Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@xoxomiah0ll:
Mia Holland
Open In TikTok:
Region: US
Friday 01 December 2023 02:53:56 GMT
3618
167
3
2
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.1MB
)
Watermark .mp4 (
2.77MB
)
Music .mp3
Comments
HighVibesOnly :
You’re so gorgeous. How did I make you??? 💕
2023-12-02 16:32:53
1
Insta: Chloejxh :
Hot 😍😍😍
2023-12-01 06:28:45
0
quinn 🎀 davis :
Actually so pretty.
2023-12-05 01:59:03
0
To see more videos from user @xoxomiah0ll, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Sửa tấm gọi thảo dược 3in1 LUMI KIDS #suatam
قالت إن الملوك إذا دخلوا قرية أفسدوها || ياسر الدوسري . . #ياسر_الدوسري #قران_كريم #quran #قالت_ان_الملوك_اذا_دخلوا_قرية_افسدوها #سورة_النمل
#اغاني #اصيل_هميم #explore #yyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy
#tokyorevengers #season4#anime #viral #otaku #animeedit #fyp #foryou
#አንድ ሴት ድምፆን ከፍ አድርጋ ቤተክርስቲያን በር ላይ እንዲህ ትፀልያለች"እግዚአብሔር አባቴ እስካሁን ትልቅ ተስፍ ነበረኝ አንተ ትረሳኛለህ ብዬ አስቤ አላዉቅም ነበር የገዛ መሬቴ ላይ አስር የማይሞላ ቆርቆሮ ለመስራት አምስት አመት ሙሉ ቀበሌ ተመላለስኩ አሁን ግን መረረኝ ሁሌ እነግርሀለሁ እጠይቅሀለሁ ቀን አለዉ እግዚአብሔር እላለሁ ግን ግን ስህተት ነዉ አንተ እረስተኸኛል ከኔ ጋር የለህም ትተኸኛል ለምን እንደመጣሁ እራሱ አላዉቅም ግን ተስፍ ቆርጫለሁ ባአንተ "ብላ ስቅስቅ አለችና አለቀሰች። ይሄ ሁሉ ሲሆን ከጀርበዋ ያሉት አባት ይሰሟት ነበር። በሩን ለመክፈት ፈልገዉ ፀሎቷን ላለማቆረጥ ነበር ዝም ያሏት። እናም ተነስታ ልትሄድ ስትል እኚ አባት ተመለሽ እስኪ ልጄ ስታለቅሽና ስትፀልይ ሰምቸሻለሁ እኔ አላፅናናሽም ግን ከቻልሽ ቅዳሴ አስቀድሰሽ ሂጅ አሏት እሷም ፤የተወኝ እግዚአብሔር ቤት ከኔ ጋር የለሌለ አባት ቤት አልቆይም አለች አባም ግድ የለሽም ተረጋጊ ስታስቀድሽ ትንሽ ቀለል ይልሻል በኔ ይሁንብሽ ብለዉ ያስቀሯትና ታስቀድሳለች። ከቅዳሴ መልስ ወደ ቤቷ ስትሄድ ፍሬን የበጠሰ መኪና መንገድ ስቶ የሴትየዋን ቤት ፍርስርስ አድርጎባት የሰፈር ሰዉ በሙሉ እየተላቀሰ ታገኝዋለች።😢 ማመን አቅቷት ከኔ ጋር የለም ያለችዉ እግዚአብሔር ከዚህ ፈተናና ቅስፈት እንዴት እዳዳናትና ምክንያቶች እንዴት እንደተገጣጠሙ ስታስብ በጣም ተፀፀተች ተንበርክካ አለቀሰች። ሰዎች ተይ ዋናዉ አንች መትረፍሽ ነዉ ይላሉ🥺እሷም የምታለቅሰዉ በታምር በመትረፏ ስላልገባቸዉ ነበር።እናማ ፍሬን የበጠሰዉ መኪና ባለቤት ካሳ እንዲከፍልና ከበፊቱ የተሻለ ቤት ሰርቶ እንዲሰጣት ተወስኖላት ልትሰራዉ ካሰበችዉ የእጥፍ እጥፍ ቤት ተሰራና ተሰጣት ሹፌሩም ተረፈ እሷም እቤት ባለመኖሯ ከአደጋዉ ተረፈች አለቀ🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏🥰 መልክቱ፦እግዚአብሔር እንኳን ሊረሳን እንኳን ሊተወን ይቅርና ለሰከንድ በራሱ ከኛ ላይ ፊቱን ዞር አያደርግም ሁሌም ከኛ ጋር እግዚአብሔር አለ።እኛ ግን ከእግዚአብሔር ጋር ሆነን አናዉቅም ብንሆንም ሲጎድልብን እንጠራጠራለን እንተወዋለን ስለዚህ ጥያቄም ሆነ ፀሎት ስናደርግ አንተ ከኔ ጋር አይደለህም ሳይሆን እኔ ከአንተ ጋር አይድለሁም ወይ ብለን እራሳችንን የቱ ጋ እንዳለን ማየት ተገቢ ነዉ የሚል አስተሳሰብ አለኝ🙏🥰 #ከእግዚአብሔር_ጋር_የሚሆን_ልቦና_ይስጠን🙏ሰላማችሁ ይብዛልኝ። #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy