹክ በሉኝ ስወዳቹ
2024-01-06 13:23:36
1
00000000 :
ሊበላሺ የደረሰ ከማለት እርጎ ብትይስ🤣🤣😂😂
2023-12-02 17:07:32
1
Mulu Sisay950 :
እባክሽ ማዲያት አለብኝ ምን ላርግ
2023-12-02 10:34:22
3
𝕫𝕖𝕕 𝕢𝕦𝕖𝕖𝕟👸♥️✍️ :
ግደታ ሰርግ መሆን አለበት 🤣🤣🤣
2023-12-01 01:02:30
1
To see more videos from user @ranibelle18, please go to the Tikwm
homepage.