@zikranaturals: 09:11:05:05:04 ቀሲል ደርቆ ከተፈጩ የጎባ/ቁርቁራ በሚባል የሚታወቀው የዛፍ ቅጠል ነው ፡፡ በተልምዶ ምስራቅ አፍሪካ ሴቶች ቆዳቸውን ለማስዋብ የዛፉን ቅጠሎች ለዘመናት ሲጠቀሙበት ቆይተዋል ፡፡ ቀሲል ቆዳን ለማፅዳት ፣በማስክ መልክ እንዲሁም እንደ ፀጉር ሻምፖ ጨምሮ በብዙ መንገዶች መጠቀም ይቻላል ፡፡ የቀሲል ዱቄት 100% ተፈጥሯዊ ሳሙና ነው ፡፡ ሳፖኒንስ የተባለ ቆዳን ለማፅዳት የሚጠቅም ንጥረነገር ይገኝበታል፡፡ ይህም ቀሲል አረፋ የመሆን ችሎታ ይሰጠዋል እናም በተፈጥሮ የሳሙና አረፋ ይፈጥርለታል ፡፡ ይህ ኃይለኛ የማፅጃ ዱቄት የሚገርም ውጤቶችን ያስገኛል በተለይ ወደ ምስራቅ ሀረርጌ ሴቶች የሚጠቀሙት ለዘመናት ያስቆጠረ የቆዳ ጥራት ምስጢራዊ ንጥረ ነገር ነው ፡፡ #zikranaturals #qasil #qasilpowder #ቀሲል #ተፈጥሯዊየቆዳመንከባከቢያ #naturalbeautyproducts #somalibeautysecret #secrettoglowingskin #womenownedbusiness #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Zikra Naturals
Zikra Naturals
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 01 December 2023 18:19:23 GMT
385540
9984
181
458

Music

Download

Comments

miketaddes
⃟ :
Price and where can I found it
2023-12-02 19:36:24
4
user8249558045153
suse :
ውዴ በጣም ብጉር እና ጠቃጠቅ አለብኝ እና ቀሲል ፈልጌ ነበር እኔ ሳሪስ አካባቢ ነኝ እኔ ወዳለሁበት አካባቢቢ ምትሸጪ ከሆነ በናትሽ ንገሪኝ በጣም ነው ምፈልገው ፊቴ በጣም ተበላሽቷል እባክሽ እባክሽ🙏🙏🙏🙏
2024-09-12 21:26:46
0
amico41
Amico :
ወይ ጉድ ዋጋውን ንገሩንና እንግዛው ኤጭ ብንደውል የምትነግሩንን እዚሁ ንገሩን
2023-12-01 19:21:13
5
ju.ja68
Ju Ja :
ስለ ቁርቁራ ቅጠል 1400 ዓ ም በፊት ረሱላች ሰ.ዐ.ወ የተናገሩት ፣ ጀናዛ ማጠቢያችን
2024-01-09 10:30:59
4
solllllllllt
ይዲዲያ :
egna Hager kurkura yibalale foreforem yatefal
2023-12-02 09:14:29
3
azmera.azmera
azmera azmera :
ለደረቅ ፊት ይሆናል
2023-12-04 12:17:55
1
flummychimchim
🦢 :
does it help with clogged pores or fungal acne?
2024-02-16 18:31:54
1
ao349540
ስም ለምኔ :
አታፍሩምኮ የለጠፋቹህት ዋጋ ቱ ሀበሻኮ
2024-07-18 15:16:26
0
raz_4890
raz🤍 :
lemanegnawem fit yehonal ?
2024-01-11 06:37:31
0
maryam072533
مريم 🧸🎀 :
Place please 🥰
2024-08-26 18:30:40
0
12826.maki
Meklit፩፪ ተመስገን የሰራዊትጌታ🙏🤲♥️😌 :
ዋጋው ስንት ነው
2024-06-28 20:56:33
0
brey4485
brey :
እሺ እኔ እፈልጋለሁ እባክ ፍሎ መልሺ
2024-07-05 01:03:51
0
user1152393079050
@ kalin@ 16 :
እርድ ብቻውን ተቀብተን በምንድነው የምንታጠበው ?
2024-10-21 09:04:04
0
hilabintomar
lulu :
zikru gn lemndnew matlkilgn
2023-12-02 14:37:08
0
yoyo_kiya
@Beza Hani :
le wezame fete yehonile
2024-01-11 11:42:18
0
hinsulb4epoxy
🦋Hinsu❣️LB :
kifalger yat yigegnal
2024-01-14 12:27:44
0
user19891007kidist
kidi shops ሀዋሳ :
hewasa alachu ede
2024-01-12 19:28:59
0
mahider1921
mahi :
hawassa ale
2024-01-12 17:47:30
0
user25050349470
ሊቢና ወተት እና የወተት ተዋዕፆ መሸጨ :
የቁርቁራ ቅጠል አለሽ እዴ???
2025-06-24 10:52:57
0
tewodroseshetu0
tewodroseshetu485 :
adirasha
2024-01-10 19:32:42
0
tati17000
elsa yemariam lij :
የት ይገኛል አ/አ
2024-01-10 19:21:51
0
wudegetu
wudeGetu :
hawwasa new yalewut ket agegnalew
2024-01-10 17:07:01
0
www.tiktok..commaki
MAKI Nail,eyelashes&mekup :
moringa aleshi delivery
2024-01-09 14:31:58
0
fedora179
Rita :
clay power ምንድ ነዉ
2024-01-09 10:43:23
0
myethiopian
Unstoppable :
Yet enagegnewalen?
2024-01-09 08:05:56
0
To see more videos from user @zikranaturals, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About